Masresha Abera

Masresha Abera Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Masresha Abera, Non-Governmental Organization (NGO), Bonga.

ፍትህ
01/01/2025

ፍትህ

31/12/2024
እስማማለሁ።ውስጥህ እውነት ይኑርህ!የትም ኑር ፤ በማንኛውም የእውቅና ማማ ላይ ተቀመጥ ፤ ከፈለክ ተራ የመንደር ምናምንቴ ሁን ብቻ ንፁህ ልብ ፤ ንፁህ ህሊና ይኑርህ እንጂ ያንተ ነገር ቀን ...
31/12/2024

እስማማለሁ።
ውስጥህ እውነት ይኑርህ!
የትም ኑር ፤ በማንኛውም የእውቅና ማማ ላይ ተቀመጥ ፤ ከፈለክ ተራ የመንደር ምናምንቴ ሁን ብቻ ንፁህ ልብ ፤ ንፁህ ህሊና ይኑርህ እንጂ ያንተ ነገር ቀን ጠብቆ የሰደቡህ የጠሉህ ሳይቀር በአይናቸው እያዩህ በሞገስ ፤ በክብር ከፍ ከፍ እያልክ የንደገና ዘመንህ ከ 0 ጀምሮ መቆጠር እስከማይችል ድረስ ከፍ ብለህ እንደገና ትነሳለህ። ባስለቀሱህ ፤ ባሸማቀቁህ ሰዎች ፊት ለፌት ቆመህ የክብር አክሊልህን ትቀበላለህ። መቀበል ብቻ አይደለም ያንተ ነገር ታሪክ ሆኖ በታርክ መዘገብ ላይ ይቀመጣል! በጨለማ ጊዜ ድምፅ የሆንከው ህዝብ ደግሞ ሁሌም በልቡ ማህደር ውስጥ ያስቀምጥሀል! አንተ የሰላም ዘርፍ እጩ አይደለህም። አንተ ሙሉ ሰላም ነህ!

Address

Bonga
998855

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Masresha Abera posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share