11/08/2024
ቀን ቀንን.. ወር ወርን..አመት አመትን እየተካ ለዚ ቀን ደረስን ተመስገን🙏🙏🙏 ዛሬም ልናስቸግራቹ ብቅ ብለናል ልጆቻችን ክረምት ሲመጣ ለመስከረም ለመዘጋጀት የለመዱ እጆችን በጉጉት እየጠበቁ ነው። ደብተር,እስክሪፐቶ እንዲሁም ቦርሳ ለመቀበል እየተዘጋጁ ነው እናንተስ ደጋጎቹ ምን ትላላቹ ያስለመደ እጅ አይጨክንም ብቻ በፈጣሪ ስም ለነገ ሀገር ተረካቢ ልጆች እንድረስላቸው🙏🙏🙏🙏"መስጠት ለራስ ነው"!
CBE 1000361297001