Debre berhan muslim group የደብረ ብርሀን ሙስሊም ጀመዐ

Debre berhan muslim group  የደብረ ብርሀን ሙስሊም ጀመዐ ሙስሊሞችን..በሁሉም ሁኔታ ለመርዳት
ሁላችንም እንሳተፍ፡፡

20/03/2026
20/03/2026
20/03/2026
20/03/2026
29/10/2025

የቀድሞ ኢማማችን ሸህ ያሲን
ቢያንስ ለ60 አመት ደብረብርሀን አሰግደዋል
ተገቢውን ክብርና እውቅና ሳይደረግ ነው የተተኩት አሁንም ቢታሰብበት መልካም ነው

ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ለ1500 ኛው የመውሊድ በአል በሰላም አደረሰን
04/09/2025

ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ለ1500 ኛው የመውሊድ በአል በሰላም አደረሰን

አብዱ አቦ ወደአሄራ ሄዷል አላህ ይዘንልህ በጣም የሚያሳዝን ገና ወጣት ልጅ ነበር በህክምና ብዙ ገዜ አሳልፏል በሽታውም ብዙ ያሰቃየው ነበርለቤተሰቡ ለሼሁ እንዲሁም አብረውት ለሚቀሩ ጓደኛቹ ...
04/07/2025

አብዱ አቦ ወደአሄራ ሄዷል አላህ ይዘንልህ በጣም የሚያሳዝን ገና ወጣት ልጅ ነበር
በህክምና ብዙ ገዜ አሳልፏል በሽታውም ብዙ ያሰቃየው ነበር
ለቤተሰቡ ለሼሁ እንዲሁም አብረውት ለሚቀሩ ጓደኛቹ አላህ ሶብሩን ይስጣቸው

ማዲህ ሸህ መሀመድ ሁሴን አላህ ይዘንላቸውአላህ የጀነት ያድርጋቸው!
03/07/2025

ማዲህ ሸህ መሀመድ ሁሴን አላህ ይዘንላቸው
አላህ የጀነት ያድርጋቸው!

06/06/2025

1446 ( 29 9 2017) ዓ.ል የአረፋ ሶላት ደብረብርሀን በዚህ መልኩ ተሰግዷል

ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ እንዲሁም ለደብረ ብርሀን ከተማ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ል አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰሠን  መልካም የአረፋ በአል
06/06/2025

ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ እንዲሁም ለደብረ ብርሀን ከተማ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ል አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰሠን መልካም የአረፋ በአል

Address

Debre Birhan

Telephone

+251911434632

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre berhan muslim group የደብረ ብርሀን ሙስሊም ጀመዐ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Debre berhan muslim group የደብረ ብርሀን ሙስሊም ጀመዐ:

Share