Tewabech Gondar Engineer's Association

Tewabech Gondar Engineer's Association "ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ እግዚአብሔር ያምጣልን "

14/11/2024
       *****  ******    ******    አሁን ላይ ሃገራችን ካለባት እጅግ ከተወሳሰበ የፖለቲካ እና የሰላም እጦት በላይ እጀግ በጣም አደገኛ እየሆነና የኢትዮጵያ ህዝብ በለቶ ማ...
30/07/2023


***** ****** ******
አሁን ላይ ሃገራችን ካለባት እጅግ ከተወሳሰበ የፖለቲካ እና የሰላም እጦት በላይ እጀግ በጣም አደገኛ እየሆነና የኢትዮጵያ ህዝብ በለቶ ማደር ወደማይችልበት ደረጃ እያወረደው ያለው የኑሮ ውድነት መሆኑ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ የሚለውን ተረትና ምሳሌ ያስታውሰኛል።

በተለይም ደግሞ የዚህ አስከፊ የኑሮ ውድነት ገፈት ቀማሹና ተጠቂው የመንግስት ሰራተኛው መሆኑ ለማንም ግልጽ እና የአደባባይ ሃቅ ነው።
የመንግስት ሰራተኛው በአሁኑ ሰሃት ውሃ ውስጥ እደገባ ጨው እየሟሟ ያለበት ሁኔታነው ያለው ...ምንም እንኳን መንግስ አለ ብሎ ለመናገር ቢከብድም የመንግስት ሰራተኛው ዝምታው ቢሰበርና መነሳት አለበት ብዬ አስባለሁ። በዝቅተኛ ገቢ ብዙ ግብር እየከፈለ ያለው ይሄው የመንግስት ሰራተኛ ነው።አሁን ላይ ከላው መንግስ (ብልጽግና) መፍትሄ ይኖራል ብሎ መጠበቅም ማሰብም በራሱ ሌላኛው ወድቀት ነው ። እናም እናተ በዝቅተኛ ደሞዝ ተቀጥራጩ ዛሬ ላይ ደሞዛቹህ ባለበት ኑሮ እንደ ሚሳይል ተወንጭፎ ካመለጠና የኑሪወች አኗኗሪ ከሆነብን ይሄው ሙሉ የብልጽግናን እድሜ አስቆጠርን ። እስትንፋሳችን ጨርሳ ሳትጠፋና በተኛንበት ከመቅረታችን በፊት ትግል ያስፈልገናል።

የክብር ጉዳይ መስሎህ አልሞት ባይ ተጋዳይ ኑሮን ለመኖር የምትሞክሩ መፍትሄ ስኪመጣ ታገለል።

የጥንት የጧቷ መናገሻ ከተማ ጎንደር 😘
19/07/2023

የጥንት የጧቷ መናገሻ ከተማ ጎንደር 😘

11/03/2023

Address

Bahir Dar

Telephone

+251983407273

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tewabech Gondar Engineer's Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Tewabech Gondar Engineer's Association:

Share