Ephratah Saving and Credit Cooprative Ltd.

Ephratah Saving and Credit Cooprative Ltd. Efrata means fruitful- If you want to be fruitful in bussiness come and join us!!

Ephratah is a saving and credit cooperative which is established by Arat Kilo Emmanuel United Church members to breakdown the chains of Poverty arround the Place called "Aware" and our neighbouring community.

24/11/2024

ለኤፍራታ ቁ/ብ አባላቶቻችን በሙሉ !
የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪን ከመለከተል ፤
ዛሬ እሁድ 15/03/2017ዓ/ም የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ስለሚኖር ሁላችሁም እንድትገኙ ማህበሩ ያሳስባል!
በጉባኤው፦
1. የ 2016ዓ/ም ኦዲት ሪፖርት
2. የ2017 ዓ/ም ዓመታዊ ዕቅድ
3. የኮሚቴዎች ሟሚያ ምርጫ
4. የደንብ ማሻሻያዎች
ይደረጋሉ ። በዚህም አባላት በንቃት ለመሳተፍ የእናንተ መኖር አስፈላጊ ስለሆነ ፤ ልክ 7:00 በአማኑኤል ህብረት ቤ/ክ አራት ኪሎ አጥቢያ ትልቁ አዳራሽ እንድንገናኝ ይሁን!

27/10/2023

በድጋሚ የተጠራ የስብሰባ ጥሪን ይመለከታል!

ውድ የኤፍራታ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ሥ/ማኅበር አባሎቻችን ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 10/2016ዓ/ም ጠ/ጉባኤ መጠራቱ ይታወሳል፡፡ ነገር ግን ሙላተ ጉባኤው ስላልተሟላ ለእሁድ ከቀኑ 7 ሰአት ስብሰባው ተራዝሟል::
በዚህም መሠረት በስብሰባው የአመቱ ሪፖርት ፣ የደንብ ማሻሻያ እና የሥራ አመራር አባላት ምርጫ ይደረጋል ፣ መቅረት ያስቀጣል!
ቦታው:- 4 ኪሎ አማኑኤል ኅብረት ቤ/ክ 6ኛ ፎቅ አዳራሽ

ተያይዘን እንደግ!

21/10/2023

ውድ የኤፍራታ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማኅበር አባሎቻችን ዛሬ
ጥቅምት 10/2016 ቅዳሜ
ጠ/ጉባኤ ከቀኑ7 ሰአት የአመቱ ሪፖርት ፣ የደንብ ማሻሻያ እና የሥራ አመራር አባላት ምርጫ ይደረጋል ፣ መቅረት ያስቀጣል!
ቦታው:- 4 ኪሎ አማኑኤል ኅብረት ቤ/ክ አዳራሽ

ተያይዘን እንደግ!

ውድ የኤፍራታ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማኅበር አባሎቻችን ጥቅምት 10/2016 ቅዳሜ ጠ/ጉባኤ ከቀኑ7 ሰአት የአመቱ የሥራና የኦዲት ሪፖርት ፣ የደንብ ማሻሻያ እና የሥራ አመራር አባላ...
08/10/2023

ውድ የኤፍራታ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ሥራ ማኅበር አባሎቻችን
ጥቅምት 10/2016 ቅዳሜ
ጠ/ጉባኤ ከቀኑ7 ሰአት የአመቱ የሥራና የኦዲት ሪፖርት ፣ የደንብ ማሻሻያ እና የሥራ አመራር አባላት ምርጫ ይደረጋል ፣ መቅረት ያስቀጣል!
ቦታው:- 4 ኪሎ አማኑኤል ኅብረት ቤ/ክ አዳራሽ

# ወርሃዊ ቁጠባዎን ይላኩ በ6860 ንግድ ባንክ አካውንት አቋርጠውም ቢሆን በተለይ ሀምሌ፣ነሐሴና መስከረምን በማስገባት ይቀጥሉ ምክንያት/reason ሲጠይቅዎ ሳይዘነጉ ስምዎን በአጭሩ ወይም መዝገብ ቁጥር ይፃፉ። ያለቁጠባ ብድር አይታሰብም!
ተያይዘን እንደግ!

13/09/2023

እንኳን ለ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሠላም አደረሳችሁ! አምላካችን እግዚአብሔር አዲሱን ዓመት ይባርክልን!

Address

Queen Elizabeth Street
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251912085050

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ephratah Saving and Credit Cooprative Ltd. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ephratah Saving and Credit Cooprative Ltd.:

Share