Agricultural Research Extension Linkage of Ethiopia

Agricultural Research Extension Linkage  of Ethiopia This page shows different agri_tech research activities and best experience in Ethiopia

10/10/2024
10/10/2024
devastating economic  inequality
08/10/2024

devastating economic inequality

በዓለም ላይ 2 እና በአፍሪካ 5 ሀገራት 50% የደረሰ GDP ጠቅልለው ይዘዋል።

አፍሪካ ውስጥ 54 ሀገራት አሉ። የአፍሪካ ጥቅል ምርት (GDP) ከሁሉም ሀገራት ተደምሮ በ2024 የ2.8 ትሪሊዮን ዶላር አቅም አለው።

ከጠቅላላው የ2.8 ትሪሊዮን ዶላር ውስጥ ከ51 ከመቶ በላይ የተያዘው በ5 ሀገራት ነው።

እነሱም....

ደቡብ አፍሪካ (በ373 ቢሊየን ዶላር 13.2% ድርሻ)፤

ግብፅ (በ347 ቢሊየን ዶላር 12.3% ድርሻ)፤

አልጄሪያ (በ266 ቢሊየን ዶላር 9.5% ድርሻ)፤

ናይጄሪያ (በ252 ቢሊየን ዶላር 9% ድርሻ)፤

ኢትዮጵያ (በ205 ቢሊየን ዶላር 7.3% ድርሻ) አላቸው።

የሚገርመው አፍሪካ 54 ሀገራት ይዛ ያላት የ2.8 ትሪሊየን ዶላር GDP ከፈረንሳይ የ3 ትሪሊየን GDP ያንሳል።

በዓለም ላይ እውቅና ያልተሰጣቸውን ጨምሮ የ203 ሀገራት ድምር GDP በ2024 ላይ የደረሰው 110 ትሪሊየን ዶላር ነው። ከጠቅላላው ከ42 ከመቶ በላዩ የተያዘው በሁለት ሀገራት ብቻ ነው። እነሱም...

አሜሪካ 29 ትሪሊየን ዶላር (26% ድርሻ) እና ቻይና 18 ትሪሊየን ዶላር (16% ድርሻ) ይዘዋል።

ምክንያቱ ምንም ይሁን ምንም ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እና የዓለም ተጠቃሚነት የፍታዊነት ጉድለት ያለበት ነው።

21/08/2024

''We seek out information and data that confirm what we already believe, ignoring all the rest. We listen to experts whose opinions confirm our own. We don’t want to entertain or weigh opposing views. We want our views affirmed''. Johnc. Maxwell

21/08/2024

''The worst kinds of idiots are people who are cruel to others'' JB Pritzker

01/08/2024

Address

130 Km North East Of Addis Ababa
Debre Birhan

Telephone

+251973098496

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Agricultural Research Extension Linkage of Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Agricultural Research Extension Linkage of Ethiopia:

Share