Bible study&charity for All

Bible study&charity for All Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bible study&charity for All, Nonprofit Organization, Awassa.

02/12/2022
01/08/2022
27/07/2022
18/07/2022
17/07/2022
Read Bible daily
15/06/2022

Read Bible daily

መጽሐፍ ቅዱስን አዘውትረው የሚያነቡ እና በህይወታቸው የሚተገብሩ ሰዎች ከፍተኛ የተስፋ እና የጽናት ደረጃ እንዳላቸው አንድ የዳሰሳ ጥናት አረጋገጠ። የአሜሪካ የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ያወጣው አዲስ ሪፖርት እንዳሳየው መጽሐፍ ቅዱስን ያለማቋረጥ የሚያነቡ እና የሚተገብሩ አሜሪካውያን ከፍተኛ የተስፋ እና የጽናት ደረጃ እንዳላቸው ታይቷል፡፡

“ቀጣይነት ያለው የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ወደ ተስፋና የበለጠ እድገት እንደሚያመጣ

ያደረግነው ጥናት አረጋግጧል። ክርስቲያኖች ኢየሱስ ሙሉ ሕይወት እንደሚሰጠን ያውቃሉ; ነገር ግን በእምነታቸው ለሚጠራጠሩ ወይም ከአስቸጋሪ ወቅት በኋላ መጽናኛ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች፣ መጽሃፍ ቅዱስን ማንበብና ተግባር ላይ ማዋል ወደ ተሻለ ጤና፣ የተሻለ ግንኙነት፣ እና ከፍ ያለ የህይወት ዓላማ እና ትርጉም ስሜት እንደሚያመጣ ጥናቱ አረጋግጦልናል” በማለት የአሜሪካ የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ኢንተለጀንስ ዳይሬክተር ዶክተር ጆን ፋርኩሃር ፕላክ ተናግረዋል።

“የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ለመንፈሳዊ ለውጥ ብቻ ሳይሆን ምድራዊ ህይወታችንን እንዴት መኖር እንዳለብንም አስተሳሰባችንን ይቀይራል' በማለት ጨምረው ተናግረው “በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ተሀድሶ እና ፈውስ አለ፣ እናም የተጎዱ ጎረቤቶቻችንንና በአካባቢያችን ያሉ ሰዎችን ወደዚህ ህይወት ለዋጭ እውነት ልንመራቸው ይገባል

ብለዋል፡፡ በጥናቱ መሰረት ቅዱሳት መጻህፍት አዘውትረው የሚያነቡ አሜሪካውያን መጽሐፍ ቅዱስን ከማያነቡ ሰዎች በተስፋ እና ጽናት ረገድ 19 በመቶ ብልጫ እንዳላቸው ተረጋግጧል።የዘገበው ክርስቲያን ሄድላይንስ ነው፡፡

26/03/2022

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bible study&charity for All posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share