18/08/2026
የቮልስዋገን ተወዳጅነት በታሪክ...
የ1960ዎቹ የሂፒ (Hippie) እንቅስቃሴ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ለውጥን ያለመ የሰላም እና የፍቅር ንቅናቄ ነበር። በሌላ በኩል፣ የአሁኑ የሂፕስተር (Hipster) ባህል በዋናነት በቪንቴጅ ስታይል፣ በልዩ የሙዚቃ ምርጫዎች እና በኪነ-ጥበባዊ የህይወት ዘይቤ ላይ ያተኩራል።
ሁለቱም ከተለመደው የህብረተሰብ ፍሰት ወጣ ያሉ ቢሆኑም፣ ሂፒዎች በዓለም አቀፍ አስተሳሰብ እና በህብረት ሲመሩ፣ ሂፕስተሮች ደግሞ በግላዊ ምርጫ እና በቲማቲክ ስታይል ይታወቃሉ።
ሂፒዎች የቮልስን ካልቸር ከፍ እንዳደረገጉ ይወሳል
Derom Zenderom