Ayzon Foundation

Ayzon Foundation Building Schools & Mobile Libraries | Restoring Education for War-Affected Children | Empowering Youth & Leaders | Providing Sanitary & Clean Water.

Contact us to partner, volunteer, and donate our projects.

ምዝገባዎን ያጠናቅቁ! 🥾⛰️ለጉለሌ እፅዋት ማዕከል የእግር ጉዞ ምዝገባዎን ለማጠናቀቅ ከላይያለውን የባንክ ሂሳብ ቁጥር ወይም የቴሌ ብር (Telebirr) QR ኮድ ይጠቀሙ፦የክፍያ አማራጮች፦-...
21/04/2026

ምዝገባዎን ያጠናቅቁ! 🥾⛰️

ለጉለሌ እፅዋት ማዕከል የእግር ጉዞ ምዝገባዎን ለማጠናቀቅ ከላይ
ያለውን የባንክ ሂሳብ ቁጥር ወይም የቴሌ ብር (Telebirr) QR ኮድ ይጠቀሙ፦

የክፍያ አማራጮች፦

- 2500 ብር (መደበኛ)
- 3000 ብር (ከአይዞን ቲሸርት ጋር 👕)

ማሳሰቢያ፦ ክፍያ እንደፈጸሙ የክፍያ ማረጋገጫውን (Screenshot) በ DM ይላኩልን!

Secure Your Spot! 🥾⛰️✨

To finalize your registration for the Gulele Botanical Garden hike, please complete your payment using the bank details or Telebirr QR code below:

Pricing:

- 2500 ETB (Lunch+ snacks + transportation)
- 3000 ETB (With Ayzon T-shirt 👕)

Next Step:

Please DM us a screenshot of your transfer to confirm your spot!

To book or more information call 📞 or text 💬 0 nine 3 three 9 four 0 zero 9 four or 0 nine 4 four 6 nine 4 four 6 nine

ኑ አብረን እንዝናና ! 🥾✨ለንጹህ አየር እና ለጥሩ ጊዜ ዝግጁ ናችሁ? ሚያዝያ 23 ቀን በጉለሌ እፅዋት ማዕከል አብረን እንዝናና! 🌿⛰ዝርዝር መረጃ፦🍱 ምሳና ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል!💳 250...
19/04/2026

ኑ አብረን እንዝናና ! 🥾✨

ለንጹህ አየር እና ለጥሩ ጊዜ ዝግጁ ናችሁ? ሚያዝያ 23 ቀን በጉለሌ እፅዋት ማዕከል አብረን እንዝናና! 🌿⛰

ዝርዝር መረጃ፦

🍱 ምሳና ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል!
💳 2500 ብር (መደበኛ)
👕 3000 ብር (ከአይዞን ቲሸርት ጋር! )
📍 መገናኛ ቦታዎች: ሜክሲኮ፣ መገናኛ እና ፒያሳ (ሰዓቱንና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን በቅርቡ እናሳውቃለን)

🔗 ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdR9k9gn0NtewtlVaSBR1lamNi-kuAnhXmriRqnaxJu_UyCAQ/viewform?usp=publish-editor

ለበለጠ መረጃ ወይም ለመመዝገብ በ ሚከተሉት ቁጥሮች SMS መላክ ና መደወል ይችላሉ +2519 33 94 00 94 or +2519 4469 4469

Join Us for a Hike! 🥾✨

Ready for fresh air and community vibes? We’re heading to Gulele Botanical Garden on May 1st! 🌿⛰

The Details:

🍱 Lunch & transport are included!

💳 2500 ETB (Standard)

👕 3000 ETB (Includes Ayzon T-shirt! ) 📍Pick up places from Mexico, Megenagna and Piassa (we’ll confirm the exact time and location in the coming days)

🔗 Register here: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdR9k9gn0NtewtlVaSBR1lamNi-kuAnhXmriRqnaxJu_UyCAQ/viewform?usp=publish-editor

Or call or text +2519 33 94 00 94 or +2519 4469 4469 to book or more information.

15/04/2026

🥾ሚያዝያ 23 የእግር ጉዞ ዝግጅት በጉለሌ እፅዋት ማዕከል 🌿

* መደበኛ፦ 2500 ብር (ምሳ ያካተተ 🍱)
* የአይዞን ጥቅል፦ 3000 ብር (ምሳንና የአይዞን ፋውንዴሽን ቲሸርት ጋር! 👕)

🔗 የምዝገባ ፎርሙን ሞልተው አሁኑኑ ይመዝገቡ 📝

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdR9k9gn0NtewtlVaSBR1lamNi-kuAnhXmriRqnaxJu_UyCAQ/viewform?usp=publish-editor

🥾May 1st Hiking at Gulele Botanical Garden 🌿

* Standard: 2500 ETB (Lunch included 🍱)
* Foundation Pack: 3000 ETB (Includes lunch + Ayzon T-shirt! 👕)

🔗 Sign up now: Via the following link ! 📝

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdR9k9gn0NtewtlVaSBR1lamNi-kuAnhXmriRqnaxJu_UyCAQ/viewform?usp=publish-editor

💎🔍የውስጥ ሀብትን ፍለጋ🔎💎ከሞዴስ ድጋፍ ባለፈ፣ የዚህ ሳምንት የTIMAR ፕርግራማችን በውስጣችን ያለውን ሀብት ስለመፈለግ ነበር። ከተማሪዎቹ ጋር በመጫወት፣ አሸናፊዎችን በመሸለም እና ወደ ...
14/04/2026

💎🔍የውስጥ ሀብትን ፍለጋ🔎💎

ከሞዴስ ድጋፍ ባለፈ፣ የዚህ ሳምንት የTIMAR ፕርግራማችን በውስጣችን ያለውን ሀብት ስለመፈለግ ነበር። ከተማሪዎቹ ጋር በመጫወት፣ አሸናፊዎችን በመሸለም እና ወደ ውስጣቸው ተመልክተው የውስጣቸውን ሀብትና ጥንካሬያቸውን (Inner wealth) እንዲያወጡ እንዲሁም ዘላቂ በራስ መተማመንን እንዲገነቡ በመርዳታችን ደስተኞች ነን! ✨”

💎🔍Finding Your Inner wealth🔎💎

Beyond providing sanitary pads, this week’s TIMAR’s topic was about exploring the wealth we carry inside. We loved playing games and guiding these students to look within, tap into their inner wealth and strength, and build a foundation of lasting confidence! ✨

13/04/2026

💎🔍የውስጥ ሀብትን ፍለጋ🔎💎

ከሞዴስ ድጋፍ ባለፈ፣ የዚህ ሳምንት የTIMAR ፕርግራማችን በውስጣችን ያለውን ሀብት ስለመፈለግ ነበር። ከተማሪዎቹ ጋር በመጫወት፣ አሸናፊዎችን በመሸለም እና ወደ ውስጣቸው ተመልክተው የውስጣቸውን ሀብትና ጥንካሬያቸውን (Inner wealth) እንዲያወጡ እንዲሁም ዘላቂ በራስ መተማመንን እንዲገነቡ በመርዳታችን ደስተኞች ነን! ✨"

💎🔍Finding Your Inner wealth🔎💎

Beyond providing sanitary pads, this week’s TIMAR’s topic was about exploring the wealth we carry inside. We loved playing games and guiding these students to look within, tap into their inner wealth and strength, and build a foundation of lasting confidence! ✨

✨ከመንገዱ ባሻገር ፣ እምነት ከተስፋ ጋር ሲገናኝ።✨በጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ለመጠየቅና ለመርዳት ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ትግራይ ባደረግነው ጉዞ ላይ፤ እምነት በቃላት ሳይሆን በ...
06/04/2026

✨ከመንገዱ ባሻገር ፣ እምነት ከተስፋ ጋር ሲገናኝ።✨

በጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ለመጠየቅና ለመርዳት ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ትግራይ ባደረግነው ጉዞ ላይ፤ እምነት በቃላት ሳይሆን በተግባር የሚገለጽ መሆኑን ተመልክተናል። ይህ ትስስር ትልቅ ዋጋ ያለው የእርዳታ ጉዞን ወደ ወንድማማችነት ስለቀየረው ነው።

- ትግራይ, እንደመሆኒ

መልካም ሰኞ።✨

✨Beyond the Road: Where Trust Meets Hope✨

Mid-way through our second mission to Tigray to visit and support those displaced by the war, we were reminded that trust isn’t just built it’s felt. This connection matters because it turns a journey of aid into a journey of brotherhood.

- Tigray, Endemehoni

Happy Monday !✨

04/04/2026

🩸🩺👩🏽‍⚕️በአቃቂ መንግስት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት TIMAR ፕሮጀክትን ይዘን ተገኝተናል! 🩸🩺👩🏽‍⚕️

💡ያከናወናቸው ዋና ዋና ተግባራት:-

✅ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ (Sanitary pad) ስርጭት
✅ አዲስ የተጨመረ፦ የንጽህና ሳሙናዎች 🧼
✅ ጨዋታ፣ ሳቅ እና ልዩ የሽልማት ጊዜያት! 🎁

ተማሪዎች በትምህርታቸው ላይ እንዲያተኩሩ፣ ጤናቸውን እንዲጠብቁ እና ህልማቸውን እንዲያሳኩ አቅም መሆን፤ እውነተኛ ተፅእኖ መፍጠር ማለት ይህ ነው!

እንደ ሁልጊዜውም፣ እነዚህን ንጽህና መጠበቂያዎችን በልግስና በማበርከት ከጎናችን ለቆሙት Rose Sanitary Napkins ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። የእነርሱ ድጋፍ ልጃገረዶች ያለ ምንም እንቅፋት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ትልቅ አቅም ሆኗቸዋል።

🩸🩺👩🏽‍⚕️Back at Akaki Mengist Primary School with the TIMAR Project! 🩸🩺👩🏽‍⚕️

💡Highlights from the day:

✅ Sanitary pad distribution
✅ New addition: Hygiene soap kits 🧼
✅ Games, laughter, and prizes! 🎁

Empowering girls to stay focused in school, stay healthy, and keep dreaming. This is what impact looks like.

As always, we want to extend our deepest gratitude to Rose Sanitary Napkins for donating the sanitary pads and antibacterial soaps for this distribution. Their consistent support ensures that these young girls can stay focused on their education with confidence and dignity.

🩸🩺👩🏽‍⚕️በአቃቂ መንግስት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት TIMAR ፕሮጀክትን ይዘን ተገኝተናል! 🩸🩺👩🏽‍⚕️💡ያከናወናቸው ዋና ዋና ተግባራት:-✅ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ (Sanitary...
03/04/2026

🩸🩺👩🏽‍⚕️በአቃቂ መንግስት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት TIMAR ፕሮጀክትን ይዘን ተገኝተናል! 🩸🩺👩🏽‍⚕️

💡ያከናወናቸው ዋና ዋና ተግባራት:-

✅ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ (Sanitary pad) ስርጭት
✅ አዲስ የተጨመረ፦ የንጽህና ሳሙናዎች 🧼
✅ ጨዋታ፣ ሳቅ እና ልዩ የሽልማት ጊዜያት! 🎁

ተማሪዎች በትምህርታቸው ላይ እንዲያተኩሩ፣ ጤናቸውን እንዲጠብቁ እና ህልማቸውን እንዲያሳኩ አቅም መሆን፤ እውነተኛ ተፅእኖ መፍጠር ማለት ይህ ነው!

እንደ ሁልጊዜውም፣ እነዚህን ንጽህና መጠበቂያዎችን በልግስና በማበርከት ከጎናችን ለቆሙት Rose Sanitary Napkins ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። የእነርሱ ድጋፍ ልጃገረዶች ያለ ምንም እንቅፋት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ትልቅ አቅም ሆኗቸዋል።

🩸🩺👩🏽‍⚕️Back at Akaki Mengist Primary School with the TIMAR Project! 🩸🩺👩🏽‍⚕️

💡Highlights from the day:

✅ Sanitary pad distribution
✅ New addition: Hygiene soap kits 🧼
✅ Games, laughter, and prizes! 🎁

Empowering girls to stay focused in school, stay healthy, and keep dreaming. This is what impact looks like.

As always, we want to extend our deepest gratitude to Rose Sanitary Napkins for donating the sanitary pads and antibacterial soaps for this distribution. Their consistent support ensures that these young girls can stay focused on their education with confidence and dignity.

✨🎓 ደማቅ የስኬት አከባበር 🎓✨ከ10 ወራት ልፋት እና ትጋት በኋላ፣ የወደፊቱን ለመለወጥ የተዘጋጁትን የ GO, LEAD መሪዎቻችንን በታላቅ ኩራት አስመርቀናል።ይህ ዝግጅት ትርጉም ያለው እን...
01/04/2026

✨🎓 ደማቅ የስኬት አከባበር 🎓✨

ከ10 ወራት ልፋት እና ትጋት በኋላ፣ የወደፊቱን ለመለወጥ የተዘጋጁትን የ GO, LEAD መሪዎቻችንን በታላቅ ኩራት አስመርቀናል።

ይህ ዝግጅት ትርጉም ያለው እንዲሆን ላደረጉት እንግዳ ተናጋሪዎቻችን ሄኖክ ጫላ፣ ፍጹም አጥናፈወርቅ፣ ሳምራዊት ሞገስ እና ዶ/ር መክብብ ጣሰውን፤ እንዲሁም መድረክ መሪያችን ማህሌት መርዕድ እና የፕሮግራሙ አዘጋጃችንን ሻሎም ያዕቆብ ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።

✨🎓 A grand celebration of a powerful milestone. 🎓✨

After 10 months of growth, dedication, and transformation, we proudly present our GO, LEAD graduates, a new generation of confident and capable leaders ready to shape the future.
We couldn’t be prouder of this journey and everything it represents.

A heartfelt thank you to our guest speakers Henok Challa, Fitsum Atnafework, Samrawit Moges, and Dr. Mekibib Tassew along with our moderator, Mahlet Merid, and our host, Shalom Yacob, for making this event truly impactful.

✨🎓የስኬት ምዕራፍ ደማቅ አከባበር 🎓✨ከ10 ወራት ልፋት እና ትጋት በኋላ፣ የወደፊቱን ለመለወጥ የተዘጋጁትን የ GO, LEAD መሪዎቻችንን በታላቅ ኩራት አስመርቀናል።ይህ ዝግጅት ትርጉም ያለ...
01/04/2026

✨🎓የስኬት ምዕራፍ ደማቅ አከባበር 🎓✨

ከ10 ወራት ልፋት እና ትጋት በኋላ፣ የወደፊቱን ለመለወጥ የተዘጋጁትን የ GO, LEAD መሪዎቻችንን በታላቅ ኩራት አስመርቀናል።

ይህ ዝግጅት ትርጉም ያለው እንዲሆን ላደረጉት እንግዳ ተናጋሪዎቻችን ሄኖክ ጫላ፣ ፍጹም አጥናፈወርቅ፣ ሳምራዊት ሞገስ እና ዶ/ር መክብብ ጣሰውን፤ እንዲሁም መድረክ መሪያችን ማህሌት መርዕድ እና የፕሮግራሙን አዘጋጃችንን ሻሎም ያዕቆብ ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።

✨🎓 A grand celebration of a powerful milestone. 🎓✨

After 10 months of growth, dedication, and transformation, we proudly present our GO, LEAD graduates, a new generation of confident and capable leaders ready to shape the future.
We couldn’t be prouder of this journey and everything it represents.

A heartfelt thank you to our guest speakers Henok Challa, Fitsum Atnafework, Samrawit Moges, and Dr. Mekibib Tassew along with our moderator, Mahlet Merid, and our host, Shalom Yacob, for making this event truly impactful.

25/03/2026

🚀💪የጥንካሬ፣ የዕውቀት እና የለውጥ ጉዞ በSHE CAN!💪🚀

ባለፉት ጥቂት ዓመታት 3 ዙሮችን በስኬት አጠናቀን ለምረቃ አብቅተናል። አሁንም ለ4ኛ ሴት ወጣቶችን በሥራ ዝግጁነት እና በሥራ ፈጠራ ለማብቃት ዝግጅታችንን እያጠናቀቅን ነው።

አሁን ደግሞ የሥራችንን ውጤት እና የተገኘውን አስደናቂ ለውጥ በቅርቡ በሚወጣው የዶክመንተሪ ተከታታይ ፊልም ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

ይህ ገና ጅምሩ ነው፤ ገና ብዙ ይቀራል!እንዳያመልጥዎ ገጻችንን (Page) Follow በማድረግ ይከታተሉን። 🔔

💪 A Journey of Strength, Knowledge, and Change through SHE CAN!💪

Over the past few years, we have successfully completed and graduated 3 cohorts.

We continue to empower women and youth through employability and entrepreneurship skills.

Now, we are picking up speed and are ready for our 4th cohort! We will soon bring you the results of our work and the incredible impact we’ve made in our upcoming docuseries.

This is only the beginning; there is so much more to come! Make sure to follow our page so you won't miss it. 🔔

Address

Shola, 4th Floor Harvest ( Meher ) Buiding, Behind Sumeya Mesjid
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayzon Foundation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ayzon Foundation:

Share