Ethiopian Red Cross society East Gojjam Zone branch office

Ethiopian Red Cross society East Gojjam Zone branch office http;//www.redcrosseth.org

14/12/2022
14/12/2022
ማህበሩ ለአማራ ክልል የፀጥታና ፍትህ አካላት ግንዛቤ ማሳደጊያ ስልጠና ሰጠ፡፡አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2015፤ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለአማራ ክልል የፀጥታና ፍትህ አካላት የግንዛ...
20/11/2022

ማህበሩ ለአማራ ክልል የፀጥታና ፍትህ አካላት ግንዛቤ ማሳደጊያ ስልጠና ሰጠ፡፡

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2015፤ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለአማራ ክልል የፀጥታና ፍትህ አካላት የግንዛቤ ማሳደጊያ ስልጠና ሰጥቷል፡፡

በደብረ ማርቆስ ፖሊስ ኮሌጅ በተሰጠው ግንዛቤ ማሳደጊያ 160 የፀጥታ እና የፍትህ አካላት የተሳተፉ ሲሆን በዓለምአቀፍ የሰብዓዊነት ህግ፣ በቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ እንቅስቃሴ እንዲሁም አመሰራረት ትኩረት አድርጓል፡፡

በተሰጠው ግንዛቤ ማሳደጊያ የተሻለ እውቀት እንዳገኙ ሰልጣኞች ተናግረዋል፡፡
The Society provided awareness-raising training for 160 Amhara security forces and court officials at the Debre Markos Police College.

The awareness raising focuses on international humanitarian law with current realities regarding the subject as well as on Red Cross and Red Crescent movement and development.

The trainees say that they got a better understanding of the red cross activities and ideals.

24/08/2022

Address

East Gojjam Ethiopia&
Debre Mark'os

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Red Cross society East Gojjam Zone branch office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share