ፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቦናዊ የምክክር በጎ አድራጎት ድርጅት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቦናዊ የምክክር በጎ አድራጎት ድርጅት

ፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቦናዊ የምክክር በጎ አድራጎት ድርጅት Established with a vision to see a resilient and psychologically health society

25/05/2026
We are Hiring!
03/05/2026

We are Hiring!

ለሥልጠና ማንዋል (መመሪያ) አዘጋጅ ባለሙያዎች የቀረበ ጥሪ
19/03/2026

ለሥልጠና ማንዋል (መመሪያ) አዘጋጅ ባለሙያዎች የቀረበ ጥሪ

ውድ የፍኖት ቤተሰብጥቅምት 22 የጀመረው የትዳር ሥልጠና ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በብዙዎች ጥያቄ መሠረት ቀጣይ ዙር (9ኛ ዙር) ኅዳር 20 ይጀምራል።ባሉን ውስን ቦታዎች ፈጥነ...
17/11/2025

ውድ የፍኖት ቤተሰብ

ጥቅምት 22 የጀመረው የትዳር ሥልጠና ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

በብዙዎች ጥያቄ መሠረት ቀጣይ ዙር (9ኛ ዙር) ኅዳር 20 ይጀምራል።

ባሉን ውስን ቦታዎች ፈጥነው ይመዝገቡ።

ለመመዝገብ
0983979599
ይደውሉ!

ፍኖት ለጽኑ ማኅበረሰብ!

#ፍኖት
#የጋብቻ ሥልጠና
#ትዳር

ውድ የፍኖት ቤተሰብ!ጥቅምት 22 የጀመረው የትዳር ሥልጠና ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በብዙዎች ጥያቄ መሠረት ቀጣይ ዙር (9ኛ ዙር) ኅዳር 20 ይጀምራል።ባሉን ውስን ቦታዎች ፈጥ...
17/11/2025

ውድ የፍኖት ቤተሰብ!

ጥቅምት 22 የጀመረው የትዳር ሥልጠና ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

በብዙዎች ጥያቄ መሠረት ቀጣይ ዙር (9ኛ ዙር) ኅዳር 20 ይጀምራል።

ባሉን ውስን ቦታዎች ፈጥነው ይመዝገቡ።

ለመመዝገብ
0983979599
ይደውሉ!

9ኛ ዙር የቅድመ ጋብቻ ሥልጠና ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀምራል።ባሉን ውስን ቦታዎች ቀድመው ይመዝገቡ!ለመመዝገብ 0983979599 ይደውሉ!
27/10/2025

9ኛ ዙር የቅድመ ጋብቻ ሥልጠና ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀምራል።

ባሉን ውስን ቦታዎች ቀድመው ይመዝገቡ!

ለመመዝገብ 0983979599 ይደውሉ!

23/09/2025

የፍኖት አባላትን በማስተባበር መስከረም 4 ቀን 2018 ዓ.ም ለ15 አቅመ ደካማ ቤተሰቦች የትምህርት ቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል።

ለጋስ ቤተሰቦቻችንን ከልብ እናመሰግናለን!
#ፍኖት
#ፍኖት ለጽኑ ማኅበረሰብ

FNOT at the National Peace Conference 🌿Fnot Social and Psychological Counseling Charitable Organization (FNOT) is honore...
16/09/2025

FNOT at the National Peace Conference 🌿

Fnot Social and Psychological Counseling Charitable Organization (FNOT) is honored to be invited and participate in the National Peace Conference, organized by the Ethiopian Civil Society Organizations Council (ECSOC), in partnership with CCRDA, EWLA, LIP, ZOA & CARD at Inter Luxury Hotel, Addis Ababa.

With the motto “Toward a Peaceful Ethiopia in the New Year”, the conference gathers civil society organizations and stakeholders to reflect, dialogue, and strengthen collaboration for peace.

As a CSO, FNOT remains committed to promoting peace through psychosocial well-being, resilience, and social harmony — because peace is the foundation for healing and a better future for children, youth, families and the society.

🤝 Together, let us walk toward a peaceful Ethiopia in the new year!

Address

4 Kilo, Ginfile Afqra Bldg 3rd Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 17:00

Telephone

+251967000077

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቦናዊ የምክክር በጎ አድራጎት ድርጅት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቦናዊ የምክክር በጎ አድራጎት ድርጅት:

Share