26/04/2026
የኢሮብ ታዳጊ ተማሪዎችን እንርዳ!
ቅዳሜ ሚያዝያ ፳፬ (24) ቀን ፪ሺ፲፰ (2018) ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት (Saturday May 2, 2026 11:00 AM Eastern Standard Time) በተዘጋጀው የእርዳታ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ ትብብራችንn እናሳይ።
የኢሮብ ብሔረሰብ በሦስት ወገን በከፋ ውጥረት ውስጥ ያለ አካባቢ በመሆኑ ወጣቱ ስደትን እንደአማራጭ እንዲወስድ ተገዷል፤ ሕብረተሰቡ ህጻናትን ወደ ትምህርት ቤት የሚልክበት አቅሙም ተሟጧል። ስለሆነም የኢሮብ ውዳጆች ስብስብ ባዘጋጁት የእርዳታ ማሰባሰቢያ ላይ በመሳተፍ አቅም የፈቀደውን በማድረግ ወገናዊ ድጋፍ በማድረግ አብረውን ይቁሙ።
በአካባቢው ለዓመታት በዘለቀው ጦርነት ሳቢያ የፈራረሱ ት/ቤቶችን መልሶ ለማቋቋም እና የተበተኑ ሕጻናትን ተስፋ ለመስጠት በምናደርገው ጥረት አብረውን በመሆን ለትምህርት ቁሳቁሶች መግዣ የሚሆን የገንዘብ እርዳታ ወይም ለመማሪያ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶችን በማበርከት ሊተባበሩን ይችላሉ።
ቦታ፦ ምናባዊ አዳራሽ (Zoom)
http://zoom.us
Meeting ID: 879 5971 8930
Passcode: 781845
Location, Local Time
Eastern Standard Time (EST/EDT), 11:00 AM
London (BST), 4:00 PM
Berlin (CEST), 5:00 PM
Beirut (EEST), Jerusalem (IDT), Saudi Arabia (AST), 6:00 PM
Ethiopia (EAT), 6:00 PM (12:00 ምሽት)
Dubai (GST, 7:00 PM
Melbourne / Sydney (AEST), “1:00 AM (Sunday, May 3)”