The Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission

The Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission

የደቡብ ምዕራብ ቀጠና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን መንፈሳዊና የልማት አገልግሎቶችን ለማቀናጀት የተዘጋጀው ማንዋል ተግባራዊ እንድሆን እንደሚተጉ ገለጹየኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብ...
11/06/2026

የደቡብ ምዕራብ ቀጠና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን መንፈሳዊና የልማት አገልግሎቶችን ለማቀናጀት የተዘጋጀው ማንዋል ተግባራዊ እንድሆን እንደሚተጉ ገለጹ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ልማትና ሰብዓዊ ሥራዎችን ከቤተክርስቲያኒቱ መንፈሳዊ አገልግሎት ጋር አቀናጅቶ ለማስኬድ የሚረዳ አወደ-ጥናት በአርባምንጭ ከተማ በደቡብ ምዕራብ ቀጠና ግንቦት 28/2018ዐ.ም-ግንቦት 29/2018 መካሄዱ የሚታወስ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ከአጥቢያ ጀምሮ እስከ ብሔራዊ ደረጃ ያሉትን መንፈሳዊና ልማታዊ አውታሮች ይበልጥ በማቀናጀት፣ የውስጥ አቅምና ሀብቶቿን በውጤታማነት ለመጠቀም የሚያስችላትን ቅንጅታዊ አሰራር እና ሀብት መሰበሰብ ማንዋል ለመተግበር የሚረዳ አውደ ጥናት አደረገች። ይህ የተገለጸው የደቡብ ምዕራብ ቀጠና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ጽሕፈት ቤት ከኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ከግንቦት 28 እስከ ግንቦት 29 ቀን ድረስ ባካሄደው ከፍተኛ የምክክርና የስልጠና መድረክ ላይ ነው።
በዚህም አውደ ጥናት የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ከተለያዮ ቀጠና የተገኙ መሪዎች በቤተክርስቲያኒቱ የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን ለተዘጋጀውን ቅንጅታዊ አሰራር እና ሀብት መሰባሰብ ማንዋል ተግባራዊነት እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ቀጠና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ጽሕፈት ቤት ዋና ጸሐፊ መምህር እያሱ እንዳሻው፤ ቤተክርስቲያኒቱ ያላትን መንፈሳዊና ቁሳዊ ሀብቶች በማቀናጀት ማኅበረሰቡን ይበልጥ ውጤታማ በሆነ መልኩ ለማገልገል እየሠራች መሆኑን ወደ ፍትም አጠናክራ እንደምትቀጥል ተነግረዋል።
ጥሪ ከተደረገላቸው አምስት ቀጠናዎች መካከል የአራት ቀጠና መሪዎች የተገኙ ሲሆን የጂንካ ጽሕፈት ቤት የሚገኝበት ቀጠና ግን በተለያዩ ምክንያቶች ሊገኝ አልቻለም። ይሁን እንጂ በተገኙት አራቱ ቀጠናዎች መካከል የተደረገው ሰፊ ውይይት ለቀጣይ አገልግሎት የሚሆኑ በርካታ ግብዓቶችና አዳዲስ ራዕዮች የተሰነቁበት መሆኑ ተገልጧል።
መምህር እያሱ በሰጡት ማብራሪያ፥ ስልጠናው በቤተክርስቲያን ውስጥና ከቤተክርስቲያን ውጪ ያሉትን እግዚአብሔር የሰጠውን የሰው ኃይል፣ ገንዘብ፣ እውቀትና ሙያ በአንድ ላይ አቀናጅቶ ለመጠቀም ትልቅ ግንዛቤ የፈጠረ መሆኑን ገልጸዋል። “ከአጥቢያ ጀምሮ እስከ ቀጠናው ዋና ጽሕፈት ቤት ድረስ ያሉ የተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎችና መዋቅሮች አንዱ ለሌላው እየታዘዝና እየተገዛ በቅንጅት ቢሰሩ፥ ውጤቱ እጅግ ከፍተኛ እንደሚሆን ተምረናል” ብለዋል።
ቤተክርስቲያኒቱ የውጭ አገር እርዳታን ብቻ ሳትጠብቅ፥ ያላትን በርካታ ሀብቶችና ጥሪቶች አቀናጅታ በእግዚአብሔር ኃይል ከተንቀሳቀሰች ራሷንም ሆነ የአካባቢውን ማኅበረሰብ ሙሉ በሙሉ መደገፍ እንደምትችል በመድረኩ መረጋገጡን ዋና ጸሐፊው አብራርተዋል። በአሁኑ ወቅትም በቀጠናው በቅንጅት የሚሰሩ በርካታ ስራዎች መኖራቸውን የጠቀሱት መምህር እያሱ፥ ይህ ስልጠና ግን በቀጣይ አገልግሎቱን ይበልጥ በላቀና በተደራጀ መልኩ ለማስቀጠል ትልቅ መነቃቃት የፈጠረ መሆኑን ተናግረዋል።

የደቡብ ምዕራብ ቀጠና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የስራ አስፈጻሚ ሰብሳቢ አቶ መንግስቱ ቦሼ በሰጡት ማብራሪያ፥ “መንፈሳዊ አገልግሎቱም ሆነ የልማት ስራው ሁለቱም መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሰረት ያላቸው በመሆናቸው፤ ሁለቱን አጣምሮ መሄድ ለቀጣዩ ትውልድና ለቤተክርስቲያኒቱ ሂደት ወሳኝ ነው” ብለዋል።

የኮሚሽኑ መንፈሳዊ አገልግሎትና የልማት ሥራዎችን መቀናጀት ላያ ያለመ አወደ-ጥናት አካሄደአርባምንጭ፡- የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ልማትና ሰብዓዊ ሥ...
11/06/2026

የኮሚሽኑ መንፈሳዊ አገልግሎትና የልማት ሥራዎችን መቀናጀት ላያ ያለመ አወደ-ጥናት አካሄደ

አርባምንጭ፡- የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ልማትና ሰብዓዊ ሥራዎችን ከቤተክርስቲያኒቱ መንፈሳዊ አገልግሎት ጋር አቀናጅቶ ለማስኬድ የሚረዳ አወደ-ጥናት በአርባምንጭ ከተማ በደቡብ ምዕራብ ቀጠና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ግንቦት 28/2018 ዓ.ም-ግንቦት 29/2018 አካሄደ፡፡
በአወደ-ጥናቱ የተገኘቱ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ምክትል ፕሬዝዳንት እና የኮሚሽኑ ቦርድ ሰብሳብ አቶ ዳንኤል ጫዕሜቦ ከተለያዮ 4 ቀጠናዎች በአውደ-ጥናቱ ለተደሙ መሪዎች የእንኳን ደህና መጣቹ መልዕክት በማስተላለፍ እና ስለ አውደ ጥናቱ ዓላማ ገለጻ በማድረግ ሙሉ ወንጌል ለሙሉ ሰው በሚል የእግዚአብሔርን ቃል አካፍለዋል፡፡
አውደ-ጥናቱ የወንጌልና የልማት አገልግሎቶችን የሚያቀናጅ ታሪካዊ የምክክር መድረክ እንደሆነ የገለጹት አቶ ዳንኤል በዚህ የምክክር መድረክ ላይ የተለያዩ ቀጠናዎች የተውጣጡ መሪዎችና ባለድርሻ አካላት በጋራ መሳተፋቸወን አድንቀው። ይህም በደቡብ ምዕራብ ቀጠና ቅንጅታው አሰራር መተግበር መጀመሩን የሚያሳይ ነው ብለዋል፡፡
በመድረኩም “ሙሉ ወንጌል ለሙሉ ሰው” በሚል ርዕስ ስለ ቅንጅታዊ አሰራር አላማ ሰፋ ያለ ገለጻ ያደረጉት የቤተክርስቲያኒቱ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የኮሚሽኑ ቦርድ ሳብሳብ አቶ ዳንኤል ጫዕሜቦ ቤተክርስቲያኒቱ ከተመሰረተችበት ከ1920ዎቹ ጀምሮ ልማትንና ወንጌልን ጎን ለጎን በማስኬድ አካላዊ፣ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ችግሮችን በመፍታት ረገድ ትልቅ አሻራ አሳርፋለች። ሆኖም ግን፣ በሂደት የልማት ስራዎች ይበልጥ ዘመናዊና በፕሮጀክት መልክ መዋቀር ከጀመሩ ወዲህ፣ በሁለቱ ዘርፎች መካከል የተወሰነ የመለያየት ክፍተት መፈጠሩ ተገልጿል።
በቅንጅት መስራትና ሀብት ማሰባሰብ እንደሚያስፈልግ የተናገሩት አቶ ዳንኤል ከለጋሾች ብቻ በሚደረግ ድጋፍ መጓዝ መቅረት አለበት፣በአከባቢ ሀብት እና አቅም ላይ የተመሰረተ ልማት፣በትስስት ግንኙነት ላይ የተመሰረተ የወንጌል ስራ፣ተጠያቂነት ያለው የአስተዳደር አደረጃጅትና ተቋማዊ ትስስር በቤተክርስቲያኒቱ መንፈሳዊ አገልግሎትና የልማትና ሰብዓዊ ስራዎችከምንም ጊዜም በላይ ይበልጥ መጠንከር እና መጎልበት አለበት ብለዋል፡፡
እግዚአብሔር ያልሰጠንን ድህነት ሰርተን መሸነፍ፡ያለንን ሀብት ማልማት ያስፈልጋል፡፡ አባቶቻችን ግንባራቸውን ለውንጌል እውነት ሰጠዋል፡፡ በዚህ ዘመን ያለን እኛ ለስም እና ለዝና ብለን የወንጌል እውነት መሸፈን የለብንም፡፡ ቤተክርስቲያናችን ስትመሰረት አሳተፍ የሆነ የልማት ስርዓት ነው ያላት፡፡ አሁንም ወደ ቀደመው የወንጌል ስራ እና ልማት መመለስ፡ በቅንጅት መስራት ያስፈልጋ።

አርባምንጭ፡– የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ልማትና ሰብዓዊ ሥራዎችን ከቤተክርስቲያኒቱ መንፈሳዊ አገልግሎት ጋር አቀናጅቶ ለማስኬድ የሚረዳ...

Bridging the Gap: How EKHCHADC, CAWST, and GAC are Transforming Community WASH PracticesReal lasting change for a health...
29/05/2026

Bridging the Gap: How EKHCHADC, CAWST, and GAC are Transforming Community WASH Practices
Real lasting change for a healthier life always begins with a single step: sharing knowledge.
To celebrate recent milestones and trade insights with local NGOs and community leaders, the Ethiopian Kale Heywet Church Humanitarian Aid and Development Commission (EKHCHADC), alongside the Center for Affordable Water, Sanitation and Technology (CAWST), hosted a vibrant, two-day workshop in Addis Ababa last week. The event sparked deep, interactive conversations centered on water safety, sanitation infrastructure, hygiene practices, and the power of low-cost, accessible technologies.
Four Years of Impact: The "Women-Led WASH for Healthy Homes" Initiative
For the past four years, EKHCHADC, CAWST, and Global Affairs Canada (GAC) have joined forces to champion the Women-led WASH for Healthy Homes project. By working hand-in-hand with everyday citizens, neighborhood schools, grassroots leaders, and regional water experts, the initiative has driven remarkable, life-changing progress in both family homes and the environment.
Over its four-year span, the collaborative effort achieved incredible, measurable results:
• Empowering Local Workers: 150 grassroots artisans were trained in essential trades.
• Transforming Schools: 16 local educational institutions received vital infrastructure support.
• Broad Outreach: Over 70,770 people were directly reached, alongside 672 health workers or initiatives.
• Safer Water Habits: The number of families actively treating their drinking water skyrocketed by 60 percent.
• Better Daily Hygiene: Proper utilization of handwashing stations rose by 73.5 percent.
• Sanitation Breakthrough: The number of homes equipped with upgraded latrines multiplied by a staggering 60 times.
These metrics represent far more than data on a spreadsheet—they represent a profound shift toward healthier living for thousands of families.
Overcoming Rural Challenges with Local Solutions
Throughout rural Ethiopia, communities frequently battle a web of overlapping water and hygiene obstacles. Families often struggle with a lack of affordable sanitation products, fragile outhouses, deeply ingrained behavior patterns, and structural roadblocks within local governance that make it difficult to adopt and maintain new habits.
To break this cycle, the project embraced a learning-first philosophy. By blending affordable technology with behavioral psychology and structural support—all powered by local enthusiasm—the initiative mapped out a new path forward. During the workshop, attendees actively debated and analyzed diverse ideas to ensure these strategies take root permanently, paving the way for future community-led initiatives.
A Unified Front for Future Health
In his closing address, Woyita Waza(PhD), the Deputy Commissioner of EKHCHADC, called for an even stronger bond between the commission and its partner networks, advocating for an open-door philosophy rooted in teamwork and active cooperation for future projects.
Pointing out how closely public utility systems mirror the everyday well-being of the population, he made a passionate plea for all sectors to unite in tackling these urgent, grassroots struggles.
He emphasized that access to clean drinking water is entirely inseparable from strong sanitation and hygiene habits. Without an equal focus on proper waste management and personal hygiene, he argued, any financial investments poured into clean water access or clinical healthcare will not bring the expected lasting change.
Deputy Commissioner Woyita Waza(PhD) wrapped up with a sobering warning: ignoring these foundational needs will only leave vulnerable families trapped in an endless, generational loop of avoidable sickness and economic struggle.
Looking Ahead: Two Decades of Shared Vision
Reflecting on their journey, Woyita Waza(PhD) proudly noted that EKHCHADC has reached two decades of collaboration with CAWST. For over twenty years, this alliance has successfully designed, tested, developed, and implemented a diverse range of operational modalities and models.
Defined by mutual resilience and shared growth, this enduring bond has already hit major structural milestones. Today, building upon this rock-solid foundation, the partnership is leading the charge in introducing innovative, market-driven strategies to make clean, sustainable sanitation a reality for all.

12/05/2026
12/05/2026

Watch the documentary, Experience the vibe
The Ethiopian Kale Heywet Church Humanitarian Aid and Development Commission has inaugurated a 281-meter-deep groundwater well, which leads towards a Brighter Future: Clean Water Comes to Midegatola in the Oromia Region, Eastern Harage, Medigatola Woreda, Uriji, and Lencha district. The air wasn’t just filled with the heat of the Oromia sun—it was filled with celebration. For the community, accessing clean water brings a bright future. Here, what is achieved in Midegatola is clean water for a bright future.
Watch the documentary, Experience the vibe
, ,

የቤተክርስቲያናችን አገልግሎት ስናስብ ልማትን አሁን በለችበት ቅርጽ ብቻ ማሰብ ተገብ ነው ብየ አላምንም፡ አቶ ዳንኤል ጫዕሜቦ የቦርዱ ስብሳባ መክፈቻ ላይ ያስተላለፉት መልዕክትየኢትዮጵያ ቃለ...
30/04/2026

የቤተክርስቲያናችን አገልግሎት ስናስብ ልማትን አሁን በለችበት ቅርጽ ብቻ ማሰብ ተገብ ነው ብየ አላምንም፡ አቶ ዳንኤል ጫዕሜቦ የቦርዱ ስብሳባ መክፈቻ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የቦርድ አመራር በተዘጋጀው የኮሚሽኑን የ10 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ላይ በጥልቀት በመወያየት ሚያዝያ 9 እና 10 2018 ዓ.ም የኮሚሽኑ ቦርድ የኮሚሽኑን የ10 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ መጽደቁ የሚታወስ ነው፡፡

በስብሳባው መክፍቻ ላይ ለቦርዱ አባላት ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን ቦርድ ሰብሳብ እና…

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የቦርድ አመራር በተዘጋጀው የኮሚሽኑን የ10 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ላይ በጥልቀት በመወያየት ሚያዝያ 9 እና 10 2018 ዓ.....

የፀደቀው ስልታዊ ዕቅድ እና ተቋማዊ ተሀድሶየኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የቦርድ አመራር በተዘጋጀው የኮሚሽኑን የ10 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ላይ በጥል...
22/04/2026

የፀደቀው ስልታዊ ዕቅድ እና ተቋማዊ ተሀድሶ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የቦርድ አመራር በተዘጋጀው የኮሚሽኑን የ10 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ላይ በጥልቀት በመወያየት በሳለፍነው ሳምንት ሚያዝያ 9 እና 10 በነበረው የኮሚሽኑ ቦርድ ስብሳባ ላይ ስልታዊ ዕቅዱን አጽድቀዋል፡፡
ይህ ይፋ የተደረገው ስልታዊ ዕቅድ የልማቱን እና የቤተ ክርስቲኒቱን የመንፈሳዊ እና ሰብዓዊ አገልግሎት ከማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጋር በማጣጣም ማህበረሰብ ላይ ተፅእኖ የሚፈጥር መሆኑን የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ም/ክ ፕሬዝዳንትና የኮሚሽኑ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ዳንኤል ጫዕሜቦ እንዲሁም የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር ተፈራ ተሎሬ ሚያዝያ 9 እና 10 /2018 ዓ.ም. በጉዲና ቱምሳ ማሰልጠኛ ማዕከል በተደረገው ጠቅላላ የቦርድ ስብሰባ ላይ ተናግረዋል ፡፡
በመክፈቻ መርሃ ግብሩ ላይ አቶ ታምሩ ባሀጋ “ዘመን ተሻጋሪ አገልግሎት ማለት የእግዚአብሔርን ሐሳብ ማገልገል ነው” በማለት የእግዚአብሔርን ቃል መልዕክት አካፍለዋል።
በመቀጠልም ለቦርዱ አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ቦርድ ሰብሳብ እና የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ም/ፕሬዝዳንት አቶ ዳንኤል ጫዕሜቦ ይህኛው የቦርድ ስብሳባ በጣም ታሪካዊ እና የተለየ የሚያደረገዉ የኮሚሽኑ 10 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ተወያይተን የምናጽድቅበት እና የቤተክርስቲያኒቱን የ100 ዓመት ክብር በዓል ለማክበር ዋዜማ ላይ መሆኑ ነዉ፡፡ በዚህ ሁኔታ አዲሱን ምዕተ ዓመት በሚመጥን መልኩ የተዘጋጀውን ይህን የኮሚሽኑን ስልታዊ ዕቅድ ማጹደቅ ታሪካዊ ያደረገዋል ብለዋል፡፡
አክለውም የቤተ ክርስቲያኑ የልማት ስራ የወንጌል አገልግሎት መሆኑን በማንሳት እንዲሁም ዕቅዱ የቤተ ክርስቲኒቱን የመንፈሳዊ አገልግሎት ከማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጋር በማቀናጀት ማህበረሰብ ላይ ተፅእኖ የሚፈጥር መሆኑን ገልጸዋል። ይህ ስልታዊ ዕቅድም ተቋማዊ ተሀድሶ/ሪፎርም እነዲያመጣ ተስቦ የተዘጋጀ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
ቤተ ክርስቲያኒቱ ቀደም ሲል በተለያዩ ሁለንተናዊ አገልግሎቶች በሀገር ደረጃ ሲታገለገል መቆየቷን ገልጸው በልማት ዘርፍ የተከናወኑ ስራዎች እንደ ሀገር የሚታሰቡ መሆናቸውን አስረድተዋል ። ይህንን ስራ በተሻለ መልኩ ለማስቀጠል የቦርድ ስብሰባ አስፈላጊነቱን ጠቅሰዋል።
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር ተፈራ ተሎሬ በበኩላቸው ዕቅዱን ለቦርዱ አባላት በዝርዝር አቅርበው፣ የሚተገበረው ስትራቴጂ “ሁለንተናዊ ለውጥ ያገኙ የማይበገሩ ማህበረሰቦች” የሚል ራዕይ መሠረት እንዳለው አስታውቀዋል። ዕቅዱ ኢኮኖሚዊ፣ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ልማትን በአንድ አቅጣጫ ላይ ለማስቀመጥ የተነደፈ መሆኑ ተገልጿል።
አክለዉም በዕቅዱ መሠረት እ.ኤ.አ ለ2026–2035 ዓ.ም. ብቻ ከ 27 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት መመደቡን አስታውቀው ይህም በተቋሙ ታሪክ ከፍተኛው መሆኑ አብራርተዋል ዕቅዱ በተቋማዊ ብቃት፣ በማህበረሰብ ልማት፣ በሰብአዊ እርዳታ እና በፕሮግራም ጥራት ላይ የሚያተኩር ነው ብለዋል ፡፡
ከታቀዱ ዋና ዋና ግቦች መካከል፦
• ቤተሰቦችን የምግብ ዋስትና ማስገኘት
• ወጣቶችን በክህሎት ማብቃት
• የሴቶች የአመራር ተሳትፎን ወደ 30% ማሳደግ
• ዲጂታል አሰራር ማስፈን
እንዲሁም ኮሚሽኑ የሀብት ማሰባሰብ ንቅናቄ በማድረግ 25% ገቢ ከአገር ውስጥ ምንጮች ለማግኘት እንደሚሰራ አስታውቋል ይህም ከለጋሽ ድርጅቶች ድጋፍ በተጨማሪ የኮሚሽኑ አቅም እንደሚያጠነክርና አለአስፈላጊ ጫና እንደሚቀንስ ተጠቁመዋል ።
አጠቃላይ የቦርድ ስብሳበው የኮሚሽኑን የ1ዐ ዓመት ስልታዊ ዕቅድና በጀት እንዲሁም እ.ኤ.አ የኮሚሽኑ ጽ/ቤት 2ዐ25 የስራ እድገት ሪፖርት ቦርድ እንድሰሙ የተደረገ ሲሆን ተሻሽሎ በቀረበው በኮምፓሽን በሚረዱ ልጆችና ወጣቶች ፕሮጀኽቶች ማኑዋል መርምረዉ አጽድቀዋል፡፡ በተጨማሪ የተጠፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ስጋት መቀነስና ዝግጁነት፣ ልማትና የቤተክርስቲያን ቅንጅታዊ አሰራር፣ ሀብት ማሰባሰብና ሎካላይዜሽን ሰፍ ውይይት በማድርግ የወደፊት አቅጣጫ ለማሰቀመጥ ዕቅድ ተይዟል፡፡
ምክትል ኮሚሽነር ዶ/ር ወይታ ወዛ በበኩላቸው ʺ የወንጌል በር የሚሆኑ ስራዎችንʺ በመስራት ምስክሮች መሆን አለብን በማልት አሳስበዋል፡፡
እንዲሁም በኮሚሽኑ ቦርድ አባል በመሆን ቀደም ባሉ ጊዜያት ያገለገሉና የአገልግሎት ዘመናቸውን ለጨረሱ መጋቢ አለሙ ኤርጋጎ የጸሎትና የምስጋና የሽኝት ፕሮግራም ተደርጓል፡፡

Commission board approves EKHCHADC’s 10-year strategic plan: Road map of resilience and Self-reliance The Ethiopian Kale...
20/04/2026

Commission board approves EKHCHADC’s 10-year strategic plan: Road map of resilience and Self-reliance
The Ethiopian Kale Hiwot Church Humanitarian Aid and Development Commission (EKHCHADC) has held an essential meeting with its board management regarding the commission’s 10-year strategic plan and other pivotal matters, such as emergency preparedness and response, in a two-day meeting held April 17 and 18, 2026.
After intensive review of the prepared strategic manual and discussion, the EKHCHADC’s board has approved the commission’s 10-year strategic plan, which is expected to strengthen the EKHCHADC humanitarian and developmental intervention in a more advanced and integrated manner between actors, particularly within EKHC-local churches and Ketena Offices. This strategic plan is a key tool to see transformed communities economically, socially, and spiritually.
Despite the donor aid, the strategic manual more emphasizes how local resource mobilized and utilized across the Ethiopian Kale Hiwot Churches, local churches, and the Ketena level. Hence, the significance of the strategic manual is unquestionable when its implementation proceeds efficiently. For this to happen, EKHCHADC board members and the Commission management bodies have been working very closely.
In the opening of the meeting, EKHCHADC Board chairman and Deputy President of EKHC, Daniel Chaemebo, said that as a church, we are preparing to mark 100 anniversaries. Hence, this milestone is not just the church's success but also the commission's.
Daniel also said that the Ethiopian Kale Heywet Church has rich experience in resource mobilizing and helping the destitute people, as well as running developmental activities. History is a witness to this. Since the northern Wollo drought, the Ethiopian kale Heywet church and its development wing have been doing remarkable things in helping the drought victims, restoring their livelihood, and performing other vital activities.
However, the Deputy President and Commission Board Chairman called on EKHC and EKHCHADC to strengthen the existing holistic development and humanitarian intervention in integrative ways with local churches, despite serving the kingdom of God. This the approved strategic plan considers essential elements that help for better and best project implementation and local resource mobilization to address various local urgent needs in addition to donor aid.
The world is in a changing economy. A good strategic plan that will address the now and the diverse problems of the circumstances is a timely matter, said EKHCHADC Commissioner Tefera Talore(PhD). Preparing a good strategic plan that will fit the changing economy of the local and international context is unquestionable to respond proactively to the need. In this regard, this developed strategic plan is prepared considering this matter, and as a commission, we believe integration with local EKHC churches will further solidify EKHC and EKHCHADC's potential in responding to the tense, diverse needs of the societies.
This strategic plan is well-revised and developed, aimed at considering the global, national, and local context. Though it will address the gaps that the commission has been experiencing before. It considers sharing responsibility among actors. Hence, according to this plan, the commission has planned to cover 25 percent of its budget from local sources despite the funds it has received from the donors. In general, the commission has planned 12.4 billion birr to run various humanitarian aid and developmental activities from 2026 to 2030.
It is not only good to help the needy, but also there must be a mechanism that changes their life forever. We can't see independent and self-reliant societies if we only focus on giving aid.
The board members also take a high responsibility to make a follow-up and work more on churches and the Commission’s integration in serving the church and the destitute people in parallel to serving and expanding the kingdom of God.
Emergency response and preparedness are one key priority to tackle unplanned crises that may happen due to natural and human-made disasters
They expressed their firm commitment and support to see the developed and approved strategic plan implementation to bring holistic and sustainable organizational impact on the beneficiaries and their local churches, where projects and programs are implemented across the country.

12/04/2026

የፋሲካ በዓልን በማስመልከት ከኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር የተሰጠ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት::

08/04/2026

Discussion about the launched WASH project with Commissioner Tefera Talore(PhD).
EKHCHADC launched phase two, a 60 ETB million WASH project in the Central Ethiopia region and a 28 million ETB WASH project in the Sidama Region.
This project is more than numbers. It is about a mother who will no longer walk hours for water. It is about a child who will go to school healthy and strong. It is about a community that will thrive with dignity and opportunity.
By 2029, clean water will flow in our villages, and our children will grow up in healthier homes. Let us celebrate this launch as a milestone of hope, and let us commit ourselves to working together so that this promise becomes reality.

Address

Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to The Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission:

Share