Grace Speciality Dental & Orthodontic Clinic

Grace Speciality Dental & Orthodontic Clinic Grace Speciality Dental & Orthodontic Clinic is one the best dental center on Addis Ababa directed by Doc Wasihun Orthodontist.

We provide a qualified multi-speciality dental treatment, Orthodontic & Prosthodontic services with well experienced specialist

04/12/2025

ማንኛውም የብሬስ ህክምናን የተመለከለ ጥያቄ ለመጠየቅ አልያም የብሬስ ኦርቶዶንቲክስ ስፔሻሊስት ሃኪማችን ጋር ቀጠሮ ለማስያዝ
0920483512 ይደውሉ።

ክሊኒካችን ለውስን ቀናቶች የዲስካውንት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
ከዚህ በተጨማሪም ክሊኒካችን በብሬስ ኦርቶዶንቲክስ ስፔሻሊስት ሃኪም በመታገዝ ከቀላል እስከ ከባድ የብሬስ ህክምናን ጥራት ባለው መንገድና በዘላቂነት በመስራት የተወላገዱና ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን ያስተካክላል።
የወለቁ ጥርሶችን በዚርኮኒያ፣ በሴራሚክና በኢማክስ ከተፈጥሮ እኩል አመሳስሎ ይተካል።
ለበለጠ መረጃና የጥርስ ህክምና አገልግሎት ከፈለጉ በድርጅታችን ስልክ ቁጥር (0920483512 ወይም 096455 6555) ይደውሉ።
አድራሻችን -
ቁጥር 1= አዲስ አበባ መገናኛ ዋአች ህንፃ 6ኛ ፎቅ (ከዘፍነሽ ወደ ሾላ የሚወስደው መንገድ ላይ)

- ቁጥር 2 = ደሴ ጎልደን ጌት ሆቴል ፊት ለፊት

19/07/2025

ክረምትን በማስመልከት ብሬስ ለሚጀምሩ ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።

ጥራት ያለው የብሬስ ህክምናን በብሬስ ኦርቶዶንቲክስ
ስፔሻሊስት ሃኪሞች ለተማሪዎች፣ ለወጣቶችና ለታዳጊዎች መስጠታችን ነው!!!

ወደ ክሊኒካችን ሲመጡ
ብሬስዎን በብሬስ ኦርቶዶንቲክስ ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን በማሰራት -
👉 ጊዜዎን ይቆጥባሉ፣
👉 ገንዘብዎን ያድናሉ፣
👉 ዘላቂ መፍትሄንም ያገኛሉ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
👉 ከቀላል እስከ ከባድ የብሬስ ህክምና በስፔሻሊስት ሃኪሞችና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን
👉 የወለቁ ጥርሶችን ጥራት ባላቸው የዚርኮኒያና የሴራሚክ ጥርሶች ከዋስትና ጋር እንተክላለን = በሴራሚክ እና ዚርኮኒያ
👉 ጥርስን በቪኒር ማስዋብ
👉 በዘመናዊ መሳሪያ ጥርስን ነጭ ማድረግ
👉 የጥርስ ስር ህክምና
👉 ጥርስን ማጠብ
👉 የጥርስ ሙሌት
👉 ጥርስን መንቀል
👉 መጥፎ የአፍ ጠረንን ማስወገድ
👉 አጠቃላይ የአፍ ውስጥ ህክምና
👉 ዲጂታል x - ray

አድራሻችን - ቁጥር 1*- መገናኛ ዋአች ህንፃ 6ኛ ፎቅ (ከዘፍነሽ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ ያገኙናል።)
ቁጥር 2 - ደሴ (ጎልደን ጌት ሆቴል - ሸምበቂት ምግብ ቤት ፊት ለፊት)

ስልክ ቁጥር - 0920483512/ 09 6455 6555

Grace Speciality Dental & Orthodontic Clinic is one the best dental center on Addis Ababa directed by Doc Wasihun Orthodontist. We provide a qualified multi-speciality dental treatment, Orthodontic & Prosthodontic services with well experienced specialist

17/07/2025

ክረምትን በማስመልከት ብሬስ ለሚጀምሩ ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።

ጥራት ያለው የብሬስ ህክምናን በብሬስ ኦርቶዶንቲክስ
ስፔሻሊስት ሃኪሞች ለተማሪዎች፣ ለወጣቶችና ለታዳጊዎች መስጠታችን ነው!!!

ወደ ክሊኒካችን ሲመጡ
ብሬስዎን በብሬስ ኦርቶዶንቲክስ ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን በማሰራት -
👉 ጊዜዎን ይቆጥባሉ፣
👉 ገንዘብዎን ያድናሉ፣
👉 ዘላቂ መፍትሄንም ያገኛሉ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
👉 ከቀላል እስከ ከባድ የብሬስ ህክምና በስፔሻሊስት ሃኪሞችና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን
👉 የወለቁ ጥርሶችን ጥራት ባላቸው የዚርኮኒያና የሴራሚክ ጥርሶች ከዋስትና ጋር እንተክላለን = በሴራሚክ እና ዚርኮኒያ
👉 ጥርስን በቪኒር ማስዋብ
👉 በዘመናዊ መሳሪያ ጥርስን ነጭ ማድረግ
👉 የጥርስ ስር ህክምና
👉 ጥርስን ማጠብ
👉 የጥርስ ሙሌት
👉 ጥርስን መንቀል
👉 መጥፎ የአፍ ጠረንን ማስወገድ
👉 አጠቃላይ የአፍ ውስጥ ህክምና
👉 ዲጂታል x - ray

አድራሻችን - መገናኛ ዋአች ህንፃ 6ኛ ፎቅ (ከዘፍነሽ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ ያገኙናል።)
ስልክ ቁጥር - 0920483512/ 09 6455 6555

17/07/2025

Holywood Smile

ክረምትን ምክንያት በማድረግ - ለተማሪዎች ጥራት ያለው የብሬስ ህክምናን በብሬስ ኦርቶዶንቲክስ ስፔሻሊስት ሃኪምና እጅግ ዘመናዊ በሆኑ የጥርስ ህክምና ማሽኖች እየሰጠን እንገኛለን።የብሬስ ህክ...
27/06/2025

ክረምትን ምክንያት በማድረግ - ለተማሪዎች ጥራት ያለው የብሬስ ህክምናን በብሬስ ኦርቶዶንቲክስ ስፔሻሊስት ሃኪምና እጅግ ዘመናዊ በሆኑ የጥርስ ህክምና ማሽኖች እየሰጠን እንገኛለን።

የብሬስ ህክምና - የአበቃቀል ችግር ያለባቸውን የተፈጥሮ ጥርሶች - የጥርስ ብራኬቶችን እና ጥርስ ላይ የተለያዩ ፎርስ የሚሰጡ ዋየሮችን በመጠቀም እያንዳንዱ ጥርስ ላይ በባለሙያ የተመጠነ ግፊት በማድረግ የተወላገዱ፣ ወጣ ገባ ያሉና አላስፈላጊ የጥርስ ክፍተቶችን - ቀስ በቀስ ወደ ትክክለኛ ቦታቸው በማምጣት ሁሉንም የጥርስ መዛነፎች ወደ አንድ የጥርስ አርክ ውስጥ በማስገባት የሚያስተካክል የጥርስ ህክምና ስፔሻሊቲ ነው።

ክሊኒካችን ግሬስ ስፔሻሊቲ የጥርስና የብሬስ ህክምና ክሊኒክ -
ከቀላል እስከ ከባድ የብሬስ ህክምናዎችን በኦርቶዶንቲስት (በብሬስ ስፔሻሊስት ሃኪም) እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ክፍያ ክረምትን ምክንያት በማድረግ ለበርካታ ተማሪዎች፣ ወጣቶችና ታዳጊዎች ጥራት ያለው የብሬስ ህክምና አገልግሎቱን እየሰጠ ይገኛል።

ክረምትን ምክንያት በማድረግ - ብሬስ መጀመር ለሚትፈልጉ ተማሪዎች፣ ወጣቶችና ታዳጊዎች እንዲሁም ብሬስ ጀምረው በህክምናው ላረኩ ተማሪዎች፣ ወጣቶችና ታዳጊዎች ለአንድ ወር የሚቆይ ከ"30-50%" ቅናሽ በማድረግ የብሬስ ህክምናን በተመጣጣኝ ዋጋ እየሰጠን እንገኛለን። ስለ ብሬስ ህክምናዎ በስፔሻሊስት ሃኪም አጥጋቢ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን። ህክምናውን ለማግኘትና ቀጠሮ ለማስያዝ ከታች ያሉትን ቁጥሮች ይጠቀሙ።

ክሊኒካቾን "ግሬስ" እጅግ ጥራት ያለው የጥርስ ህክምናን በስፔሻሊስተ ሃኪሞችና በዘመናዊ ማሽኖች በመታገዝ ከጥሩ መስተንግዶ ጋር እያቀረበ ይገኛል።

ከብሬስ ህክምና በተጨማሪ በሁሉም የጥርስ ህክምና አገልግሎታችን ላይ ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል።

- የቆሸሹ፣ የበለዙና የጠቆሩ ጥርሶችን ነጭ ማድረግ
- የወለቁ ጥርሶችን በዚርኮኒያ፣ በሴራሚክና በኢምፕላንት መተካት
- የጥርስ ስር ህክምና ማድረግ
- ቀላል የአፍ ውስጥ ቀዶ ጥገና መስጠት (በስፔሻሊስት ሃኪም)
- የተቦረቦሩ ጥርሶችን መሙላት
- መጥፎ የአፍ ጠረንን ማስወገድ
- መታከም የማይችሉ ጥርሶችን መንበል

አድራሻችን
ቁጥር 1 - አዲስ አበባ
መገናኛ ዋች ህንፃ 6ኛ ፎቅ (ከዘፍነሽ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ) ---
ቁጥር 2 - ደሴ ጎልደን ጌት ሆቴል አካባቢ (ሸምበቂት ምግብ ቤት ፊት ለፊት ላይ ያገኙናል።

ቀጠሮ ለማስያዝ በ "09 6455 6555"/ "0920483512" ይደውሉ።

Dr. Wasihun - (DMD, MSc)
(Assistant Professor of Orthodontics and senior dental surgeon)

17/06/2025

ክሊኒካችንነ ልዩ የሚያደርገው
ጥራት ያለው የብሬስ ህክምናን በብሬስ ኦርቶዶንቲክስ
ስፔሻሊስት ሃኪሞች ለተማሪዎች፣ ለወጣቶችና ለታዳጊዎች መስጠታችን ነው!!!

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
👉 ከቀላል እስከ ከባድ የብሬስ ህክምና በስፔሻሊስት ሃኪሞችና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን
👉 የወለቁ ጥርሶችን ጥራት ባላቸው የዚርኮኒያና የሴራሚክ ጥርሶች ከዋስትና ጋር እንተክላለን = በሴራሚክ እና ዚርኮኒያ
👉 ጥርስን በቪኒር ማስዋብ
👉 በዘመናዊ መሳሪያ ጥርስን ነጭ ማድረግ
👉 የጥርስ ስር ህክምና
👉 ጥርስን ማጠብ
👉 የጥርስ ሙሌት
👉 ጥርስን መንቀል
👉 መጥፎ የአፍ ጠረንን ማስወገድ
👉 አጠቃላይ የአፍ ውስጥ ህክምና
👉 ዲጂታል x - ray

አድራሻችን - መገናኛ ዋአች ህንፃ 6ኛ ፎቅ (ከዘፍነሽ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ ያገኙናል።)
ስልክ ቁጥር - 0920483512/ 09 6455 6555

15/05/2025

ጥርስዎን ካስነቀሉ በኋላ ማድረግ የሚገባዎ ጥንቃቄ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grace Speciality Dental & Orthodontic Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Grace Speciality Dental & Orthodontic Clinic:

Share