እንደ አቅማችን የበጎ አድራጎት ማህበር -Endakmachin Charitable Association

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • እንደ አቅማችን የበጎ አድራጎት ማህበር -Endakmachin Charitable Association

እንደ አቅማችን የበጎ አድራጎት ማህበር -Endakmachin Charitable Association በበጎ ፍቃደኝነት ላይ ተመስርተን ፤ ሰው መሆንን ብቻ በማስቀደም ፣ ያለንን በማካፈል እንደ አቅማችን እንተጋገዛለን ።

እናታችን መ/ርት ፅጌ አባተ ታማለች ተባብረን እናሳክም💔መ/ርት ፅጌ አባተ የጦራ ከተማ ነዋሪ ስትሆን በስራ ገበታዋ ላይ እያለች ተማሪዎችን አስተምራ ከክፍል ስትወጣ በደረሰባት ድንገተኛ የመው...
11/04/2026

እናታችን መ/ርት ፅጌ አባተ ታማለች ተባብረን እናሳክም💔

መ/ርት ፅጌ አባተ የጦራ ከተማ ነዋሪ ስትሆን በስራ ገበታዋ ላይ እያለች ተማሪዎችን አስተምራ ከክፍል ስትወጣ በደረሰባት ድንገተኛ የመውደቅ አደጋ የጀርባ አጥንቷ ተሰብሮ ለዓመታት ለሚዘልቅ ስቃይ ታማለች💔😥
በጀርባዋ የገባው ብረትም ቦታውን ለቆ እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ እያመማት ሲሆን ወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል ወደ ያኔት ሪፈራል ሆስፒታል ሪፈር ተብላለች ፤ ለህክምናዋም እስከ አምስት መቶ ሺህ (500,000 ብር) ተጠይቃለች 💔💔😥

ይህንን ገንዘብ አሟልታ ለመታከም አቅሟ የማይፈቅድ ስለሆነ ሁላችንም የአቅማችንን በማዋጣት ህክምና በቶሎ እንድትጀምር የአቅማችንን እንርዳት💔😥

መምህርት ፅጌ ብዙ በመምህርነት ሙያዋ ጠንካራና በብዙ ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅ መምህርት ነበረች፤ ይህቺን አቅመ ደካማ እናት መታደግ የሁላችንም የሞራል ግዴታ አለብን🙏

ከእንደዚህ አይነት ህመም አላህ ይጠብቀን 🤲

1000075620849 ፅጌ አባተ
ስልክ 0912490195

ይች እህታችን አለይካ ትባላለች፤ የምትኖረው በጦራ ከተማ አምቼ ቀበሌ ነው፤ የልጆች እናት ናት ከመጀመሪያውም በጣም አነስተኛ የሚባል አናኗር ነው ያላት ባለ ቤቷ ለሰዎች ግብርና እየሰራ ነው ...
25/02/2026

ይች እህታችን አለይካ ትባላለች፤ የምትኖረው በጦራ ከተማ አምቼ ቀበሌ ነው፤ የልጆች እናት ናት ከመጀመሪያውም በጣም አነስተኛ የሚባል አናኗር ነው ያላት ባለ ቤቷ ለሰዎች ግብርና እየሰራ ነው የሚያስተዳድራት ከዛ በሞላ ጎደለም አልሀምዱሊላህ ብለው እየኖሩ ነበር አላህ በህመም ፈተናቸው ህመሟም የጡት ካንሰር ሆኖ አንደኛው ጡቷ ተቆረጠ😭 ብዙ ችግርን አሳለፉ ሀኪሞች ሌላኛውንም እንዳያማት ይሰጋሉ አልሀምዱሊላህ ለአሁን ምንም አትልም
አሁን ግን በጣም ችግር ላይ ናቸው በዛ ላይ በጣም ጩጬ ልጆች አሉባቸው መጀመሪያም አኗኗራቸው ከባድ ነበር እሷን ስያሳክም ያለውን ጨረሰ ብዙ ሰዎችም አገዙት አሁን ግን ችግሩ ከፋበት ከኑሮው ውድነትም ልጆች እየተራቡበት መጣ እናም እኛ የአቅማችንን በተከበረው ወር ከ 100 ብር ጀምረን ብናግዘው ብያንስ ለጊዜው የልጆቹን እንባ ያብሳል ብዬ ነው ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ደግሞ በረመዳን ወር ሰደቃ የማይታመን አጅር ነው Please እባካችሁ በምንችለው ከጎናቸው እንሁን 🥺


ለበለጠ መረጃ ስልካቸው 0913732955 ሲራጅ ዘይኔ ደውላችህ ማናገር ትችላላችሁ
አካውንት 1000313591167 ሲራጅ ዘይኔ አሚድ

ለምታዝን ለምትራራ ነፍስ አላህም ያዝንላታል ይራራላታል🥺
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም 😪

18/02/2026
 #እንዳቅማችን የበጎ አድራጎት ማህበር   #ከሀውድ ኢስላማዊ የበጎ አድራጎት መህበር ጋር በመሆን ከመህበረሰቡ በሰበሰበው የረመዳን የሃብት አሰባሰብ፤ በዛሬው እለት ለሚገባቸው አቅመ ደካማ ወ...
18/02/2026

#እንዳቅማችን የበጎ አድራጎት ማህበር #ከሀውድ ኢስላማዊ የበጎ አድራጎት መህበር ጋር በመሆን ከመህበረሰቡ በሰበሰበው የረመዳን የሃብት አሰባሰብ፤ በዛሬው እለት ለሚገባቸው አቅመ ደካማ ወገኖች እና አረጋውያን ድጋፍ አድርገዋል።

የረመዳን ወር የመደጋገፍና የመረዳዳት ወር እንደመሆኑ መጠን በዛሬው እለት ከ200,,000 ብር በላይ በመሰብሰብ ለ160 አቅመደካማና አረጋዊያን ድጋፍ አድርገዋል።
በድጋፍ ፕሮግራሙ የጦራ ከተማ አስተዳደር አቶ ካሚል አማንና የከተማው አስተባባሪ አካላት፣ የጦራ ከተማ አቡበክር መስጂድ ኢማም ሸህ ኢብራሂም
እና ተጋባዥ የሚዲያ ባለሙያዎች በተገኙበት የእደላ ፕሮግራሙ ተካሄዷል።

​ይህ የኸይር ስራ እንዲሳካ በገንዘባችሁ፣ በጉልበታችሁና በሀሳባችሁ አብራችሁን ለነበራችሁ የኸይር ስራ አጋሮቻችን በሙሉ አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላች።🤲🤲

 ,500_ብር 🌙አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን🤲 🌙ሰደቃህን አላህ ይቀበልህ ወንድማችን 🤲🌙ያዱኒያም የአኬራም ሀጃህን አላህ ያሳካልህ🌙የ 1447 የረመዷን ማስፈጠሪያ ፓኬጅ መርኃ-ግብር በአል-ሐው...
15/02/2026

,500_ብር

🌙አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን🤲
🌙ሰደቃህን አላህ ይቀበልህ ወንድማችን 🤲
🌙ያዱኒያም የአኬራም ሀጃህን አላህ ያሳካልህ

🌙የ 1447 የረመዷን ማስፈጠሪያ ፓኬጅ መርኃ-ግብር በአል-ሐውድ ኢስላማዊ ማህበር እና እንደ አቅማችን የበጎ አድራጎት ማህበር

🕌በዚህ ታላቅ የእዝነት ወር በተለያየ ችግር ላይ የሚገኙ ቤተሰቦችን በማስፈጠር በርከት ያለ ምንዳን መሸመት ይፈልጋሉ?

አንግዲያውስ ይህን ውጥንዎ የተሳካ ይሆን ዘንድ በተቀላጠፈ ሁኔታ ልዩ የረመዳን አስቤዛ ፓኬጅ አዘጋጅቷል።

💰አጠቃላይ ለአንድ ቤተሰብ የረመዳን ማስፈጠሪያ ሙሉ ፓኬጅ 2500 birr

💰 ግማሽ ፓኬጅ 1250

🎉የእዝነቱን ወር ለችግረኞች በማዘን እናሳልፈው።
⭐️የፆመኛን አንጀት አብረን እናስፈጥር!

📦የአካውንት ስም: አል-ሐውድ ኢስላማዊ ማህበር

1 ንግድ ባንክ ..................... 1000679554477

2 አቢሲኒያ ባንክ ............... 217787491

3 ዳሽን ባንክ ....................2944180931111

4 ንብ ባንክ ....................... 418IFW5681

#መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ

        🌙አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን🤲 🌙ሰደቃህን አላህ ይቀበልህ ወንድማችን 🤲🌙ያዱኒያም የአኬራም ሀጃህን አላህ ያሳካልህ🌙የ 1447 የረመዷን ማስፈጠሪያ ፓኬጅ መርኃ-ግብር በአል-ሐውድ...
15/02/2026





🌙አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን🤲
🌙ሰደቃህን አላህ ይቀበልህ ወንድማችን 🤲
🌙ያዱኒያም የአኬራም ሀጃህን አላህ ያሳካልህ

🌙የ 1447 የረመዷን ማስፈጠሪያ ፓኬጅ መርኃ-ግብር በአል-ሐውድ ኢስላማዊ ማህበር እና እንደ አቅማችን የበጎ አድራጎት ማህበር

🕌በዚህ ታላቅ የእዝነት ወር በተለያየ ችግር ላይ የሚገኙ ቤተሰቦችን በማስፈጠር በርከት ያለ ምንዳን መሸመት ይፈልጋሉ?

አንግዲያውስ ይህን ውጥንዎ የተሳካ ይሆን ዘንድ በተቀላጠፈ ሁኔታ ልዩ የረመዳን አስቤዛ ፓኬጅ አዘጋጅቷል።

💰አጠቃላይ ለአንድ ቤተሰብ የረመዳን ማስፈጠሪያ ሙሉ ፓኬጅ 2500 birr

💰 ግማሽ ፓኬጅ 1250

🎉የእዝነቱን ወር ለችግረኞች በማዘን እናሳልፈው።
⭐️የፆመኛን አንጀት አብረን እናስፈጥር!

📦የአካውንት ስም: አል-ሐውድ ኢስላማዊ ማህበር

1 ንግድ ባንክ ..................... 1000679554477

2 አቢሲኒያ ባንክ ............... 217787491

3 ዳሽን ባንክ ....................2944180931111

4 ንብ ባንክ ....................... 418IFW5681

#መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ

15/02/2026

Address

Tora
Awassa

Telephone

+251931310320

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እንደ አቅማችን የበጎ አድራጎት ማህበር -Endakmachin Charitable Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share