23/12/2025
Launching Workshop for the Establishment of the Lake Tana Alliance was successfully held on 23 December 2025 at Unison Hotel, Bahir Dar, with the participation of representatives from government offices, academia, civil society organizations, religious institutions, the private sector, CBOs, and the local community.
The workshop introduced the objectives of the Lake Tana Alliance and promoted stakeholder collaboration for the sustainable management and protection of the Lake Tana ecosystem.
የጣና ሀይቅ ህብረት ምስረታ አውደ ጥናት ታህሳስ 14/2015 በባህር ዳር ዩኒሰን ሆቴል ከመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ከምርምር እና ትምህርት ተቋማት፣ ከሲቪክ ማህበራት፣ ከሃይማኖት ተቋማት፣ ከግሉ ሴክተር፣ ከማህበረሰብ አቀፍ ድርጅቶች እና ከአካባቢው ማህበረሰብ የተውጣጡ ተወካዮች በተገኙበት በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል።
አውደ ጥናቱ የጣና ሀይቅ ህብረትን አላማዎች በማስተዋወቅ የጣና ሀይቅን ስነ-ምህዳር በዘላቂነት ለመቆጣጠር እና ለመጠበቅ ባለድርሻ አካላት ትብብርን ለማጠናከር ጉልህ ድርሻ ነበረው፡፡