14/08/2026
የእዝነቱ ነቢይ!
****
በዚህ ታላቅ የረቢዕ ወር፣ ለአለማት እዝነት ሆነው የተላኩትን የነቢዩ ሙሐመድን (ﷺ) ውልደት እናስታውሳለን።
የእሳቸው መምጣት የጨለማው ዘመን ማብቂያ እና የብርሃን፣ የፍቅር እንዲሁም የርህራሄ ጅማሮ ነበር። የህይወት ዘመናቸው ሙሉ የሰው ልጅን ወደ በጎነት የመምራት ጥረት ሆኖ አልፏል።
ኑ ወደ ደግነት! የነቢዩን (ﷺ) የራህመት መንገድ በተግባር በመከተል፣ እጃችንን ወደ ቢላሉል ሐበሺ ማዕከል እንዘርጋ።
ማዕከሉን በመርዳት የእዝነት እና የደግነት ተቋዳሽ እንሁን!