Condomile.com ኮንዶማይል

Condomile.com ኮንዶማይል Find Your Property In an Easy Way.

🏢 Dream Builders Real Estate       " ህልመዎን እንገነባለን ! "ከ 4.6  ሚሊየን ብር ጀምሮ በ CMC አደባባይበCMC ከአዲስ  ኢንተርናሽናል ፓርክ ፊት ለፊት አስደማሚ...
24/04/2026

🏢 Dream Builders Real Estate
" ህልመዎን እንገነባለን ! "

ከ 4.6 ሚሊየን ብር ጀምሮ በ CMC አደባባይ

በCMC ከአዲስ ኢንተርናሽናል ፓርክ ፊት ለፊት አስደማሚ የፓርክ እይታ ያለው ከ 620,000 ብር ጀምሮ

በ10% ቅድመ ክፍያ 50% የባንክ ብድርን ጨምሮ

ባለ 1 መኝታ 620 ሺ ብር
ባለ 2 መኝታ 900ሺ ብር
ባለ 3 መኝታ 1.1 ሚሊየን ብር

በተጨማሪም ከ25% በላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች ከ7 - 30% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።

ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች

የተንጣለለ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ

በ አንድ ህንፃ ላይ 4 ዘመናዊ ሊፍቶች

አስተማማኝ ተጠባባቂ ጄኔሬተሮች

እጅግ ዘመናዊ park view ቴራስ

የቅርጫት ኳስ

የመሮጫ ትራክ

የልጆች መጫወቻ ጋርደን

እጅግ ዘመናዊ Indoor እና outdoor የመዋኛ ገንዳ

4000ካሬ ዘመናዊ wellness ሴንተር

For more info/ ለተጨማሪ መረጃ

Ethiopia
Tel: +251934952639

USA
Tel: +12029616576

What's Up
https://wa.me/qr/I43FHURNCAWBJ1

Email: [email protected]

If you find this message helpful, share this link with your friends and family.

https://t.me/condomile


🏢 Metro Realel Estate      "We Serve You Better"በወለል 1 ቤት ብቻ በቦሌ ቡልቡላበ14.5 ሚልዮን አጠቃላይ ክፍያ በ 4 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ ብቻሜትሮ ሪል ስቴት ...
23/04/2026

🏢 Metro Realel Estate
"We Serve You Better"

በወለል 1 ቤት ብቻ በቦሌ ቡልቡላ

በ14.5 ሚልዮን አጠቃላይ ክፍያ
በ 4 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ ብቻ

ሜትሮ ሪል ስቴት (በአንጋፋው ካንጋሮ ግሩፕ የ58 ዓመት የጥራት ተሞክሮ የሚገነባ)

እየተጠቀ ያለው በቦሌ ቡልቡባ አካባቢ በወለል 1 ቤት ብቻ የያዘ ልዩ ኮምፓውንድ አፓርትመንቶች ይገኛሉ።

ከቦሌ አየር መንገድ በ20 ደቂቃ እርቀት የሚገኝ ውስጥ

ከፍተኛ ደህንነት የሚሰጡ G+3, G+4 ቤቶች

የቤት አማራጮች፦ ባለ 2 መኝታ (110m2) እና ባለ 3 መኝታ (133m2)

ሁኔታ፦ በሙሉ በሙሉ ያለቁ ወይም በከፊል ያለቁ (Semi-finished) ቤቶች።

የግንባታ ደረጃ፦ 70% ግንባታው የተጠናቀቀ

ክፍያ፦ በ 30% ቅድመ ክፍያ ብቻ

መረከቢያ ጊዜ:- በ 6ወር እና በ 1አመት የሚጠናቀቁ

ይህን ውብ መንደር ሳይጎበኙ አይወስኑ

For more info/ ለተጨማሪ መረጃ

Ethiopia
Tel: +251934952639

USA
Tel: +12029616576

What's Up
https://wa.me/qr/I43FHURNCAWBJ1

Email: [email protected]

If you find this message helpful, share this link with your friends and family.

https://t.me/condomile


🏢 ጀንቦሮ ሪል ስቴት       "በጊዜ ግቡ"ታላቅ የበአል ቅናሽ ለእርሶና ለቤተሰብዎ አስተማማኝ፣ደህንነቱ የተረጋገጠ ትክክለኛ ማረፊያ ቦታ ከፈለጉ ጀንቦሮ ሪልስቴትን ምርጫዎ ያድርጉ።በመሃል ...
10/04/2026

🏢 ጀንቦሮ ሪል ስቴት
"በጊዜ ግቡ"

ታላቅ የበአል ቅናሽ

ለእርሶና ለቤተሰብዎ አስተማማኝ፣ደህንነቱ የተረጋገጠ ትክክለኛ ማረፊያ ቦታ ከፈለጉ ጀንቦሮ ሪልስቴትን ምርጫዎ ያድርጉ።

በመሃል ሳር ቤት ቫቲካን ኢምባሲ አጠገብ ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ከታላቅ ቅናሽ ጋር አቅርበናል።

ያለምንም ዋጋ ጭማሬ በ 2 አመት ከፍለው የሚጨርሱት

በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ

ባለ 3 መኝታ ከ150ካሬ-183 ካሬ
ባለ 2 መኝታ ከ106-145 ካሬ

የልጆች መጫወቻ እና ማቆያ
ዘመናዊ ጅም እና ስፓ
የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ
International food Court ያካተተ

እንዲሁም የንግድ ሱቆችን
ከ12 ካሬ ጀምሮ

For more info/ ለተጨማሪ መረጃ

Ethiopia
Tel: +251934952639

USA
Tel: +12029616576

What's Up
https://wa.me/qr/I43FHURNCAWBJ1

Email: [email protected]

If you find this message helpful, share this link with your friends and family.

https://t.me/condomile


03/04/2026

🏢 ቴምር ሪል እስቴት
"ጥራት እና ታማኝነት"

በአዋሬ ቤተመንግስት አካባቢ የሚገኘው ዘመናዊው የቴምር ሪል እስቴት ግንባታ በፍጥነት እየቀጠለ ይገኛል።

ጥቂት የቀሩ ቤቶችን በታላቅ ቅናሽ በፍጥነት እያስተላለፍን ነው።

የዋጋ ዝርዝር እና የክፍያ አማራጮች

131 ካሬ (8 ቤቶች ብቻ )

20% ቅድመ ክፍያ ቤቱን መያዝ እናም በ 3 ዓመት የተራዘመ አከፋፈል

65% ክፍያ ሲፈፅሙ ቀሪውን 35% ቅናሽ ያገኛሉ

145 ካሬ (4 ቤቶች ብቻ )

20% ቅድመ ክፍያ ቤቱን መያዝ እናም በ 3 ዓመት የተራዘመ አከፋፈል

65% ክፍያ ሲፈፅሙ ቀሪውን 35% ቅናሽ ያገኛሉ

150 ካሬ (6 ቤቶች ብቻ)

20% ቅድመ ክፍያ ቤቱን መያዝ እናም በ 3 ዓመት የተራዘመ አከፋፈል

65% ክፍያ ሲፈፅሙ ቀሪውን 35% ቅናሽ ያገኛሉ

"ጥቂት ቤቶች ብቻ ስለቀሩ ፈጥነው የዚህ ድንቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ!"

ቤቶቹ በውስጣቸው ያካተቱት
3 መኝታ
2 መታጠቢያ
1 የሰራተኛ ክፍል
1 ዘመናዊ ኪችን
1 በረንዳ
2 ዘመናዊ ሊፍቶች
ጂም ስፓ እና የልጆች መጫወቻ ያካትታል

20% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ ቀሪውን በ3 ዓመት ያለምንም የዋጋ ጭማሪ መክፈል ይችላሉ።

የ35% ልዩ ስጦታ (በ65% ክፍያ) - ሽያጭ ለማጠናቀቅ የቀረበ!

ባለ 21 ወለል ዘመናዊ ዲዛይን

ከወለድ ነፃ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ የሚቀዋሉት

ለተጨማሪ መረጃ

Ethiopia
Tel: +251934952639

USA
Tel: +12029616576

What's Up
https://wa.me/qr/I43FHURNCAWBJ1

Email: [email protected]

If you find this message helpful, share this link with your friends and family.

https://t.me/condomile

🏢 Akoya Properties      " Progress Never Stops"📍Location Piyasa behind Monark hotel  Park View Time contract 3 months 3r...
02/04/2026

🏢 Akoya Properties
" Progress Never Stops"

📍Location Piyasa behind Monark hotel Park View

Time contract 3 months

3rd 5th and 9th floor Available

140.3 M2 2 bedroom

Only 50% advance payment

Total cost 24,960,000 birr
50% 12,480,000 birr

Per care 177,904.49

For more info/ ለተጨማሪ መረጃ

Ethiopia
Tel: +251934952639

USA
Tel: +12029616576

What's Up
https://wa.me/qr/I43FHURNCAWBJ1

Email: [email protected]

If you find this message helpful, share this link with your friends and family.

https://t.me/condomile

26/03/2026

1.5 Million Birr Discount from Flintstone Homes.

3 Days Left.
Book Now
+251934952639

ethiopianbusiness #ፍሊንትስቶንሆምስ

መጋቢት 17እና 19 በሲኤምሲ እና በመስቀል ፍላወርታላቅ የሽያጭ ኤክስፖያሉን ቤቶች ውስን ስለሆኑበ 0934952639 ቀድመው ይመዝገቡ::20% ቅናሽየ100ሺ ብር ልዬ ስጦታበ20% ቅድመ ክፍያ...
26/03/2026

መጋቢት 17እና 19 በሲኤምሲ እና በመስቀል ፍላወር

ታላቅ የሽያጭ ኤክስፖ

ያሉን ቤቶች ውስን ስለሆኑ
በ 0934952639 ቀድመው ይመዝገቡ::

20% ቅናሽ

የ100ሺ ብር ልዬ ስጦታ

በ20% ቅድመ ክፍያ

ከ5-10 አመት ያለወለድ እየኖሩበት የሚከፍሎት

G+10 የሆኑ ዘመናዊ አፓርትመንት

በወለል 2 አባዋራብቻ የሚይዝ

በቂ የመኪና መቆሚያ

የቀርሰምድር ወሃፈጣን እና ዘመናዊ ሊፍቶች

24/7እስታንድባይ ጄኔሬተር /stand by Generator

Free alarmእና CCTV
system

በአቅራቢው መናፈሻ እንተርናሽናል ት|ቤት

ሱፐርማርኬት ኢምባሲዎች እንተርናሽናል ሆቴሎች የሚገኙበት!

#ፍሊንትስቶንሆምስ

35% ቅናሽ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል !!ባለ 1 መኝታ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ ባለ 4 መኝታየ60% ባንክ ብድር በረጅም ጊዜ አከፋፈል በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ 65,350 ካሬ...
20/03/2026

35% ቅናሽ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል !!

ባለ 1 መኝታ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ ባለ 4 መኝታ

የ60% ባንክ ብድር በረጅም ጊዜ አከፋፈል

በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ

65,350 ካሬ ላይ ያረፈ

ለቡ መብራት ለመኖሪያ ምቹ

🎯የዋና ገንዳዎች እና የመናፈሻ ቦታ
🎯ለህፃናት መጫወቻ የሚሆን ሰፊ ቦታ
🎯አራት የመንገደኛ እና አንድ የእቃ አሳንሰር
🎯በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ (በነፃ)
🎯የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳርያ
🎯የደህንነት መቆጣጠርያ ካሜራ
🎯ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
🎯ዘመናዊ የገበያ ማዕከል
🎯ጋርቤጅ ሹተር በየፍሎሩ
🎯የከርሰ ምድር ውሀ እና 24 የመብራት አገልግሎት
🎯24ሰአት የእንግዳ መቀበያ

DMC Real Estate - Joy Starts Here!

ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!

For more info/ ለተጨማሪ መረጃ

Ethiopia
Tel: +251934952639

USA
Tel: +1

Email: [email protected]

አስደናቂ የመኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ አንድነት ፓርክ አካባቢ ከአሚባራ ፕሮፐርቲ !በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ+251934952639✅Secure parking✅Multipurpose Hall✅Shoppi...
13/03/2026

አስደናቂ የመኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ አንድነት ፓርክ አካባቢ ከአሚባራ ፕሮፐርቲ !

በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
+251934952639

✅Secure parking
✅Multipurpose Hall
✅Shopping Mall
✅Tennis Court
✅Futsal Court
✅Basket Court
✅Spa
✅Ice skating rink
✅Stemming Pool
✅Gymnasium

65% of Construction Completed

✅1 Bedroom 86m2/91m2

1Bed,1Bath,1Kitchen,1Living room and Store

✅ 2 BedRoom 135m2, 142m2, and 163 m2.
2 Bed, 2 bath, Kitchen, Living/Dining, 2 Balconies and Laundry Room

✅ 3 Bed 172m2/178m2
3 Bed, 3 bath, Kitchen, Living/Dining, 2 Balconies and Laundry Room

✅ 4 Bed 211m2/221m2/267m2
4 Bed, 4 bath, Kitchen, Living/Dining room, 3 Balconies and Laundry Room

✅ Penthouse 1 & 2 (Duplex) 646m2/662m2
4 Bed, 4 bath, Kitchen, Living, Dining, Terrace,Utility and Gallery

FAQ
Amibara Properties the return on investment?

You can expect an annual return on investment of 9.4% for 1-4 bedroom apartments

And The sale of Apartments you stand to gain twice the initial investment within a span of three years.

📍 ቦታ አንድነት ፓርክ ሸራቶን አዲስ አካባቢ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Condomile.com ኮንዶማይል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Condomile.com ኮንዶማይል:

Share