Ethio-Gulf Development Association

Ethio-Gulf Development Association we care !!! we empower !!! we consult !!!

25/08/2026
ራህማ አዳሪ ት/ቤት በ2010 ሲጀመር በአርብቶ አደሩ አካባቢ ትኩረት ያልተሰጣቸው ልጆችን መታደግ የኛ ሀላፊነት ነው ብለው የተነሱ የኢትዩ ገልፍ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን( 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐆𝐮𝐥𝐟 𝐃𝐞...
25/08/2026

ራህማ አዳሪ ት/ቤት በ2010 ሲጀመር በአርብቶ አደሩ አካባቢ ትኩረት ያልተሰጣቸው ልጆችን መታደግ የኛ ሀላፊነት ነው ብለው የተነሱ የኢትዩ ገልፍ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን( 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐆𝐮𝐥𝐟 𝐃𝐞𝐯𝐞𝐥𝐨𝐩𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐀𝐬𝐬𝐨𝐜𝐢𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧)የልማትና የሀገር ለውጥ አራማጅ ወንድማማቾች ለዚህ አላማ መሳካት እውነተኛ አጋር ተቋም በመምረጥ በአፋር አሳይታ ከሚገኘው Solidarity Integrated Sustainable Development ጋር በመቀናጀት ወደ ተግባር ተገብቶበት ሌሎች የሀገራችን ህብረተሰብ የሚያሳካውን ውጤት በአፋርና ሙስሊሙ አካባቢም መሳካት ሚችል መሆኑን በዘንድሮው 2018 ዓመት የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና 100% ወይም ሁሉንም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ማሳለፍ ችሏል፡፡ በዚህ ርብርብ የተሳተፋችሁ በሙሉ እጅግ እናመሰግናለን አላህ ስራችሁን ይቀበል፡፡ ይህንን ሙከራችንን በሌሎች የሀገራችን ከፍል ለማስፋፋት ቃል እንገባለን፡፡

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 13:00

Telephone

+251113492906

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-Gulf Development Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethio-Gulf Development Association:

Shortcuts

Share