Tmisalet youth volunteers association ተምሳሌት የወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • Tmisalet youth volunteers association ተምሳሌት የወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር

Tmisalet youth volunteers association    ተምሳሌት የወጣቶች የበጎ አድራጎት  ማህበር Melekam maderege malet keterefewu laye sayehone kalawulaye makafel new

‎ ‎‎“ትንሽ ርህራሄ… ለእነሱ ግን ሕይወት ነው።”‎‎አንድ አረጋዊ እጅ በመዘርጋት‎“ልጄ… እንደገና ትመጣላችሁ?” ብሎ ሲጠይቅ‎ልብ አይሰበርም?…‎ለእኛ ቀላል የሆነው‎ለእነሱ ግን የቀን ተስ...
20/03/2026



‎“ትንሽ ርህራሄ… ለእነሱ ግን ሕይወት ነው።”

‎አንድ አረጋዊ እጅ በመዘርጋት
‎“ልጄ… እንደገና ትመጣላችሁ?” ብሎ ሲጠይቅ
‎ልብ አይሰበርም?…
‎ለእኛ ቀላል የሆነው
‎ለእነሱ ግን የቀን ተስፋ ነው።

‎ላለፉት 4 ዓመታት ከናተ ደጋግ ሰዎች ጋር በመሆን ቻሌጅ በመክፈት የምግብ እና የአስቤዛ ድጋፍ የቅርጫ ስጋ በጋራ በመተባበር ብዙ አረጋዊያንን አስደስተናል።

‎ስለዚ
‎ዛሬም እነሱ በመንገድ አይናቸውን አንስተው
‎“ይመጣሉ…” ብለው እየጠበቁ ነው።

‎እኛ ካልመጣን…
‎ያ ተስፋ ይቀራል።
‎ያ ፈገግታ ይጠፋል።
‎👉 እባክህ… እጅህን አክል
‎👉 እባክሽ… አብረን እንሁን
‎ዛሬ የምትሰጠው ትንሽ ነገር
‎ለአንድ አረጋዊ ተስፋን ያለመልማል

‎በድጋፉ መሳተፍ ለምትፈልጉ:-

‎📞 ለበለጠ መረጃ:
‎0916 116705 | 0941 015804 | 0916 868339

‎🏦 CBE: 1000 738 988 168
‎ተምሳሌት የወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር


ሰላም እንዴት ከረማቹ   በሚል በአስቸጋሪ ህይወት ዉስጥ ለሚገኙ ህፃናት 2017 ዓ/ም ቁርሳቸዉን ሳይቸገሩ እንዲመገቡ በማድረግ ትምህርታቸውን በአግባቡ እንዲከታተሉ ማድረግ  ተችሏል  ።ይሁን...
07/08/2025

ሰላም እንዴት ከረማቹ በሚል በአስቸጋሪ ህይወት ዉስጥ ለሚገኙ ህፃናት 2017 ዓ/ም ቁርሳቸዉን ሳይቸገሩ እንዲመገቡ በማድረግ ትምህርታቸውን በአግባቡ እንዲከታተሉ ማድረግ ተችሏል ።

ይሁን እና በሚል ለነዚዉ ህፃናት እንዲሁም በአስቸጋሪ ህይወት ዉስጥ ለሚገኙ ህፃናት የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ ስላስፈለገ ይህንን ቻሌጅ አስጀምረናል ።

በዚ ታሪካዊ ክስተት ላይ የበረከቱ ተቋዳሽ በመሆን የበኩላቹን አስተዋጾ እንድታደርጉ በአክብሮት በፍቅር እንጠይቃለን።

ለበለጠ መረጃ ☎️ 0916116705

CBE ፦ #1000 326 306 316
ተምሳሌት የበጎ አድራጎት ማህበር

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tmisalet youth volunteers association ተምሳሌት የወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share