ባለአደራው/baladeraw

ባለአደራው/baladeraw Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ባለአደራው/baladeraw, Charitable organisation, Addis Ababa.
(1)

👇 ከታች ያለው 👇 ፅሁፍ በደንብ ይነበብ አደራ 🙏የባለአደራው ወዳጆች የከበረ ሰላምታዬ ባላችሁበት ይድረሳችሁ! ከሁሉ አስቀድሜ እኔን ከሁላችሁም ትንሹን ሰው ይህንን ሁሉ ጊዜ እንዳገለግል ዕድ...
04/11/2025

👇 ከታች ያለው 👇 ፅሁፍ በደንብ ይነበብ አደራ 🙏

የባለአደራው ወዳጆች የከበረ ሰላምታዬ ባላችሁበት ይድረሳችሁ! ከሁሉ አስቀድሜ እኔን ከሁላችሁም ትንሹን ሰው ይህንን ሁሉ ጊዜ እንዳገለግል ዕድሉን ስላገኘው አግዚአብሔርን አመሰግናለሁ!

ሰሞኑን እዮሀ ሚዲያ ላይ አንድ አባታችን በተናገሩት ንግግር እና ባያችሁት ቪዲዮ ግራ እንደታጋባችሁ አውቃለው በዚህም ከሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያላችሁ ብዙዎቻችሁ መልስ እንድሰጥበት ስጠይቁኝ ነበር:: ያው ባለፈው እዮሀ ሚዲያ ላይ ቀርቤ በሰጠውት ቃለ መጠይቅ እና ትናንት በተለቀቀው ቪዲዮ እናንተ እራሳችሁ ሙሉውን አይታችሁ እውነቱ ማን ጋር እንዳለ እንደተረዳችሁ ተስፋ አደርጋለው:: በተደጋጋሚ እንደዚህ አይነት የስም ማጥፋት ነገሮች ሲፈጠሩ ማየት በእውነት በጣም ያማል 🥹ተስፋም ያስቆርጣል ልፋትንም መና ያስቀራል እምነትንም ይሸረሽራል ሰው ባልሰራው ወንጀል ተከሶ ሌባ ተብሎ ቤተሰብ ወዳጅ አንገት ሲደፋ ማየት እንዴት ልብን ይሰብራል መሰላችሁ 💔 ከዚህ በታች ያለውን ፅሁፍ እጅግ በጣም በከባድ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆኜ ነው የምፅፍላችሁ 🥹

ወዳጆቼ ከራሴ ጋር ብዙ አስቤ አውጥቼ እና አውርጄ ይህን ለማድረግ ወስኛለው ስለሆነም በሀገር ውስጥም በውጪም ያሉ ልበቀና መልካም ሰዎች እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አድርስ ብለው ልከውኝ ነገር ግን በስራ መደራረብ እና በግል ጉዳዮች መብዛት ምክንያት እስካሁን ያላደረስኳቸውን በእጄ ያሉ በርካታ አደራዎችን እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አድርሼ እስከምጨርስ ድረስ ብቻ በእርዳታ ስራዎች ላይ የምሳተፍ መሆኑን እየገለፅኩ ከዛሬ 25/02/2018 ቀን ጀምሮ ግን ምንም አይነት አደራ ወይም ለእርዳታ የሚውል ገንዘብ የማልቀበል መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለው::

እስካሁን በነበረን የረጅም ጊዜ ቆይታ ሳላውቅ በስህተት አውቄም በድፍረት ካስቀየምኳችሁ ወይም ካስከፋሇችሁ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለው 🙏

በእርዳታው ስራ ላይ ትልቅ ህልም ነበረኝ ያን ህልሜን ማሳካት ባለመቻሌ በራሴ እያዘንኩ ህልሜን ተስፋ አድርጋችሁ በጉጉት ስትጠብቁ ለነበራችሁ ወዳጆቼ ይቅርታ እጠይቃለው 🙏

በመጨረሻም በዚህ ጉዳይ እስከዛሬ ድረስ የእኔን ማንነቴን እና ምንነቴን ሳታውቁ አምናችሁኝ ብቻ ገንዘባችሁን ለተቸገሩ ወገኖች ስትልኩ የነበራችሁ,ከጎኔ ሆናችሁ አይዞህ በርታ ስትሉኝ የነበራችሁ, በኔ እምነት ኖሮዋችሁ እሱ እንደዚህ አያደርግም ብላችሁ ስሜን ከሚያጠለሹ ስዎች ጋር እና ከህዝቡ ጋር የተሟገታችሁ አልፎም ስለእኔ በሚዲያ ወታችሁ የመሰከራችሁ, በስልክ እና በመልዕክት መልካም ምኞታችሁን እና ሀሳባችሁን ያጋራቹኝ ሁላችሁንም እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏

ባለአደራው

31/10/2025

ተስፋ የቆረጡ አባት አራት የተራቡ ልጆች እና አንድ ተአምር 🥰

#ባለአደራው #አባት #እናት

👉 መአዛ ፈጣሪ ይጨምርልሽ 🙏

ሌሎች ሰዎችን መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ

ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ facebook አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ facebook አካውንት የለኝም

መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604

26/10/2025

ከተስፋ መቁረጥ ወደ ፈገግታ
የወታደሩ ሚስት እና ድንገተኛ ስጦታ 🥰

#ባለአደራው #አባት #እናት

👉 አርሴማ እና ሚካኤል ፈጣሪ ያሳድጋችሁ 🙏

ሌሎች ሰዎችን መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ

ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ facebook አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ facebook አካውንት የለኝም

መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604

25/10/2025

እንኳንም እንባዎት ታብሶ ሳቅዎን አየው የኔ አባት ፈጣሪ ነብስዎን በሰላሙ በሰማያዊው ቦታ ያሳርፍልኝ 🙏🕯️

ባለአደራው/baladeraw

24/10/2025

የኔ አባት በጎቹን አጥተው የሰው ልጅን አገኙ 🥰

#ባለአደራው #አባት #እናት

👉 ትዕግስት እና ነፃነት ፈጣሪ ይጨምርላችሁ🙏

ሌሎች ሰዎችን መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ

ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ facebook አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ facebook አካውንት የለኝም

መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604

07/10/2025

ከልጆቼ ያላገኘውትን ካነ አገኘው የኔ አባት ቃላት አጠራቸው 🥰

#ባለአደራው #አባት #እናት

👉 መአዛ ፈጣሪ ይጨምርልሽ🙏

ሌሎች ሰዎችን መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ

ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ facebook አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ facebook አካውንት የለኝም

መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604

02/10/2025

ከልጆቼ ያላገኘውትን ካነ አገኘው የኔ አባት ቃላት አጠራቸው 🥰

#ባለአደራው #አባት #እናት

👉 ታደሰ ከእስራኤል ፈጣሪ ይጨምርልህ 🙏

ሌሎች ሰዎችን መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ

ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ facebook አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ facebook አካውንት የለኝም

መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604

29/09/2025

ባላደራው አደራውን ጠብቆ በአደራነት ማድረሱን ይቀጥላል

ሰላም ውድ የባለአደራው ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ሰሞኑን በወንድማችን ፍራኦል ኢቲቻ ሀሳቦች ምክንያት ለባለአደራው ቤተሰቦች ግርታ እንዳይፈጥር እና ግልፅ ለማድረግ ምላሽ መስጠት እፈልጋለው

ልክ ነው ከወንድማችን ፍራኦል ኢቲቻ ጋር 3 ጊዜ ያህል የእርዳታ ስራዎችን አብረን ሰርተናል እሱም አብረን መስራታችንን ለመግለፅ ነበር የሞከረው ግን ሀሳቦቹ ተቆራርጠው ሌላ መልክ ስለያዙ እሱን ብዥታ ከዚህ ቀጥሎ በማሳያችሁ ማስረጃዎች ግልፅ ይሆናል ብዬ አስባለው

ሁሌም እንደምናደርገው ከወንድማችን ፍራኦል ኢቲቻ ያገዛቸው ሰዎች ቪዲዮዎች ላይ ከታች እንደምታዩት ስሙን ሜንሽን አድርጌ እንዲሁ ደግሞ እርዳታዎቹን ስናደርግ ስሙን ጠርቼ ነበር እስቲ ለእናንተ ደግሞ በደንብ ግልፅ እንዲሆንላችሁ ከታች ያሉትን ቪዲዮዎች ተመልከቱዋቸው

እንግዲህ እንዳያችሁት ነው ወንድሜ ፍራኦል ስም ለማጥፋት ሳይሆን አብሮ የሰራቸውን ለመግለፅ ነበር የሞከረው አንዳንድ ቪዲይዎች ላይ ግን አላማውን ስቶ ሌላ ትርጉም ስለፈጠረ ግልፅ ለማድረግ ያህል ነው ለእናንተም የባለአደራው ቤተሰቦች ለጥያቄያችሁ መልስ መስጠት ስላለብኝ ነው

ሼር በማድረግ ለብዙዎች አድርሱልኝ

ወንድሜ Fro Eticha ለእገዛክ እግዚአብሄር ይባርክህ

የባለአደራው ቤተሰቦችም የእኔን መልስ በእርጋታ ለጠበቃችሁ በሙሉ እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለው 🙏

ባላደራው አደራውን ጠብቆ በአደራነት ማድረሱን ይቀጥላል

27/09/2025

በጉራጌ ደስ አለኝ 🥰

Powered by Aman Ethiopian Tour & Travel

#ባለአደራው #ጉራጌ

21/09/2025

የእናቴም ልጆች እንደዚህ አላደረጉልኝም የደስታ እንባ 🥹

#ባለአደራው #አባት #እናት

👉 በዚህ የ 50 ብር ቻሌንጅ የተሳተፋችሁ በሙሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏

ሌሎች ሰዎችን መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ

ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ facebook አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ facebook አካውንት የለኝም

መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ባለአደራው/baladeraw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ባለአደራው/baladeraw:

Shortcuts

Share