Haweela Xaabiyu Rosi mini Albi Rosaano Mittimma

Haweela Xaabiyu Rosi mini Albi Rosaano Mittimma kuni qooli Albi Haweela-xaabiyu Xa kayinni Mureero sooddo umonna layinki deerri Rosi mine mittimmaati

05/05/2024

ሮሜ 1:3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

05/05/2024

ሮሜ 8:10፤ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።

ሮሜ 8:11፤ ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።

2 ቆሮንቶስ 9:15፤ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
04/05/2024

2 ቆሮንቶስ 9:15፤ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።

ደሙ እንደ ውሃ ጎረፌ….  እንኳን ለስቅለት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
03/05/2024

ደሙ እንደ ውሃ ጎረፌ…. እንኳን ለስቅለት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

03/05/2024

2 ቆሮንቶስ 2:5፤ ነገር ግን ማንም አሳዝኖ ቢሆን፥ እንዳልከብድባችሁ፥ በክፍል ሁላችሁን እንጂ እኔን ያሳዘነ አይደለም።

2 ቆሮንቶስ 2:6፤ እንደዚህ ላለ ሰው ይህ ከእናንተ የምትበዙት የቀጣችሁት ቅጣት ይበቃዋልና እንደዚህ ያለው ከልክ በሚበዛ ኀዘን እንዳይዋጥ፥

2 ቆሮንቶስ 2:7፤ ይልቅ ተመልሳችሁ ይቅር ማለትና ማጽናናት ይገባችኋል።

2 ቆሮንቶስ 2:8፤ ስለዚህ ከእርሱ ጋር ፍቅርን እንድታጸኑ እለምናችኋለሁ፤

02/05/2024

የበደላችሁዠኝን በሙሉ ክርስቶስ በመስቀል
ላይ ባሳየው ፍቅር ቁስሌ ተሽሮአልና ይቅርብየአቿለሁ። እኔ የበደልኳችሁም ይቅር በሉኝ !

Congratulations to my dear ftiend Esay Solomon Shina (PhD) for graduating in – Commerce and Management Studies from Andh...
27/04/2024

Congratulations to my dear ftiend Esay Solomon Shina (PhD) for graduating in – Commerce and Management Studies from Andhira University

25/04/2024

Lembooli gede shaqqadda Hamashu gede Busullaadda ikka hasiissano Maganu Gashootira ikkate.

እነዚያ በሰረገላ ሲታመኑ እነዚህም በፈረሳቸው ሲታመኑ እኔ ግን ዐይኖቼን ወደ ላይ ሳነሳ አየሁት እግዝአብሔር ሊረዳኝ ሲነሳ (2x)
23/04/2024

እነዚያ በሰረገላ ሲታመኑ እነዚህም በፈረሳቸው ሲታመኑ እኔ ግን ዐይኖቼን ወደ ላይ ሳነሳ አየሁት እግዝአብሔር ሊረዳኝ ሲነሳ (2x)

21/04/2024

ቢያንስ የሚያግባቡን ሀሳቦች ስለማይጠፉ ወደ ውስጣችን ብንመለከት ይሻላል።

14/04/2024

መዝሙር 34:19፤ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።

Tell your problem to him who can respond it by fire!
11/04/2024

Tell your problem to him who can respond it by fire!

Address

Haweela
Awassa
NA

Telephone

+251911339283

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Haweela Xaabiyu Rosi mini Albi Rosaano Mittimma posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Haweela Xaabiyu Rosi mini Albi Rosaano Mittimma:

Share