Ethiopian Orthodox Twhado Church ለቅድስት አሐቲ ቤተ ክርስቲያን

Ethiopian Orthodox Twhado Church  ለቅድስት አሐቲ ቤተ ክርስቲያን Ethiopian Orthodox Twhado Church አንድ ፡ አምላክ ፡ በሚሆን ፡ በአብ ፡ በ?

የኢትዯጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴ ክርስቲያን አንድ ፡ አምላክ ፡ በሚሆን ፡ በአብ ፡ በወልድ ፡ በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ስም እናምናለን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘልአለም
ወስብሐት ለእግዚአብሔር። ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንዲት ስግደት አሰግዳልሁ ፫ ጊዜ በል::
አንድ ሲሆን ሦስት: ሦስት ሲሆኑ አንድ: በኣካል ሦስት ሲሆኑ: በመለኮት አንድ ለሚሆን አምላክ አሰግዳልሁ:: አምላክን ለወለደች ለመእቤታችን ለድንግል ማርያም አሰግዳለሁ::
ዓለምን ሁሉ ለማዳን ኢየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት መስቀልም አሰግዳልሁ:: መስቀል ኃይላችን ነው:: ኃይላችን መስቀል ነው:: የሚያጸናን

መስቀል ነው:: መስቀል ቤዛችን ነው:: አይሁድ ይክዱታል: አኛ ግን አናምነዋለን:: ያመነው አኛም በመስቀሉ እንድናለን: ድነናልም::
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን!!! ንስእለከ ወናስተበቍዐከ ከመ ትዘከራ ለቅድስት አሐቲ ቤተ ክርስቲያን

23/04/2026
18/04/2026

አሜን።

15/04/2026

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Orthodox Twhado Church ለቅድስት አሐቲ ቤተ ክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopian Orthodox Twhado Church ለቅድስት አሐቲ ቤተ ክርስቲያን:

Share