Meqoamia Community Development. "መቋሚያ" Peer Recovery support group

Meqoamia Community Development. "መቋሚያ" Peer Recovery support group Building a healthier, drug-free future together.
🌐 www.Meqoamia.org

Meqoamia Community Development Organization (MCDO)
is Empowering individuals and communities through non-clinical, behavioral-based addiction prevention and recovery support.

Elevating Public Health Through Digital Advocacy! 🚀The Meqoamia Community Development Organization (MCDO) is proud to ha...
09/08/2026

Elevating Public Health Through Digital Advocacy! 🚀

The Meqoamia Community Development Organization (MCDO) is proud to have participated in the second session of the Advocacy Clinic series, organized by the Campaign for Tobacco-Free Kids (CTFK) AFRO partners.

On Thursday, July 30, - Zoom Platform

The session, themed "From Message to Mobilisation: Digital Advocacy and Local Campaign Scaling," provided us with powerful strategies to enhance our to***co control work. We are taking these new insights forward to:
✅ Mobilize communities more effectively.
✅ Safeguard our campaigns from to***co industry influence.
✅ Refine our strategic planning and impact evaluation.

A heartfelt thank you to CTFK and all the AFRO partners for this invaluable professional growth opportunity! Together, we are building a healthier, to***co-free future. 🚭✨

06/08/2026
እንደ መቋሚያ ማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) አህጉራዊ አቀፍ ትርጉም ባለው እና እጅግ ጠቃሚ በሆነው በዚህ የዛሬው ዕለት የውይይት መድረክ (ዌብነር) በመሳተፋችን ትልቅ ኩራት ይሰማናል።...
06/08/2026

እንደ መቋሚያ ማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) አህጉራዊ አቀፍ ትርጉም ባለው እና እጅግ ጠቃሚ በሆነው በዚህ የዛሬው ዕለት የውይይት መድረክ (ዌብነር) በመሳተፋችን ትልቅ ኩራት ይሰማናል።

የአፍሪካ ትባኮ መቆጣጠሪያ ጥምረት (ATCA) እና የአፍሪካ ትባኮ ኢንዱስትሪ ክትትልና ፖሊሲ ምርምር ማዕከል (ATIM) በጋራ ያዘጋጁት "አፍሪካን ከትምባሆ ኢንዱስትሪ ሴራ በመከላከል ላይ የሚገኙ አፍሪካውያን ሴቶችን ማክበር" በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ይህ ታላቅ ዌብነር፤ የትምባሆ ኢንዱስትሪዎች በሴቶችና ወጣቶች ላይ የሚያነጣጠሩትን አጥፊ የግብይት ስልቶች በማጋለጥ እና የሴቶችን መሪነት ሚና በማጠናከር ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል።

የዛሬው ዊብነር ማጠቃለያና ዋና ዋና ነጥቦች
የኢንዱስትሪው ስልቶችና ተጽዕኖዎች፡ በታዳጊ ሀገራትና በአፍሪካ የትምባሆ ኢንዱስትሪዎች ሴቶችንና ወጣቶችን ለመሳብ እንደ ማብቃት፣ ውበት እና ነፃነት ያሉ ፅንሰ-ሀሳቦችን በመጠቀም የግብይት ስልቶቻቸውን እየቀየሩ ይገኛሉ። ይህ ደግሞ በሴቶች ጤና፣ ኢኮኖሚያዊ ደህንነት እና ማህበራዊ እድገት ላይ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል።

የሴቶች ሁለገብ ተሳትፎ፡ ሴቶች በተጋላጭነት በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ ቢሆኑም፤ በምርምር፣ በፖሊሲ ማሻሻያ፣ የወጣቶችን ንቅናቄ በመፍጠር እና ተቋማትን በማጠናከር ረገድ ግንባር ቀደም መከላከያ ኃይል ሆነው በመሪነት እየሠሩ ይገኛሉ።

የአፍሪካ ሴቶች ቀን መታሰቢያ፡ ሐምሌ 23 (July 31) በተከበረው የአፍሪካ ሴቶች ቀን ማሰቢያ ዙሪያ የተዘጋጀው ይህ መድረክ፤ በ ATCA እና ATIM አዘጋጅነት የአፍሪካን ሴቶች ድምፅ ከፍ ለማድረግ፣ ተከላካይነታቸውን ለማክበር እና አዲስ የለውጥ ባለቤቶችን ለማፍራት ታላቅ መድረክ ሆኗል።

ትምባሆ ኢንዱስትሪዎች በማህበራዊ ሚዲያ፣ በዲጂታል መድረኮች እና በተለያዩ ማታለያ ስልቶች ሴቶችን ኢላማ አድርገው በሚንቀሳቀሱበት በዚህ ጊዜ፣ የአፍሪካ ሴቶች በምርምር፣ በፖሊሲ ማዕቀፍ ዝግጅት፣ የወጣቶችን ንቅናቄ በማጠናከር እና አህጉራዊ መከላከያን ለማስቀጠል እያደረጉት ያለው አስተዋጽኦ የላቀ ነው።

MCDO በህብረተሰባችን ውስጥ የጤና ጥበቃን ለማረጋገጥ እና መሰል አጥፊ የኢንዱስትሪ ጣልቃገብነቶችን ለመከላከል ከሚደረጉ አህጉራዊ ጥረቶች ጋር አብሮ ለመቆም ቁርጠኛ ነው።

የክስተቱ መረጃዎች
ቀንና ሰዓት፡ ነሐሴ 1, 2018 ዓ.ም. (August 6, 2026) ከሰዓት 9:00 ሰዓት (15:00 Africa/Addis_Ababa)
ጀምሮ እስከ 11:00 ( 17:00 Africa/Addis_Ababa) ተከናውኖል።

የኢትዮጵያ የትምባሆ ቁጥጥር ዳታ ኢኒሼቲቭ (TCDI Ethiopia) ዳሽቦርድ ጠቀሜታ እና የዘላቂነት አቅጣጫ የተረጋገጠበት ወርክሾፕ ተካሄደየመቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) በብ...
06/08/2026

የኢትዮጵያ የትምባሆ ቁጥጥር ዳታ ኢኒሼቲቭ (TCDI Ethiopia) ዳሽቦርድ ጠቀሜታ እና የዘላቂነት አቅጣጫ የተረጋገጠበት ወርክሾፕ ተካሄደ

የመቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) በብሔራዊ የትምባሆ ቁጥጥር አስተባባሪ ኮሚቴ አባልነቱ ፤ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን (EFDA) እና የጤና፣ ልማት እና ጸረ-ወባ ማኅበር (HDAMA) ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የTCDI Ethiopia ዳሽቦርድ ማስተዋወቂያ እና የግምገማ መድረክ ላይ በንቃት ተሳትፈናል።

ዛሬ፦ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም.
ቦታ፦ Inter Luxury Hotel Addis Ababa

1. የዳሽቦርዱ ታላቅ ጠቀሜታ
በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ (Data-Driven Decision Making): የትምባሆ ቁጥጥር ዳታ ኢኒሼቲቭ (TCDI Ethiopia) ዳሽቦርድ የትምባሆ ፍጆታን፣ የፖሊሲ አፈጻጸምን እና የኢንዱስትሪ ተጽዕኖዎችን በማስተባበር ፖሊሲ አውጪዎችና ባለድርሻ አካላት አስተማማኝ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ተጠቅመው ትክክለኛ ውሳኔ እንዲወስኑ ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለው ተገምግሟል።

ቋንቋን ተደራሽ ማድረግ: ዳሽቦርዱ የአማርኛ ቋንቋ ገጾችን ጨምሮ መዘጋጀቱ መረጃው ለአገር ውስጥ ባለሙያዎች፣ ለአካባቢው ማህበረሰብ ተሟጋቾች እና ሰፊው ህብረተሰብ በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን በማድረግ የባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ እንደሚያጠናክረው ተገልጿል።

2. የፕሮጀክቱ ቀጣይነት እና የዘላቂነት አቅጣጫ
የባለቤትነት ሽግግር: የTCDI ፕሮጀክት በጥቅምት (October) ወር የሚጠናቀቅ በመሆኑ፣ ከፕሮጀክቱ ማብቂያ በኋላ የዳሽቦርዱን እና የሥራውን ኃላፊነት በመውሰድ ዘላቂነቱን ከማረጋገጥ አንፃር ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን (EFDA) ጋር በቅርበት በመተባበር ወደፊት ማስኬድ እንደሚገባ አጽንዖት ተሰጥቶበታል።

የመረጃ ወቅታዊነትና ማሻሻያ: የትምባሆ ኢንዱስትሪዎችን የተንኮል እንቅስቃሴዎች በወቅቱ ለመቆጣጠር መረጃዎች በየስድስት ወሩ ብቻ ሳይሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲዘመኑ እና እንዲፖረቱ አቅጣጫ ተቀምጧል።

3. ቁልፍ ምክረ-ሐሳቦች
መረጃዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ የማዘመን እና የማስገባት ስራዎችን ማጠናከር።

ዳሽቦርዱን እስከ ታችኛው የመዋቅር ደረጃ ድረስ ተደራሽ ማድረግ እና አቅም ፈጣሪ ስልጠናዎችን መስጠት።

የሱስ ማከሚያ እና ምልሰተ ሱስን (Relapse) መከላከል የሚመለከቱ መረጃዎችን እና የምርምር ውጤቶችን ዳሽቦርዱ ውስጥ አብሮ አካቶ ማጠናከር።

28/07/2026
🎉 We Have Exciting News! 🇪🇹Meqoamia Community Development Organization (MCDO) has been officially selected as the host o...
28/07/2026

🎉 We Have Exciting News! 🇪🇹

Meqoamia Community Development Organization (MCDO) has been officially selected as the host organisation for the International Society of Substance Use Prevention and Treatment Professionals (ISSUP) National Chapter in Ethiopia! 🏆

This means new opportunities have opened for professionals in the field of substance use prevention, treatment, and recovery in Ethiopia!

🌟 What Does This Mean for You?
If you have a desire to grow professionally (in knowledge and skills) and serve the community in a more scientific way, this news is extremely important for you.

✨ What Do We Gain?
✅ Connections with international professionals
✅ Advanced training opportunities
✅ A platform for professional growth
✅ Evidence-based practices
✅ New capacity for community service

🤝 Join Us!
Become a member of the ISSUP Ethiopia National Chapter and collaborate with professionals who want to make a difference!

Let's Work Together! Let's Grow Together! 💪

We Have Been Awarded a Certificate of Recognition for Our Contribution to Public Health and a Tobacco-Free City!The Meqo...
28/07/2026

We Have Been Awarded a Certificate of Recognition for Our Contribution to Public Health and a Tobacco-Free City!

The Meqoamia Community Development Organization (MCDO) has been awarded a certificate of recognition for our contribution to controlling to***co distribution and protecting the community from secondhand smoke exposure in our city, Addis Ababa!

On July 28, 2026, encouraging results achieved thus far were evaluated during a recognition and award event organized for stakeholders who have made outstanding contributions to to***co control in the city. Dr. Muluemebet Tadesse, Director General of the Authority, who was present at the event, stated that the results achieved in to***co control across the city are changes brought about through strong stakeholder coordination. She urged that to further strengthen these efforts, the enacted to***co control proclamation must be fully implemented, supported by regulations and directives.

Additionally, Mr. Inga Erqeta, Deputy Director General of the Control Sector, who attended the event, explained the tangible changes registered in the to***co control sector in recent years. He stated that the encouraging changes recorded include:

79 percent of entertainment venues being free from to***co smoke,

A decrease in the prevalence of smokers from 5.3 percent to 4.6 percent,

The creation of smoke-free model villages, and

An increase in requests from second-hand smokers demanding "do not smoke here" within the community.

This prestigious certificate of recognition serves as a great encouragement for our organization, MCDO, for the robust community mobilization work carried out in collaboration with stakeholders.

Expressing our heartfelt gratitude for the recognition given to us, we will continue to strengthen our joint efforts with even greater energy than ever before to protect Ethiopia from the harms of to***co and safeguard the generation!

ለህዝብ ጤና እና ከትንባሆ ነፃ ለሆነች ከተማ ላበረከትነው አስተዋጽኦ የዕውቅና ሽልማት ተበረከተልን! 🏆🌿የመቋሚያ ማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) በከተማችን አዲስ አበባ የትንባሆ ስርጭት...
28/07/2026

ለህዝብ ጤና እና ከትንባሆ ነፃ ለሆነች ከተማ ላበረከትነው አስተዋጽኦ የዕውቅና ሽልማት ተበረከተልን! 🏆🌿

የመቋሚያ ማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) በከተማችን አዲስ አበባ የትንባሆ ስርጭትን ለመቆጣጠር እና ህብረተሰቡን ከትንባሆ ጭስ ተጋላጭነት ለመጠበቅ ላደረግነው አስተዋጽኦ የዕውቅና ምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል! 🎉

ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም. በከተማዋ በትንባሆ ቁጥጥር ዘርፍ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት በተዘጋጀው የዕውቅና እና የሽልማት መድረክ ላይ እስካሁን የተመዘገቡ አበረታች ውጤቶች ተገምግመዋል። በመድረኩ የተገኙት የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ሙሉእመቤት ታደሰ፤ በከተማዋ በትንባሆ ቁጥጥር እስካሁን የተመዘገቡት ውጤቶች በጠንካራ የባለድርሻ ቅንጅታዊ አሰራር የመጡ ለዉጦች መሆናቸውን ገልጸው፤ ስራዎቹን ይበልጥ ለማጠናከር የወጣውን የትንባሆ ቁጥጥር አዋጅ በደንቦችና መመሪያዎች በመደገፍ ሙሉ በሙሉ ተግባር ላይ እንዲውሉ ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል።

በተጨማሪም በመድረኩ የተገኙት የቁጥጥር ዘርፍ ም/ል ስራ አስኪያጅ አቶ እንጋ እርቀታ በትንባሆ ቁጥጥር ዘርፍ በቅርብ ዓመታት የተመዘገቡ ተጨባጭ ለውጦችን አብራርተዋል። በዚህም፦

- 79 በመቶ የሚሆኑ የመዝናኛ ተቋማት ከትንባሆ ጭስ ነጻ መሆናቸው፣
- የአጫሾች መጠን ከ5.3 በመቶ ወደ 4.6 በመቶ መቀነሱ፣
- ከጭስ ነጻ ሞዴል መንደሮች መፈጠራቸው፣ እና
- የሁለተኛ አጫሾች “አይጨስብን” የሚል ጥያቄ በህብረተሰቡ ዘንድ መበራከቱ

የተመዘገቡ ትልልቅ አበረታች ለውጦች መሆናቸውን ገልጸዋል።

ይህ የተከበረ የእውቅና ምስክር ወረቀት ድርጅታችን MCDO ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ለሰራቸው ጠንካራ የህብረተሰብ ንቅናቄ ስራዎች የተሰጠ ትልቅ ማበረታቻ ነው።

ለተደረገልን እውቅና ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን፤ ኢትዮጵያን ከትንባሆ ጉዳት ለመጠበቅ እና ትውልድን ለመታደግ የጀመርነውን የጋራ ጥረት ከምንጊዜውም በበለጠ ኃይል አጠናክረን እንቀጥላለን! 💪🚭

🎉 ታላቅ የምስራች!መቋሚያ ማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) ከዓለም አቀፉ የሱስ መከላከል እና ህክምና ባለሙያዎች ማህበር (ISSUP) ጋር ታሪካዊ ስምምነት ተፈራረመ ። በመሆኑም  የ IS...
27/07/2026

🎉 ታላቅ የምስራች!

መቋሚያ ማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) ከዓለም አቀፉ የሱስ መከላከል እና ህክምና ባለሙያዎች ማህበር (ISSUP) ጋር ታሪካዊ ስምምነት ተፈራረመ ። በመሆኑም የ ISSUP ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምዕራፍ (ISSUP Ethiopia National Chapter) ኦፊሴላዊ አስተናጋጅ ድርጅት ሆኖ መመረጡን በታላቅ አክብሮት ስናበስርዎት በደስታ ነው።

ይህ ትልቅ ምዕራፍ በሀገራችን የህዝብ ጤና ጥበቃ፣ የ ሱስ መከላከል እና የማህበረሰብ ማጠናከሪያ ስራዎች ላይ ላለው የቆየ ቁርጠኝነታችን አዲስ ከፍታ የሚሰጥ ነው።

🌍 ብሔራዊ ምዕራፉ ምን ምን ስራዎችን ያከናውናል?

👥 የባለሙያዎችን አቅም ማሳደግ፡ በዘርፉ የተሰማሩ የ ሱስ መከላከል እና የህክምና ባለሙያዎችን በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ባላቸው ስልጠናዎች ማብቃት።

📚 ግንዛቤ ማስጨበጥ፡ ህብረተሰቡ ስለ ሰኝነትን እና ተያያዥ ጉዳቶችን አውቆ እንዲጠብቅ የንቃተ-ህሊና ማዳበሪያ መድረኮችን ማመቻቸት።

🔗 ጠንካራ የግንኙነት መረብ (Network) መዘርጋት፡ ባለሙያዎች እና ተቋማት ልምድ የሚለዋወጡበት አስተማማኝ መድረክ መፍጠር።

📊 ምርምር እና ፖሊሲ ድጋፍ፡ በማስረጃ ላይ የተመሰረቱ መረጃዎችን በማቅረብ ሀገራዊ ፖሊሲዎች እውን እንዲሆኑ ድጋፍ ማድረግ።

ይህ ምዕራፍ ከሀገር ውስጥ ባለፈ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ትብብሮቻችንን በማጠናከር ረገድ እጅግ ከፍተኛ ፋይዳ አለው። MCDO ከ ISSUP ጋር በመተባበር ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ጤናማ እና ታታሪ ማህበረሰብን ለመገንባት የሚያስችሉ ስራዎችን አጠናክሮ ይቀጥላል! 🙏✨

& Public Health Institute -Recovery Support

🎉 Great News!The Meqoamia Community Development Organization (MCDO) is proud to announce that it has been officially sel...
27/07/2026

🎉 Great News!

The Meqoamia Community Development Organization (MCDO) is proud to announce that it has been officially selected as the host organization for the ISSUP Ethiopia National Chapter, following a landmark agreement with the International Society of Substance Use Professionals (ISSUP).

This major milestone brings a new height to our long-standing commitment to public health protection, substance use prevention, and community empowerment in our country.

🌍 What Activities Will the National Chapter Undertake?

👥 Capacity Building for Professionals: Empowering professionals in the field through internationally recognized training programs.

📚 Raising Awareness: Facilitating awareness-raising platforms to help the community understand and protect against addiction and related issues.

🔗 Building a Robust Network: Creating a reliable platform for professionals and institutions to exchange experiences.

📊 Research and Policy Support: Providing evidence-based data to support the realization of national policies.

Beyond the domestic scope, this chapter has immense significance in strengthening our continental and global collaborations. MCDO remains committed to working hand-in-hand with ISSUP to drive initiatives that build a safe, healthy, and resilient community! 🙏✨

& Public Health Institute -Recovery Support

Address

Boli Road
Addis Ababa
1023

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meqoamia Community Development. "መቋሚያ" Peer Recovery support group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Meqoamia Community Development. "መቋሚያ" Peer Recovery support group:

Shortcuts

Share