የኪን/በገ/ወ/እኛ ለእኛ በጎ አድራጎት ማህበር K/B/W voluntary participation

  • Home
  • Ethiopia
  • Bahir Dar
  • የኪን/በገ/ወ/እኛ ለእኛ በጎ አድራጎት ማህበር K/B/W voluntary participation

የኪን/በገ/ወ/እኛ ለእኛ በጎ አድራጎት ማህበር K/B/W voluntary participation Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የኪን/በገ/ወ/እኛ ለእኛ በጎ አድራጎት ማህበር K/B/W voluntary participation, Nonprofit Organization, Bahir Dar.

 #በጎነት  #ለአብሮነት ትንሳኤን  ስናስብ ነዳያንን በማሰብመልካም ትንሳኤ ይሁንላችሁ
12/04/2026

#በጎነት #ለአብሮነት
ትንሳኤን ስናስብ ነዳያንን በማሰብ
መልካም ትንሳኤ ይሁንላችሁ

ሆሳዕና ባርያም
06/04/2026

ሆሳዕና ባርያም

06/04/2026

† ክርስትና በአረቡ ዓለም †

በኢራቅ የሚገኙ ክርስቲያኖች ለክርስቶስ ያላቸውን ፍቅር በአደባባይ ወጥተው እየዘመሩ የሆሣዕናን በዓል አክብረዋል።

የመጀመሪያዎቹ ሰዎች አዳምና ሔዋን የተፈጠሩባት ቦታ ኤደን ገነት ባለቤት እንደሆኑ የሚገልፁት በኢራቅ ከአንድ ሚልየን አምስት መቶ ሺ በላይ ጠንካራ ክርስቲያኖች አሉ።

የኤፍራጠስና ትግሪስ ወንዞች መፍሰሺያይቱ፣ የሜሶፖታሚያኖች፣የባቢሎኖች፣የአሱሪያዎች፣የአካዳዎች፣የዩሁዲዎች፣የክርስቲያኖች፣የሙስሊሞች ስልጣኔ እምብርቲቱ፣የእርሻ፤ የፅሁፍ፣የሒሳብ፣የቀን መቁጠሪያ፣የአስትሮሎጂ፣ የሕክምና፣የሕግ ጥበብና ዕዉቀት መፍለቂያቱ ሐገር ከሶስቱ የአብርሃም እምነቶች ጋር ልዩ ቁርኝት አላት ።

የአብረሐም መፀለያ፣ እየሱስ ደቀ-መዛሙርት መስበኪያ፣የነብዩ መሐመድ ተከታዮች ማስተማሪያ፣የዓሊ መመለኪያቱ ኢራቅ የአብርሃም የትውልድ ቦታ (ዑር)፣ እና ታላላቅ ግዛቶች (ባቢሎን፣ አሦር) ማዕከል በመሆን ስሟ በደማቁ ይነሳል ።

አብዛኛው የብሉይ ኪዳን ታሪክ የተከናወኑበት በአሁኑ ኢራቅ ግዛት (Mesopotamiamia) ውስጥ ሲሆን፣ በተለይም የባቢሎን ምርኮ እና የነቢዩ ዮናስ የነነዌ ተልእኮ ይታወሳሉ።

የባቢሎን ግንብ: ሰዎች ቋንቋቸው የተደበላለቀበትና የተበተኑበት ቦታ (ዘፍጥረት 11)። የአብርሃም ዑር: አብርሃም ከካራን በፊት ከኖረባት የከለዳውያን ምድር (ዘፍጥረት 12)።የባቢሎን ምርኮ: አይሁዳውያን በናቡከደነፆር ተማርከው የተወሰዱባትና ዳንኤልና ጓደኞቹ የታሰሩባት ታላቅ ከተማንም ነነዌንም ይዛለች ።

ክርስትና መናሻዉ መካከለኛው ምስራቅ ሁኖ ሳለ እየተገፋ መሰረቱ እየጠፉ ባሉበት ጊዜ እንደዚህ አይነት ብርቱ ክርስትያኖች ማየት ልብ ያሞቃል 🙏

Via:- ታዴ የማመይ ልጅ

20/01/2026

በሽልማት ይንበሽበሹ!
--------------------
ዳጎስ ያለ ሽልማት የሚያስገኝ ውድድር በቴሌግራም ቻናላችን አቅርበናል፡፡

የውድድሩን ሙሉ መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻነላችንን (https://t.me/abaybanksharecompany) #ሰብስክራይብ አድርገው ይሳተፉ፤ በሽልማት ይንበሽበሹ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

04/01/2026

ካለው ላይ አካፍሎ የጎደለው የለም!

03/01/2026

ብዓልን ስናከብር አረጋውያንን በማሰብ ላይ ነን🙏🙏

03/01/2026
28/07/2024
02/08/2023

ወድ የዚህ በጎ አድራጎት ተሳታፊና አጋዥ አባሎቻችን ገንዘብ ስትልኩ እስክሪን ሽት /እስተትመንት አድርሱን🙏🙏🙏
የበጎነት ተግባር ወሰን የለውም👐👐

አንድ ቆርቆሮ ለአንድ እናት በሚለው መርሀ ግብር መሠረት➛➛➛የኪን/በገ/ወ/ም/አስተዳዳሪ አቶ  #ክፍሌ  #አግማስ በቃላቸው መሠረት 1000 ብር ሰተውናል🙏🙏🙏 እናመሰግናለን🙏🙏🙏
02/08/2023

አንድ ቆርቆሮ ለአንድ እናት በሚለው መርሀ ግብር መሠረት➛➛➛
የኪን/በገ/ወ/ም/አስተዳዳሪ አቶ #ክፍሌ #አግማስ በቃላቸው መሠረት 1000 ብር ሰተውናል🙏🙏🙏
እናመሰግናለን🙏🙏🙏

01/08/2023

በጎ ተግባር ወሰን የለውም👐👐

Address

Bahir Dar

Telephone

+251935698002

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኪን/በገ/ወ/እኛ ለእኛ በጎ አድራጎት ማህበር K/B/W voluntary participation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share