Children's HopeChest Ethiopia

Children's HopeChest  Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Children's HopeChest Ethiopia, Non-Governmental Organization (NGO), Cape Verde Street, Addis Ababa.

At Children’s HopeChest, we empower orphaned and impoverished children and their communities through relationships that cultivate holistic transformation and sustainability.

25/12/2025

May the joy and peace of Christmas be with you throughout the year ✨
Wishing you a season filled with blessings. Merry Christmas 🎄

To all our USA 🇺🇸 staff and partners ❤️—thank you for all you do.
Christmas looks a little different at each HopeChest CarePoint, but the joy is the same 🎶

Please enjoy this heartfelt Christmas & New Year message of hope from the Children’s HopeChest Ethiopia CarePoint children and staff 🎁

President’s Vision Trip ‘25 📌🇪🇹
17/10/2025

President’s Vision Trip ‘25 📌🇪🇹

የሐዘን መግለጫየችልድረንስ ሆፕቸስት ኢትዮጵያ ባልደረባችን የሆኑት በአቶ ከፈለ ፉጢ ሊግሳ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል።አቶ ከፈለ ፉጢ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ...
10/10/2025

የሐዘን መግለጫ
የችልድረንስ ሆፕቸስት ኢትዮጵያ ባልደረባችን የሆኑት በአቶ ከፈለ ፉጢ ሊግሳ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል።
አቶ ከፈለ ፉጢ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። በዚህም ችልድረንስ ሆፕቸስት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም ለስራ ባልደረቦች ፈጣሪ መፅናናቱን ይሰጥ ዘንድ ይመኛል።

Condolence Message
Children's Hopechest Ethiopia expresses its deepest condolences over the sudden passing of our colleague, Mr. Kefele Futi Ligsa.
Mr Kefele Futi passed away on October 10, 2025. Children's Hopechest expresses its heartfelt condolences and wishes comfort from God for his family, friends, relatives, and colleagues.

🌼🇪🇹 Happy Ethiopian New Year!  🌼 , EnkutatashWish you all and your family a very happy, healthy and prosperous Ethiopian...
11/09/2025

🌼🇪🇹 Happy Ethiopian New Year! 🌼 , Enkutatash
Wish you all and your family a very happy, healthy and prosperous Ethiopian New Year!
🌼መልካም አዲስ ዓመት! እንቁጣጣሽ! 🎊🌼
እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! አደረሰን!
"May the Lord crown your year with His bounty, and your carts with abundance" — Psalm 65:11
“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
መዝሙር 65:11

የረዳን ፈጣሪ ይመስገን!! 🇪🇹 🏗️ ችልድረን ሆፕቸስት  የወጣቶች ስብዕና ግምባታ ማዕከልና የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት(Youth Development and Shopping Center) ማስጀመሪያ ...
24/06/2025

የረዳን ፈጣሪ ይመስገን!! 🇪🇹

🏗️ ችልድረን ሆፕቸስት የወጣቶች ስብዕና ግምባታ ማዕከልና የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት(Youth Development and Shopping Center) ማስጀመሪያ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች በተገኙበት የመሰረት ድንጋይ በሰኔ 14 2017 ዓ.ም ተቀመጠ፡፡🏗️

ይህ የወጣቶች ስብዕና ግምባታ ማዕከልና የገበያ ማዕከል ግንባታ በሁለት አመት ውስጥ የሚጠናቀቅ እና በ100 ሚሊዮን ብር ወጪ የሚከናወን ሲሆን ግንባታዉ ሲጠናቀቅም የወጣቶችን ስብዕና ለመቅረፅ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል፡፡
የመሠረት ድንጋዩን የሀዲያ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ማቲዎስ አኒዮ፣የሾኔ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ አበራ በዶሬ፣የችልድረን ሆፕቸስት ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና ፕሬዝዳንት ክብር ኬን ስፓርክስ ፣የችልድረን ሆፕቸስት በኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ክቡር አቶ ሚልኪያስ ታዬ ፣የሀዲያ ዞን ዋና የመንግስት ተጠሪ እና የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ሳሙኤል ሽጉጤ፣ እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት የመሠረት ድንጋይ የማስቀመጥ ስነ-ሥርዓት ተከናውኗል።
በዕለቱ የተገኙት የሀድያ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ማቴዎስ አኒዮ ፕሮጀክቱ ግዙፍ ፕሮጀክት እንደሆነና በዞን እና በከተማ አስተዳደር ብቻ የተገደበ እንዳልሆነ ተናግረው፣ ፕሮጀክቱን ችልድረን ሆፕቸስት ጋር በመተባበር ከግብ እናደርሳለን ብለዋል።ክቡር አቶ ማቲዎስ አኒዮ አክለውም መንግስት ማህበረሰብ ተኮር ፕሮጀክቶች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ እንደሆነ እንዲሁም ይህም ትልቅ ፕሮጀክት ለአካባቢው ህብረተሰብ ዘርፈ ብዙ የስራ ዕድል እንደሚፈጥር እና ፕሮጀክቱ ተሰርቶ እስኪጠናቀቅ ድረስም መንግስት ከችልድረን ሆፕቸስት ጋር እጅ ለእጅ ተያይዞ በቅንጅት ለመስራት ዝግጁ መሆኑን ተናግረዋል።
የችልድረን ሆፕቸስት ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ኬን ስፓርክስ ወደዚህ የመጣነው ለመለወጥ ራዕይ ስላላችሁ ለውጥ ለማምጣት ነው ፤ ይህን አዲስ ፕሮጀክት ለመጀመር በመቻላችን ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል፤ይህንን ውብ የሆነ የመስሪያ ቦታ የሰጡ የመንግስት አካላትን አመሰግናለሁ ብለዋል።አቶ ኬን ስፓርክስ አክለውም ችልድረን ሆፕቸስት ዓለምን ለመቀየር ትክክለኛው መንገድ ወጣቶች ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እና የችልድረን ሆፕቸስት ዋነኛ ራዕይ በመላው ዓለም ላይ ተስፋን መፈንጠቅ ተቀዳሚ የድርጅቱ ተልዕኮ መሆኑን አስገንዝበዋል ።
የችልድረን ሆፕቸስት በኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሚልኪያስ ታዬ እንደገለፁት የችልድረን ሆፕቸስት ዋነኛ ራዕይ እና እቅድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከጥገኝነት የተላቀቀ ትውልድና ህብረተሰብ መፍጠር ሲሆን ድርጅቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚያከናውናቸው ፕሮጀክቶች ባለድርሻ የመንግስት አካላት ድጋፍ እና ትብብር በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን አመላክተዋል።
አቶ ሚልኪያስ አክለውም ችልድረን ሆፕቸስት ላለፉት 14 አመታት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ማህበረሰቡ ራሱን እንዲችል ብዙ ስራዎችን ሲሰራ የቆየ ድርጅት እንደሆነ እና በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የወጣቶችን ስብዕና ለመቅረፅና መልካም ስብዕናን ለማስረፅ መሠል ፕሮጀክቶችንና ማዕከላትን እያስገነባ እንደሆነ ገልፀው፣ ይህ የሾኔ ከተማ የወጣቶች ስብዕና ማዕከልና ገበያ ማዕከል ፕሮጀክት አንዱ ማሳያ ነው ብለዋል።
የሾኔ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የሆኑት ክቡር አቶ አበራ በዶሬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት የሾኔ ከተማ የሰላም አምባሳደር እንደሆነች ገልፀው፣ ችልድረን ሆፕቸስት ለከተማዉ እድገት እና ልማት እያደረገው ላለው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
==============================
Praise be to Lord for His help!!! 🇪🇹

🏗️ Foundation Laid for Children’s Hope Chest Youth Development and Shopping Center in Shone City 🏗️

The foundation stone for the Children’s HopeChest Youth Development and Shopping Center was laid on June 21, 2025, in the presence of top government officials. The project, which will take two years to complete and cost 100 million birr, is designed to make a meaningful impact on the personal growth of young people in the area.
The ceremony was attended by high-ranking officials, including the Chief Administrator of Hadiya Zone, Mr. Mathewos Anio; the Head of the Prosperity Party in Hadiya Zone, Mr. Samuel Shigute; the Mayor of Shone City, Mr. Abera Bedore; the CEO and President of Children’s HopeChest, Mr. Ken Sparks; the Country Director of Children’s HopeChest Ethiopia, Mr. Milkias Taye; along with other invited guests.

In his keynote address, Chief Administrator Mr. Mathewos Anio emphasized that the project’s impact will extend beyond the city and zone. He highlighted the importance of collaboration with the Children’s Hope Chest organization and reaffirmed the government’s commitment to supporting community-based initiatives. He noted that the project will create significant job opportunities for the local population and reiterated the government’s readiness to work closely with the charity throughout the project’s implementation.

Mr. Ken Sparks shared his excitement about the project. He said they came to Shone City to help make a difference because the people here want to bring positive change. He thanked the local government for providing the land and said Children’s HopeChest is dedicated to Supporting young people and igniting hope around the world.🌍

Children’s HopeChest Ethiopia Country Director Mr. Milkias Taye outlined the organization’s vision to build a self-reliant generation and reduce dependency across the country. He stressed the importance of government cooperation in achieving this mission. Mr. Milkias added that over the past 14 years, Children’s HopeChest has been implementing similar projects nationwide to promote youth development and character building—of which the Shone City Youth and Shopping Center is a prime example.

Mayor Mr. Abera Bedore described Shone City as a symbol of peace and expressed his gratitude to Children’s HopeChest for supporting the community’s growth and development.
Central Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureau
Hadiya zone Government Communication
የሾኔ ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት
South Radio and Television Agency
Hadiya.TV
የሾኔ ከተማ አስ/ር ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

የጫፓ የወተት ሃብት ልማት ማዕከል ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተጣለ። 🧱🐄🇪🇹ችልድረን ሆፕቸስት ጫፓ የወተት ሃብት ልማት ማዕከል ግንባታ መሰረት ድንጋይ ተጣለ፡፡በመርሃ ግብሩ ላይ ጥሪ የተደረገ...
20/06/2025

የጫፓ የወተት ሃብት ልማት ማዕከል ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተጣለ። 🧱🐄🇪🇹

ችልድረን ሆፕቸስት ጫፓ የወተት ሃብት ልማት ማዕከል ግንባታ መሰረት ድንጋይ ተጣለ፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወካዮች: የማህበረሰብ ተወካዮች እና ግብዣ የተደረገላቸዉ ሰዎች ታድመዋል፡፡

በመርሃ ግብሩም በወንዶገነት ወረዳ ዋና አስተዳደር የተከበሩ አቶ ሐማሮ ሐይሶ እና በችልድረን ሆፕቸስት የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ክቡር አቶ ሚልኪያስ ታዬ የመሰረት ድንጋዩን አኑረዋል፡፡
በወንዶገነት ወረዳ ዋና አስተዳደር የተከበሩ አቶ ሐማሮ ሐይሶ መንግስት በጫፓ የወተት ሃብት ልማት ማዕከል ግንባታ ሂደት መንግስት ዘላቂ ድጋፉን እንደማያቋርጥ ባደረጉት ንግግር ገልፀዋል፡፡ እንዲሁም በችልድረን ሆፕቸስት የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር አቶ ሚልኪያስ ታዬ የወረዳ አስተዳደሩ ለወተት ሃብት ልማት ማዕከል ግንባታ ቦታ መንግስት ላደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡

የግንባታ መሰረት ድንጋይ ማስቀመጥ ስነስርዓት በተጨማሪም ጥሪ የተደረገላችው እንግዶች የችግኝ ተከላ መርሃግብር እና ችልድረን ሆፕቸስት በተለያዩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ክፍሎች ዉስጥ እየተገበራቸው ያሉትን በርካታ ማህበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡

Foundation Stone Laid for Construction of Chapa Dairy Development Center 🧱🐄🇪🇹

Children’s HopeChest has officially laid the foundation stone for the construction of the Chapa Dairy Development Center.
The ceremony was attended by invited government officials, staff members from Children’s HopeChest CarePoint, and community representatives from the woreda.
The foundation stone was laid by the Honorable Ato Hamaro Hayso, Chief Administrator of Wondogenet Woreda, and the Honorable Ato Milkias Taye, Country Director of Children’s HopeChest Ethiopia.
In his speech, Mr. Hamaro Hayso affirmed the government’s continued support for the construction of the Chapa Dairy Development Center.
Mr. Milkias Taye, Country Director of Children’s HopeChest Ethiopia, also expressed his gratitude to the Woreda administration for its support in establishing the Dairy Resource Development Center.
During the groundbreaking ceremony, invited guests planted trees and visited community-centered projects being implemented by Children's HopeChest across Ethiopia.

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!መልካም በዓል!Happy Ethiopian Easter!“እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም”— ማቴዎስ 28፥6"He is not here; he ha...
19/04/2025

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
Happy Ethiopian Easter!
“እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም”— ማቴዎስ 28፥6
"He is not here; he has risen, just as he said." -Matthew 28:6

ችልድረን ሆፕቸስት ኢትዮጵያ 🇪🇹 በቅርቡ ለወላጆች 👨‍👩‍👧‍👦 እና ለአሳዳጊዋች ስለ ልጆች ጤናማ የሆነ የባህርይ እርምት እና አስተዳደግ ላይ ያተኮረ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አካሂደዋል፡፡ ...
28/03/2025

ችልድረን ሆፕቸስት ኢትዮጵያ 🇪🇹 በቅርቡ ለወላጆች 👨‍👩‍👧‍👦 እና ለአሳዳጊዋች ስለ ልጆች ጤናማ የሆነ የባህርይ እርምት እና አስተዳደግ ላይ ያተኮረ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አካሂደዋል፡፡ በስልጠናውም ለወላጆች እና አሳዳጊዋች ታዳጊዎች በመልካም ምግባር እንዲያድጉ ከቅጣት ይልቅ በምክር ማረም እንዲሁም ምግባረ ብልሹ የሆኑ የታዳጊዋችን ባህሪ ጤናማ የሆነ በሆነ መንገድ መፍታት እንደሚችሉ ያካተተ ስልጠና ወስደዋል፡፡

Empowering Parents: Positive Discipline Training Successfully Conducted 👩‍🏫✨👨‍👩‍👧‍👦

Children’s HopeChest Ethiopia 🇪🇹 recently hosted a successful training session on Positive Discipline for Parents and Guardians.

This interactive session focused on shifting from traditional punishment-based approaches ⚖️ to a more constructive and nurturing discipline style🌱. Participants learned that discipline is about teaching 📚, guiding 🧭, and fostering self-control, rather than instilling fear or pain.

The training emphasized that positive discipline fosters growth, strengthens relationships, and boosts a child’s self-esteem, whereas punitive methods can have long-term negative effects.

We are committed to equipping parents and guardians 👨‍👩‍👧‍👦 with the right tools 🛠️ to create a supportive and nurturing environment 🏡 for their children.

🌟 Empowering Tomorrow's Leaders!🚀From February 3 to 8, 2025, 36 youth from Addis Ababa Area CarePoints gathered at Gudin...
26/02/2025

🌟 Empowering Tomorrow's Leaders!🚀

From February 3 to 8, 2025, 36 youth from Addis Ababa Area CarePoints gathered at Gudina Tumsa Training Institute for a life-changing Regional Youth Leadership Training. Through lectures, games, role-plays, and interactive sessions, they explored self-awareness, goal setting, critical thinking, decision-making, peer pressure resistance, and stress management. 🙌

Past participants shared how the training transformed their lives, boosting confidence, leadership, and resilience. By the end, these young leaders left empowered, with clear goals and practical skills to navigate life.

Now, they’ll multiply the impact by sharing their knowledge at their CarePoints, fostering a culture of leadership and growth. 🌿

🚀❤️

እንኳን አደረሳችሁ 🌼መልካም በአል 🌼 መልካም አዲስ አመትChildren's HopeChest wishes you and your family a very happy Ethiopian New Year!
11/09/2024

እንኳን አደረሳችሁ 🌼
መልካም በአል 🌼 መልካም አዲስ አመት
Children's HopeChest wishes you and your family a very happy Ethiopian New Year!

Address

Cape Verde Street
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00

Telephone

+251920950962

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Children's HopeChest Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Children's HopeChest Ethiopia:

Share