የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Dafala
  • የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ኢትዮጵያ ታምርት
ኢትዮጵያ ትሸምት
(2)

Qafar Tellemmo kee Luulah Eglak Naharsi Pressident Mohammed Shacim Cassanaay Leeda Missoybak Fantti Makaadoh Adoytaa kee...
15/04/2026

Qafar Tellemmo kee Luulah Eglak Naharsi Pressident Mohammed Shacim Cassanaay Leeda Missoybak Fantti Makaadoh Adoytaa kee Samara Logyi Magaalah Xiinissok Naharsi Saqal Massakaxxale Qabdu Muusa Husseen kee

Kalah tan Baxaabaxsale Rakaakayaay Rasitte kee Daqooritik tewqeh tan Miraaciino kee Mihrat leela Edde Tengeleh tan Qafar Rakaakayak culenti Biiroh Koobaahissol amaarah Rakaakayih doolatak Culenti Biiro Luk Bahridaar Magaalal Gexisak Geytimah yan Abak Raag tabaatabsih taddeera Qaxmeqe Gurral Gexsitak Geytimta.

የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት 📍

በሰመራ ከተማ በ70 ሚሊዮን ብር የተገነባው ዘመናዊ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ተመረቀ​ሰመራ — በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በ70 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የሁለተኛ ደረጃ የቁ...
31/03/2026

በሰመራ ከተማ በ70 ሚሊዮን ብር የተገነባው ዘመናዊ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ተመረቀ

​ሰመራ — በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በ70 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የሁለተኛ ደረጃ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አወል አርባ እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።

​የዚህ ማዕከል ግንባታ መንግሥት የግብይት ሥርዓት ስብራቶችን ለመጠገንና የገበያ መሠረተ ልማት እጥረቶችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያደርገው ጥረት አካል መሆኑ ተገልጿል። ማዕከሉ የክልሉን ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ ባለፈ፣ የሀገሪቱን የንግድና የኢኮኖሚ ምሰሶ በማጠናከር ረገድ የላቀ ፋይዳ እንደሚኖረው ታምኖበታል።

​የፕሮጀክቱ ስፋት፦ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አነሳሽነት በመላ ሀገሪቱ እየተገነቡ ካሉት 1,950 የቀዳሚና እሁድ የገበያ ማዕከላት በተጨማሪ፣ በ1 ቢሊዮን ብር በጀት በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች እየተገነቡ ካሉ 10 ተመሳሳይ የሁለተኛ ደረጃ ማዕከላት መካከል አንዱ ነው።

​የኤክስፖርት ስኬት፦ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ባለፉት 8 ወራት ብቻ ከእንስሳት ሀብት 39 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል።

​አጠቃላይ አፈጻጸም፦ በጠቅላላ የኤክስፖርት ንግድ የታቀደውን 116% በማሳካት 6.76 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘት ተችሏል።

​ይህ አዲስ ማዕከል የአካባቢውን የእንስሳት ሀብት ለገበያ በማቅረብ ረገድ የሚታዩ የጥራትና የደረጃ ችግሮችን በመቅረፍ ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ይጠበቃል

የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

 #እንኳን ለ1447 የዒድ አል-ፈጥር እንኳን ለታላቁ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ​“ዒድ ሙባረክ!”   🤲🌙✨​የአፋር ክልል ንግድና ዘርፍ ማህበራት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ መሐ...
19/03/2026

#እንኳን ለ1447 የዒድ አል-ፈጥር እንኳን ለታላቁ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

​“ዒድ ሙባረክ!”
🤲🌙✨

​የአፋር ክልል ንግድና ዘርፍ ማህበራት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ መሐመድ ሸሂም ሀሰን ለክልላችንና ለሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰብ፣ በተለይም ለንግዱ ማህበረሰብ አባላት በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት የሚከተለውን የሥራ መመሪያና የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል።

​ለንግዱ ማህበረሰብ የተላለፈ ጥሪ....

​ክቡር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ፕሬዝዳንቱ በበዓሉ ሰሞን የንግዱ ማህበረሰብ ሊያሳየው የሚገባውን ማህበራዊ ኃላፊነት አስመልክቶ የሚከተሉትን ነጥቦች አጽንኦት ሰጥተዋል።

​ፍትሃዊ ግብይት፦ በዓሉ የደስታና የመረዳዳት ወቅት እንደመሆኑ፣ ነጋዴው ማህበረሰብ ምርትና አገልግሎትን በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ለህዝቡ እፎይታ እንዲሆን።
​የታማኝነት ስነ-ምግባር፦ የንግድ ስራን ከትርፍ በላይ በታማኝነትና በታታሪነት በማከናወን፣ የክልላችንን የንግድ እንቅስቃሴ ይበልጥ ማሳደግ እንደሚገባ።

​አብሮነትና መረዳዳት፦ በረመዳን የታየው የመረዳዳትና የመደጋገፍ እሴት በንግዱ ዓለምም ተጠናክሮ እንዲቀጥልና አቅመ ደካማ ወገኖችን በማሰብ በዓሉን በጋራ እንድናከብር።

​''የዘንድሮው የዒድ በዓል በክልላችን የንግድና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ አዲስ ተነሳሽነት የምንፈጥርበት፣ በመካከላችን ያለውን ትብብር የምናጠናክርበትና ለክልላችን ብልፅግና በጋራ የምንቆምበት እንዲሆንልን እመኛለሁ።"

ክቡር አቶ መሐመድ ሸሂም ሀሰን
የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕረዚዳንት

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የብልፅግና ይሁንልን!

🤲🌙✨​በድጋሚ ዒድ ሙባረክ!🤲🌙✨
:
:





በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ እንዲያድግ ተስማምተናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ ቢያንስ ወደ ...
17/02/2026

በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ እንዲያድግ ተስማምተናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ ቢያንስ ወደ አንድ ቢሊዮን ዶላር እና ከዚያም በላይ ማደግ እንዳለበት ከቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ጋር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የገለጹት በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ጋር በሰጡት የጋራ መግለጫ ነው።

በመግለጫቸውም፥ የሁለቱ ሀገራት የንግድ ልውውጥ ወደ ከፍተኛ ደረጃ እንዲሸጋገር እና የቱርክዬ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት በማድረግ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው የአፍሪካ ገበያ እንዲሠሩ ከፕሬዚዳንት ኤርዶዋን ጋር መምከራቸውን አስታውቀዋል።

ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ የ10.2 በመቶ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደምትጠብቅ የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ ይህን የኢኮኖሚ ዕድል ለጋራ ዕድገት መጠቀም ወሳኝ መሆኑን አስምረውበታል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፕሬዚዳንት ኤርዶዋንን፥ የሰው ዘር እና የቡና መገኛ ወደሆነችው፤ በቅኝ ወዳልተገዛችው እና ከፍተኛ ክብር፣ ኩራት እንዲሁም የማደግ ተስፋ ወዳላት ወደ ኢትዮጵያ "እንኳን ደኅና መጡ" ብለዋቸዋል።

በተጨማሪም ፕሬዚዳንት ኤርዶዋን በደቡብ አፍሪካ በነበረው የቡድን 20 ስብሰባ ወቅት የተደረገላቸውን ግብዣ አክብረው ኢትዮጵያን በመጎብኘታቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

በለሚ ታደሰ

እንኳን ለ1447ኛው የረመዷን ጾም በሰላም አደረሳችሁ ፣ አደረሰን  🌙የአፋር ክልል ንግድና ዘርፍ ማህበራት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ  መሃመድ ሸሂም ሃሰን ለህዝበ ሙስልሙ በሙሉ እንኳን ለይቅርታ...
16/02/2026

እንኳን ለ1447ኛው የረመዷን ጾም በሰላም አደረሳችሁ ፣ አደረሰን 🌙

የአፋር ክልል ንግድና ዘርፍ ማህበራት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ መሃመድ ሸሂም ሃሰን ለህዝበ ሙስልሙ በሙሉ እንኳን ለይቅርታ ወር በሠለም አደረሳችሁ፤ አደረሰን ስሉ መልዕክት አስተላለፉ።

​የረመዷን ወር የሰላም፣ የይቅርታ፣ የፍቅር፣ የአንድነትና የእዝነት ወር ነው። ይህን ቅዱስ ወር በመካከላችን ያለውን ወንድማማችነት የሚናጠናክርበት፣ የተቸገሩትን የምንረዳበትና ለአገራችን ሰላምና ብልፅግና በጋራ የምንቆምበት እንዲሆንልን እመኛለሁ ሲሉ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

ረመዷን ሙባረክ! ✨✨✨

የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከኢፌዴሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር ጋር በመተባበር የተዘጋጀው 15ኛዉ ኢትዮ ቻምበር አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት  ላይ የመንግስት ከፍተ...
04/02/2026

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከኢፌዴሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር ጋር በመተባበር የተዘጋጀው 15ኛዉ ኢትዮ ቻምበር አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ላይ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናትና የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች በተገኙበት በመስቀል አደባባይ በድምቀት ተከፍቷል

በንግድ ትርኢቱ ከ300 በላይ የተለያዩ የአገር ዉስጥ ድርጅቶችና ከ20 በላይ ከሚሆኑ የዉጭ አገራት የመጡ ከ50 በላይ ኩባንያዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ
ከጥር 27 እስከ የካቲት 01 ቀን 2018 የሚቆየዉን ይህንን ታላቅ የንግድ ትርኢት ይጎብኙ ያሻዎትን ይሸምቱ።

የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsí Saqal Massakaxxâ le (Caji Awel Qarba) abeh yan seecok ugutak Samara Magaala Sid...
21/01/2026

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsí Saqal Massakaxxâ le (Caji Awel Qarba) abeh yan seecok ugutak
Samara Magaala Sidiica ^Amo Qafarih Qaasima abnuh inkih macallay intah tan itrol,Bicak Geytimtah tan Koorixer daddoosih taaamak 2 haytô mafdagah
Korixer Qokoluh,Qaaday,Qunxaaneyta kee Dagar Diig Biiro(634,944.51) Birri Qokol Culusse.
የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsí Saqal Massakaxxâ le (Caji Awel Qarba) abeh yan seecok ugutak Samara Magaala Sid...
21/01/2026

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsí Saqal Massakaxxâ le (Caji Awel Qarba) abeh yan seecok ugutak Samara Magaala Sidiica ^Amo Qafarih Qaasima abnuh inkih macallay intah tan itrol,Bicak Geytimtah tan Koorixer daddoosih taaamak 2 haytô mafddagah Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Qafiyat Biirok
1,Xayrikterwa 679,500
2,Afar public Health inestetu kee Hospitaalitte 1,700,000
3,Biiro caddol 1,620,500
amolladih…Siitat (4,000,000) Birri Culsen.

የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsí Saqal Massakaxxâ le (Caji Awel Qarba) abeh yan seecok ugutak Samara Magaala Sid...
21/01/2026

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsí Saqal Massakaxxâ le (Caji Awel Qarba) abeh yan seecok ugutak
Samara Magaala Sidiica ^Amo Qafarih Qaasima abnuh inkih macallay intah tan itrol,Bicak Geytimtah tan Koorixer daddoosih taaamak 2 haytô mafdagah ( Afddeera,Qasbo murtissosa Mas /Wa/luula taamah egla )(5,000,000) kona milyonih biri culsaan

የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsí Saqal Massakaxxâ le (Caji Awel Qarba) abeh yan seecok ugutak Samara Magaala Sid...
19/01/2026

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsí Saqal Massakaxxâ le (Caji Awel Qarba) abeh yan seecok ugutak
Samara Magaala Sidiica ^Amo Qafarih Qaasima abnuh inkih macallay intah tan itrol,Bicak Geytimtah tan Koorixer daddoosih taaamak 2 haytô mafdagah ( Afar ,B,K,m akababi tibaka )(81000) baciraa taban ke ink Alfih biri culsaa
የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት 🌴🌴

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsí Saqal Massakaxxâ le (Caji Awel Qarba) abeh yan seecok ugutak Samara Magaala Sid...
19/01/2026

Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsí Saqal Massakaxxâ le (Caji Awel Qarba) abeh yan seecok ugutak
Samara Magaala Sidiica ^Amo Qafarih Qaasima abnuh inkih macallay intah tan itrol,Bicak Geytimtah tan Koorixer daddoosih taaamak 2 haytô mafdagah ( samra Nok madiya)(100,000) boli Alfih biri culsaa
የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት 👍

Address

Semera
Dafala
7220

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት:

Share