13/07/2023
ስፖርት ============+
ዓመታዊ የህግ ታራሚዎች የስፖርት ውድድር ተጠናቀቀ።
በባህር ዳር ዩኒበርስቲ ስፖርት አካዳሚ እና በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ማረ/ቤት መመሪያ በጋራ አዘጋጅነት ከአንድ ወር በላይ ሲካሔድ የቆየው የህግ ታራሚዎች መዝናኛ ስፖርት በደመቀ ሁኔታ በእግር ኳስ፣በመረብ ኳስ እና በገመድ ጉተታ ፍፃሜውን አግኝቷል።