Tare peterታሬ ፍቅር

Tare peterታሬ ፍቅር Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tare peterታሬ ፍቅር, Youth Organization, Africa, Awassa.

Celebration of 1st year.
27/12/2025

Celebration of 1st year.

27/12/2025

Celebrating my 2nd year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

12/10/2024
ክብርት አዳነች አቤቤ እንኳን ደስ አልዎት።
10/10/2024

ክብርት አዳነች አቤቤ እንኳን ደስ አልዎት።

እግዚአብሔር  አለ፤፤
30/09/2024

እግዚአብሔር አለ፤፤

10/09/2024

ቀን 05/13/2016 ዓ.ም
በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኝ መልካም ምኞቴን እየገለጽኩላችሁ የሚመጣው ዓመት የሥኬት፣የብልጽግና፣የዕድገት፣ተስፋችሁ የምታደስበት እንዲሆንላችሁ እመኝላችውሀለሁ፡፡
መዝ 46፡1
አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፤ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው፡፡
ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፤ተራሮችም ወደ ባህር ልብ ቢወሰዱ አንፈራም፡፡
መዝ 46፡10
ዕረፉ፤ እኔም አምላክ እንደሆንሁ እወቁ፤በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፤ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ፡፡
የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው፡፡

በመጨረሻም ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ ሲሸጥ የነበረው የአላሙራ መካነ ኢየሱስ ልዩ የገቢ ማስገኛ ሎቴሪ ቲኬት በተመለከተ እስካሁን ሁሉም ተሸጦ ባለማለቁ እና ከተሰራጨበት አከባቢ ስላልተመለሰ ዕጣ የሚወጣበት ቀን ወደፊት የተራዘመ መሆኑንና ለወደፊት በዚሁ ሚዲያ የምናሳውቅ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታና አክብሮት ጋር እናሳውቃለን፡፡

ታረቀኝ ጴጥሮስ
የአላሙራ ማህበረ ምዕመናን
የሽአኮ ሰብሳቢ

እግዚአብሔር  በሰጠን አእምሮ ለሀገር ላበረከትነው መሪዎች እንደዚህ የሚሸልሙን ከሆነ የሰማዩ አባታችን እርሱን ላገለገልንበት እንዴት ይበልጥ አይሸልመንም። መጪው ዘመንን እግዚአብሔር  ይሸልማ...
08/09/2024

እግዚአብሔር በሰጠን አእምሮ ለሀገር ላበረከትነው መሪዎች እንደዚህ የሚሸልሙን ከሆነ የሰማዩ አባታችን እርሱን ላገለገልንበት እንዴት ይበልጥ አይሸልመንም። መጪው ዘመንን እግዚአብሔር ይሸልማችሁ።

Address

Africa
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tare peterታሬ ፍቅር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share