13/05/2025
ለጤና ባለሙያዎች እና ዶክተሮች
መንግስት በአሜሪካን ዘመናዊ ባርነት ውስጥ መሆናችን ስለገባችሁ እናመሰግናለን ።
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😀😀😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
መንግስት ለአሜሪካ የሚከፍለውንስ እዳ ያውቃሉ። ምንዛሬውስ አንድ የአሜሪካን ሰው ወደ አንድ መቶ ሃያ የኢትዮጵያ ሰው ዋጋ አለው ማለት ነው። አይደል ? ሌሎቹስ ለምን ተኙ?