The Heaven Way International Church

The Heaven Way International Church church /religious orginization

07/09/2026

1 ቆሮንቶስ 1:23 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።

1 ቆሮንቶስ 1:23 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።
07/09/2026

1 ቆሮንቶስ 1:23 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።

ሔቨን ኢንተርናሽናል ቸርች አዲሱን የ2019 ዓ.ም በምስጋና፣ በእልልታ እና በታላቅ የእግዚአብሔር ክብር ለመቀበል ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅቶልዎታል።​በዚህ ልዩ ዕለት፡​ድንቅ የአምልኮ እና የእ...
03/09/2026

ሔቨን ኢንተርናሽናል ቸርች አዲሱን የ2019 ዓ.ም በምስጋና፣ በእልልታ እና በታላቅ የእግዚአብሔር ክብር ለመቀበል ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅቶልዎታል።
​በዚህ ልዩ ዕለት፡
​ድንቅ የአምልኮ እና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ
​የ2019 ዓ.ም የመለኮታዊ መሪ ቃል ማወጃ
​ዕለት፡ እሁድ ጶጉሜ 1
​ሰዓት፡ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ
​ቦታ፡ ሔቨን ኢንተርናሽናል ቸርች
​ይህ አዲስ ዓመት የድል፣ የደስታ እና የበረከት ይሆንልዎታል! ከቤተሰብዎ እና ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመገኘት የመለኮቱ ተካፋይ ይሁኑ።

25/08/2026

ያደርገዋል #

September 9 ጳጉሜ 4 indoor Evangelism የደጉ ሳምራዊ አገልግሎት ማቴዎስ 25:35 -36ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ ...
24/08/2026

September 9 ጳጉሜ 4 indoor Evangelism
የደጉ ሳምራዊ አገልግሎት ማቴዎስ 25:35 -36
ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥
ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና’።
Shere Shere Shere God bless You

በጣም ድንቅ ጊዜ ጌታ ክብሩን ይውሰድዘውትር እሁድ ጠዋት ከ4:00-7:00 እና ሐሙስ ምሽት አ 11:00-2:00 ይምጡ የበረከት ተካፋይ ይሁኑ።
24/08/2026

በጣም ድንቅ ጊዜ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
ዘውትር እሁድ ጠዋት ከ4:00-7:00 እና ሐሙስ ምሽት አ 11:00-2:00 ይምጡ የበረከት ተካፋይ ይሁኑ።

1 ቆሮንቶስ 1:23 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
23/08/2026

1 ቆሮንቶስ 1:23 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥

🕊️ የተወደዳችሁ ቅዱሳን፣ የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ! 🕊️​ነፍስን በሚያረካ አምልኮ እና ሕይወትን በሚያድስ የእግዚአብሔር ቃል ልንሞላ፣ ይህንን አስደናቂ የሆነ የጋራ ጊዜ በጉጉት እንጠብቃለን!...
22/08/2026

🕊️ የተወደዳችሁ ቅዱሳን፣ የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ! 🕊️
​ነፍስን በሚያረካ አምልኮ እና ሕይወትን በሚያድስ የእግዚአብሔር ቃል ልንሞላ፣ ይህንን አስደናቂ የሆነ የጋራ ጊዜ በጉጉት እንጠብቃለን!
​በዚህ መጪው እሁድ ልዩ የሆነ የቃል እና የአምልኮ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ፤ ሁላችሁም መጥታችሁ ከእግዚአብሔር ህልውና እንድትካፈሉ እና የዚህ ታላቅ በረከት ተቋዳሽ እንድትሆኑ በፍቅር ተጠርታችኋል።

​ቀን፦ እሁድ ጠዋት
​ሰዓት፦ ከ 4፡00 እስከ 7፡30 ድረስ

11/08/2026

ሰላም ለእናንተ ይሁን ዓመታዊ የ21 ቀን ፆም እና ፀሎት 11ኛ ዙር ሁለንተናዊ ለውጥ በሚል መርህ ከ ነሀሴ 11-ጳጉሜ1/August 17-September 6 በሀገር ውስጥ እና በውጭም ያላቹ የቤተክርስትያናችን አባላቶች ከወዲሁ ተዘጋጁ shere comment like God bless You
ዘፍጥረት 32፥28
፤ አለውም። ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና።

በጣም ድንቅ ጊዜ ጌታ ክብሩን ይውሰድዘውትር እሁድ ጠዋት ከ4:00-7:00 እና ሐሙስ ምሽት አ 11:00-2:00 ይምጡ የበረከት ተካፋይ ይሁኑ።Follow like comment God bless ...
10/08/2026

በጣም ድንቅ ጊዜ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
ዘውትር እሁድ ጠዋት ከ4:00-7:00 እና ሐሙስ ምሽት አ 11:00-2:00 ይምጡ የበረከት ተካፋይ ይሁኑ።
Follow like comment God bless you

Address

Addis Ababa
29177

Opening Hours

Monday 08:00 - 19:00
Tuesday 08:00 - 19:00
Wednesday 08:00 - 19:00
Thursday 08:00 - 19:00
Friday 08:00 - 19:00
Saturday 08:00 - 19:00
Sunday 08:00 - 19:00

Telephone

+251942125024

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Heaven Way International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share