Bahir dar Blood Bank Service

Bahir dar Blood Bank Service የባሕር ዳር ደም ባንክ አገልግሎት ይምጡ ደም በመለገስ ወገንዎን ይታደጉ

02/09/2026

የእርስዎ የደም ዓይነት ምንድን ነው?

31/08/2026

ከ ነሀሴ 23-24/2018 ዓ.ም በነበረው ደም ልገሳ 232 ሰዎች በእናቶችና ህጻናት ስም ደም ለግሰዎል!!
እናመሰግናለን፤ ደም ያስተሳስረናል!!

እናመሰግናለንደም ያስተሳስረናል!!
30/08/2026

እናመሰግናለን
ደም ያስተሳስረናል!!

ደም ይለግሱ ህይወት ይታደጉ!!ደም መለገስ መቼም የማይቋረጥ ተግባር ነው!!ደም ያስተሳስረናል!!
29/08/2026

ደም ይለግሱ ህይወት ይታደጉ!!
ደም መለገስ መቼም የማይቋረጥ ተግባር ነው!!
ደም ያስተሳስረናል!!

29/08/2026

ዛሬ ነሀሴ 23/2018 ዓ.ም
144 ሰዎች በእናቶችና ህጻናት ስም ደም ለግሰዎል!!
እናመሰግናለን፤ ደም ያስተሳስረናል!!

የዛሬ ነሀሴ 24/2018 የደም ልገሳ ቦታ ቢያስፈልግዎ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇ፖፒረስ፣ ገጠር መንገድ፣ አዝዋ፣ ቀበሌ 04 ግቢ፣ ፒያሳ የገበያ ማዕከል ፊት ለፊት እና አባይ ማዶ ጉዛራ ክሊኒክ ፊለ...
29/08/2026

የዛሬ ነሀሴ 24/2018 የደም ልገሳ ቦታ ቢያስፈልግዎ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ፖፒረስ፣ ገጠር መንገድ፣ አዝዋ፣ ቀበሌ 04 ግቢ፣ ፒያሳ የገበያ ማዕከል ፊት ለፊት እና አባይ ማዶ ጉዛራ ክሊኒክ ፊለፊት

ደም ያስተሳስረነናል

ነገ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
29/08/2026

ነገ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

27/08/2026

በአሚኮ ሀሙስ ማታ 3 ሰዓት ጀምሮ ይተላለፋል የደም ዎጋ ስንት ነው? ችግር የገጠመው ያውቀዋል!!
ደም ያስተሳስረናል!!

27/08/2026

ዛሬ ነሀሴ 21/2018
በተለያዩ ቦታዎች 136 ሰዎች በወላድ እናቶችና ህጻናት ስም ደም ለግሰዎል።
እናመሰግናለን!!
ደም ያስተሳስረናል!!

የደም የመለገስን ጥቅም ፦ ወላድ እናቶች ፣ ህጻናት፣ የካንሰር ታካሚዎች፣ የኩላሊት እጥበት ታካሚዎች፣ የደም እጥረት በገጠማቸው ሰዓት የሚሰማን ሰቀቀን ማየት በቂ ነው!!ደም ይለግሱ ፥ ህይወ...
27/08/2026

የደም የመለገስን ጥቅም ፦ ወላድ እናቶች ፣ ህጻናት፣ የካንሰር ታካሚዎች፣ የኩላሊት እጥበት ታካሚዎች፣ የደም እጥረት በገጠማቸው ሰዓት የሚሰማን ሰቀቀን ማየት በቂ ነው!!

ደም ይለግሱ ፥ ህይወት ይታደጉ
ድልድይ ሆነን እናገለግልዎታለን!!

የደም ዋጋው ስንት ነው?

ይሄንን ጥያቄ በወጉ ለመመለስስ በማን ጫማ መቆም፣ እንዴት ባለ የሕይወት መንገድ ማለፍን ይጠይቅ ይኾን? በደም ልገሳና በማይተመን ዋጋው ትኩረቱን ያደረገው የአሚኮ ዘጋቢ ደርሷል!

#አሚኮ #አሚኮዘጋቢ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Address

Bahir Dar
Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir dar Blood Bank Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share