Geda Post

Geda Post የዛፍ እርዝመቱ የሚታወቀዉ ሲወድቅ ነዉ!!!

የብልፅግና ፓርቲ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት መካሄድ ጀምሯል የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛውን ጉባዔ የፓርቲው ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት በአዲስ አበባ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱን...
31/01/2025

የብልፅግና ፓርቲ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት መካሄድ ጀምሯል

የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛውን ጉባዔ የፓርቲው ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት በአዲስ አበባ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱን ማካሄድ ጀምሯል።

የፓርቲው ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንዲሁም ምክትል ፕሬዝዳንቶች በተማሪዎች የቀረበ የስዕል አውደ ርዕይንም ጎብኝተዋል።

በዚህ ጉባዔ ላይ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ እህት ፓርቲዎችም ይሳተፋሉ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Geda Post posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share