Sidama Tube

Call Directions Contact the organization

Sidama Tube WELCOME TO OFFICIAL FACEBOOK PAGE OF SIDAMA TUBE Telegram.me/sidamatubepage

07/06/2025

በነገው ዕለት በወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት በዝግ እንዲካሄድ ተወስኗል።

ጨዋታው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) በቀጥታ ይተላለፋል።

19/11/2024
05/04/2024

መልካም የፊቼ - ጫምባላላ በዓል!

Hawalle Sidaamu Daga Diru Soorro Fichee Cambalaallate Ayyaanira Keerunni Iillishi’ne!

Ayyaanu Hagiirrunniha, Keerunniha, Mittimmannihanna Baxillunniha Ikko’ne.

Ayiidde Cambalaalla!

05/04/2024
05/04/2024

እንኳን ለፊቼ ጨምበላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአንድነት እንዲሆንልን እንመኛለን!



05/04/2024
 ከዚህ በፊት በተወዳጅ ስራዎቹ የምናዉቀዉ አርቲስት አንድነት ቃሬ Hay Allaalohe የተሰኘ አዲስ ሲዳምኛ ሙዚቃ ይዞ ሊቀርብ ነዉ።በአርቲስት አንድነት የተሰራዉን Hay Allaalohe የ...
08/03/2024



ከዚህ በፊት በተወዳጅ ስራዎቹ የምናዉቀዉ አርቲስት አንድነት ቃሬ Hay Allaalohe የተሰኘ አዲስ ሲዳምኛ ሙዚቃ ይዞ ሊቀርብ ነዉ።

በአርቲስት አንድነት የተሰራዉን Hay Allaalohe የተሰኘዉን ሙዚቃ በሲዳምኛ ሙዚቃዎች መገኛ Sidaama Music Tube የቴሌግራም ቻናል ላይ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

Share በማድረግ ለወዳጆ ያድርሱ ቻናላችንን ያልተቀላቀላችሁ ከታች የሚገኘዉን ሊንክ በመንካት ይቀላቀሉ።

👉 T.me/SidaamaMusic_Tube

15/01/2023

Address

Hawassa Sidama
Awassa
ADDISABEBA

Telephone

+251926052519

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sidama Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Sidama Tube:

Shortcuts

Share