19/09/2024
#እጅግ በጣም የምወደውንና የማከብረውን በዕውቀትና በፖሊቲካ መስክ ከሁሉም ኢትዮጵያዊ አንቱታን ከበሬታ ያገኘ፤ በጊዜና በሁኔታዎች ከአቋሙ ዝንፍ ሳይል የሰላማዊ ትግል በር ከፋችና ተምሳሌት የሆነውን ውድ ወንድሜን በማጣቴ ትልቅ ሐዘን ተሰምቶኛል ግን ጌታ የሚያውቅና የሚውድ ስለሆነ ሐዘኔን እረሳለሁ፤ በሐዘን የተጎዱ ቤተሰቦቹን አምላኬ እንዲያጽናናቸው እጸልያለሁ።
None profit making
Gudmale
Awassa
387
Be the first to know and let us send you an email when Shone Families Empowering Project - None profit making posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Send a message to Shone Families Empowering Project - None profit making: