Buno charity

Buno charity Every good act is charity.

A man's true wealth hereafter is the good that he does in this world to his fellows.“It's not how much we give but how much love we put into giving.”

         4ኛ ዙር የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ከነገ 15/12/2017 በይፋ ይጀመራል የበደሌ ወዳጆች እንደ ሁል ጊዜው አንድም ተማሪዎች ቁሳቁስ ምክኒያት ከትምህርት መቅረት የለበትም በማለ...
20/08/2025




4ኛ ዙር የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ከነገ 15/12/2017 በይፋ ይጀመራል የበደሌ ወዳጆች እንደ ሁል ጊዜው አንድም ተማሪዎች ቁሳቁስ ምክኒያት ከትምህርት መቅረት የለበትም በማለት እየደረጋችሁ የነበራችሁትን ድጋፍ ዘንድሮም ለ 2018 የትምህርት ዘመን የቁሳቁስ ድጋፍ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
Simoon Tafarraa Goommee
Tsegaye Teshome Leta
Nuredin Nura
Kominikeeshinii Godina Buunnoo Beddellee

 #ኑ አብረን ትውልድ እናሻገርለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ጥሪ  1: ደብተር 2: እስክሪብቶ3: ማጣቀሻ መፅሃፍት 4: ለሁለተኛ ደረጃ ሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቅያ(ሞዴስ)5:ዩኒፎር...
15/08/2024

#ኑ አብረን ትውልድ እናሻገር
ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ጥሪ
1: ደብተር
2: እስክሪብቶ
3: ማጣቀሻ መፅሃፍት
4: ለሁለተኛ ደረጃ ሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቅያ(ሞዴስ)
5:ዩኒፎርም
ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ በአይነትም ይሁን በገንዘብ ይቻላል በቡኖ እድር እና መረዳጃ ስም በተከፈተ የባንክ አካውንት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ፣እንደሚታወቀው በ2015 ለ800 ተማሪዎች የደብተር ድጋፍ እና ለ150 ተማሪዎች ዩኒፎርም ድጋፍ ማድረጋችን ይታወሳል በዚህ አመትም በተሻለ ደረጃ ድጋፍ አሰባስበን ለተማሪዎች ሞራል ለቤተሰባቸው እፎይታ እንድናደርግ መተሳሰባችን ትብብረችን እንዲቀጥል እንጠይቃለን።
Afoosha Bunnoo(ቡኖ መረዳጃ)

Kominikeeshinii Magaalaa Beddellee


23/07/2024
23/07/2024

Wel come To Buno charity

Address

Bedele

Telephone

+251907610710

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Buno charity posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Buno charity:

Share