Dejen woreda cooperatives promotion office

Dejen woreda cooperatives promotion office የደጀን ወረዳ ሀብረት ስራ ማሀበራት ማስፋፊያ ፅ\ቤት እያከና?

የደጀን ወረዳ ህ/ስ/ማህበራት ማስፋፊያ ፅ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም /Fsrp/የበጀት ድጋፍ ከ 13 ቱም መሠረታዊ ሁለገብ የገበሬወች ህብረት ስራ ማህበራት ለተዉጣጡ 65 የስራ...
28/02/2026

የደጀን ወረዳ ህ/ስ/ማህበራት ማስፋፊያ ፅ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም /Fsrp/የበጀት ድጋፍ ከ 13 ቱም መሠረታዊ ሁለገብ የገበሬወች ህብረት ስራ ማህበራት ለተዉጣጡ 65 የስራ አመራር አካላት ፣ የወረዳ ህብረት ስራ ማህበራት ባለሙያወች እና ሌሎች የሚመለከታቸዉ አካላትን ባካተተ መልኩ በዘር ብዜት አደረጃጀት እና አሰራር እንድሁም በህብረት ስራ ማህበራት ግዥ እና ሽያጭ ዙሪያ በዛሬዉ ዕለት /21/06/2018/ የአቅም ግንባታ ስልጠና እየሰጠ ነዉ ።

Address

Dejen

Telephone

0587760073

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dejen woreda cooperatives promotion office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share