Diredawa Scout Council

Diredawa Scout Council this page helps you to update your knowledge about scouting and activities of dire dawa scout council

scouting is a non political educational movement which is open to all young people without any discrimination of sex,race,religion,background status

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ዒዱ የሰላም የፍቅር የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ  እንመኛለን !!የድሬዳዋ ስካውት ካውንስል
19/03/2026

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

ዒዱ የሰላም የፍቅር የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን !!

የድሬዳዋ ስካውት ካውንስል

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉በአፍሪካ ስካውት ሪጅን በቅርቡ በተካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች ተወካዮች ምርጫ ውድድር ከመላው አፍሪካ ከ200 በላይ የተመዘገቡ ስካውቶች መካከል ስካውት ቅድስት ባሕይ...
11/03/2026

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉

በአፍሪካ ስካውት ሪጅን በቅርቡ በተካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች ተወካዮች ምርጫ ውድድር ከመላው አፍሪካ ከ200 በላይ የተመዘገቡ ስካውቶች መካከል ስካውት ቅድስት ባሕይሉ አንዷ ተመራጭ በመሆኗ የአፍሪካ ወጣቶች ተወካዮች ቡድንን ተቀላቅላለች ።

ይህ 9 አባላት ያሉት የአፍሪካ ስካውት ወጣቶች ተወካዮች ቡድን ከ2025/26 እስከ 2028 ድረስ የአለም ስካውት ኔትዎርክን በመቀላቀል በተለያዩ ዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ወጣቶችን ወክለው ይሳተፋሉ ።

ስካውት ቅድስት ባሕይሉ ኢትዮጵያን በመወከል በዚህ ቡድን ውስጥ በመመረጥሽ የተሰማንን ታላቅ ደስታ እንገልጻለን።

🌍 መልካም የስራ ጊዜ እንመኝልሻለን!

መጋቢት 2/2018
ድሬዳዋ ስካውት ካውንስል

እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ !Happy International Women’s Day !ዛሬ የሴቶችን ጥንካሬ፣ ድፍረት እና የማይቋረጥ ስኬታቸውን እንከብራለን ።ሁሌም ሴቶችን መደ...
08/03/2026

እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ !
Happy International Women’s Day !

ዛሬ የሴቶችን ጥንካሬ፣ ድፍረት እና የማይቋረጥ ስኬታቸውን እንከብራለን ።

ሁሌም ሴቶችን መደገፍና እኩልነትን ማበረታታት የሁላችንም ኃላፊነት ነው።

Happy International Women's Day! 💜


የካቲት 29/2018
ድሬዳዋ ስካውት ካውንስል

08/03/2026

እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ !
Happy International Women’s Day !

ዛሬ የሴቶችን ጥንካሬ፣ ድፍረት እና የማይቋረጥ ስኬታቸውን እንከብራለን ።

ሁሌም ሴቶችን መደገፍና እኩልነትን ማበረታታት የሁላችንም ኃላፊነት ነው።

Happy International Women's Day! 💜


የካቲት 28/2018
ድሬዳዋ ስካውት ካውንስል

02/03/2026
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ !የካቲት 23/2018የድሬዳዋ ስካውት ካውንስል
02/03/2026

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ !

የካቲት 23/2018
የድሬዳዋ ስካውት ካውንስል

02/03/2026

የስካውት አበላት የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ጉብኝት

የጥናታዊት ኢትዮጵያ ጀግኞች አርበኞች ማሕበር እና የኢትዮጵያ ስካውት ማሕበር አባላት የ130ኛው የአድዋ ድል በአልን ምክንያት በማድረግ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ጎበኙ ፡፡

የካቲት 23/2018
ምንጭ ፡- ፋና(FBC)

03/01/2026

Dire Forum 2026 | Registration ClosedThe official registration for the Dire Forum 2026 is now closed.We sincerely thank ...
31/12/2025

Dire Forum 2026 | Registration Closed

The official registration for the Dire Forum 2026 is now closed.

We sincerely thank all applicants for your strong interest, initiative, and commitment.
Selection results will be shared soon.
Together, we continue building youth-led solutions for peace and climate action.

🔔 Please note: Self-sponsored applications will be accepted until January 5, 2026.

ድሬ - ፎረም ከፍተኛ ደረጃ  የአፍሪካ ቀንድ የወጣቶች ፎረም የተሳታፊዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው ፡፡ከኢትዮጵያ ወጣቶች በተጨማሪ ከአፍሪካ ቀንድ አገራት ወጣቶች ተሳታፊ የሚሆኑበት ወጣቶች ለ...
25/12/2025

ድሬ - ፎረም ከፍተኛ ደረጃ የአፍሪካ ቀንድ የወጣቶች ፎረም የተሳታፊዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው ፡፡

ከኢትዮጵያ ወጣቶች በተጨማሪ ከአፍሪካ ቀንድ አገራት ወጣቶች ተሳታፊ የሚሆኑበት ወጣቶች ለዘላቂ ሰላም እና ለአየር ንብረት ለውጥ የበኩላቸውን ከመወጣት ባሻገር ከጎረቤት አገራት ወጣቶች ጋር ትብብር የሚፈጥሩበት አለም አቀፍ ድርጅቶች እና ተቋማት የሚሳተፉበት ፣ ድሬዳዋን ለጎረቤት አገራት ወጣቶች የምናስጎበኝበት የወጣቶች መድረክ በመጪው ጥር 22 – 24/2018 ዓ.ም " ለዘላቂ ሰላም ግንባታ እና አየር ንብረት ለውጥ መፍትሔዎች ወጣት-መር ጥረቶችን ማበረታታት " በሚል መሪቃል ለማካሔድ በዝግጅት ላይ እንገኛለን ፡፡

እርሶም በዚህ ከፍተኛ ደረጃ የአፍሪካ ቀንድ የወጣቶች ፎረም ላይ ለመሳተፍ የምዝገባ ቀኑ ከመጠናቀቁ በፊት ሊንኩን በመጫን ዛሬውኑን ይመዝገቡ ፡፡

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfYkyG-na8T2ZiojG6CeVb14HL9HfAGU4KLqbhgwXLuS7xXVw/viewform?usp=sharing&ouid=107604732784089440744

ድሬዳዋ ስካውት ካውንስል

Address

Dire Dawa

Telephone

+251931915300

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Diredawa Scout Council posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share