29/10/2025
ጀስቲስ ፎር ኦል ፒ ኤፍ ኢትዮጵያ ከፖይንት ማን ሊደርሺፕ ተቋም ጋር በመተባበር ጥቅምት 18-19/2018 ከፌዴራል እና ከክልል የዳኝነት እና ከፊል የዳኝነት አካልት እና ከፍትህ ሚኒስቴር ለተውጣጡ አቃቤ ህጎች በመሪነት ስነ-ባህሪ እና ሙስናን መከላከል” በሚል ርዕስ የስልጠና መድረክ ተካሂያሄደ። በስልጠናው የፍትህ ዘርፍ መሪዎች በመርህ ላይ የተመሰረተ አመራርን፣ ተቋማዊ ታማኝነትን እና ሙስናን ለመዋጋት ተግባራዊ ስልቶችን በመጠቀም የህዝብን እምነት በማሳደግ የህግ እና የዳኝነት ስራን ለማጠናከር አስተዋጽኦ እንዳለው ተገልጿል።
On October 28–29, a Training Forum on “Inspirational, Trustworthy Leadership and Preventing Corruption in Ethiopia” was held for leaders from Federal and Regional Judicial and Quasi-Judicial Institutions, as well as Prosecutors under the Ministry of Justice. Jointly organized with the Pointman Leadership Institute, the forum provided a platform for justice sector leaders to explore values-based leadership, institutional integrity, and practical strategies for combating corruption which contributes to the ongoing pursuit of fostering public trust and reinforcing ethical governance across Ethiopia’s legal and judicial landscape.
Made possible through the support of our consortium donors:
Embassy of the Netherlands in Ethiopia, Royal Norwegian Embassy in Addis Ababa, of Sweden in Ethiopia, and Austrian Development Agency.