ባሕር-ዳር በድሮ ስሙ ባሕር ዳር ጊዮርጊስ

ባሕር-ዳር በድሮ ስሙ ባሕር ዳር ጊዮርጊስ Save Nile rever & Lake tana Bahir dar city

ባህር ዳር ጣና ሀይቅ ቡና እንጠጣ
26/12/2024

ባህር ዳር ጣና ሀይቅ ቡና እንጠጣ

24/10/2024
ጣና ሀይቅ
11/10/2024

ጣና ሀይቅ

ጢስ አባይ ፏፏቴ አሁን
28/09/2024

ጢስ አባይ ፏፏቴ አሁን

አባይ በጣና ላይ እንዴት ቀለደበት፣ለአንድ ቀን ነው ብሎ ዘላለም ሄደበት።ይህ ጣና ነው። በባህር ዳር ከተማ ደብረማሪያም ገዳም/ቤተክርስትያን አካባቢ አባይ ከጣና ሲወጣ የወንዙና የሀይቁ የውሃ...
09/09/2024

አባይ በጣና ላይ እንዴት ቀለደበት፣
ለአንድ ቀን ነው ብሎ ዘላለም ሄደበት።

ይህ ጣና ነው። በባህር ዳር ከተማ ደብረማሪያም ገዳም/ቤተክርስትያን አካባቢ አባይ ከጣና ሲወጣ የወንዙና የሀይቁ የውሃ ቀለም በፎቶው እንደሚታየው ነው።

  is the largest lake in  ETHIOPIA Bahirdar Amhara  and largest third in Africa spanning an area of more than 3500 squar...
26/08/2024

is the largest lake in ETHIOPIA Bahirdar Amhara and largest third in Africa spanning an area of more than 3500 square km
Right Now Lake is quite
For more information Bahir Dar Taxi &Tour Travel ,promotion Service

ጢስ አባይ ፏፏቴጢስ አባይ ከባህር ዳር ከተማ በስተምስራቅ አቅጣጫ በ 30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል ፡፡ ከ 4ዐ እስከ 50 ሜትር ከፍታ ላይ ወደ ታች እርስ በእርሱ እየተሳሰረ የሚወርደው የአ...
14/08/2024

ጢስ አባይ ፏፏቴ
ጢስ አባይ ከባህር ዳር ከተማ በስተምስራቅ አቅጣጫ በ 30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል ፡፡ ከ 4ዐ እስከ 50 ሜትር ከፍታ ላይ ወደ ታች እርስ በእርሱ እየተሳሰረ የሚወርደው የአባይ ውሃ በሚፈጥረው ብናኝ የውሃ ፍንጣሪ አካባቢውን በጢስ የተሸፈነ ማስመሰሉ ፣ የአካባቢው ልምላሜና ተፈጥሮአዊ አቀማመጥ ፣ በፏፏቴው ላይ የሚፈጠረው ቀስተ ዳመና ከነጐድጓዳማ የፏፏቴ ድምፅ ጋር ልዩ የመንፈስ እርካታን የሚሰጥ የተፈጥሮ ሐብት ነው ፡፡
Via Bahirdar City Communications

#የውብዳር #ባህርዳር

ባህር ዳርን ይጎብኙ | Visit Bahir Dar

ጣና ሀይቅ ባሕር ዳር
12/07/2024

ጣና ሀይቅ ባሕር ዳር

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! "የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ...
19/01/2024

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

"የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት። " ኢያሱ 3:3

  💚 #ባህርዳር 🌴🌴🌴   ' ጣና ሀይቅ
17/03/2023

💚

#ባህርዳር 🌴🌴🌴



' ጣና ሀይቅ

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ባሕር-ዳር በድሮ ስሙ ባሕር ዳር ጊዮርጊስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share