05/06/2026
የወጣቶች እና ሴቶች ክህሎትን ለመገንባት፣ የስራ እድልን ለማመቻቸት እና ዘላቂ የኑሮ መሰረትን ለመፍጠር እየሰራን ነው። 🚀🌾✨ ሁለተኛው ዙር ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል!
👥🌟 በEuropean Union in Ethiopia በሚደገፈው ፕሮጀክት ስር የሀገር በቀል አቅምን ለማጠናከር የምናደርገውን ቀጣይነት ያለው ጥረት መሰረት በማድረግ፣ በቦረና እና በምዕራብ ጉጂ ዞኖች የሚገኙ ወጣቶችን እና ሴቶችን ወሳኝ በሆኑ ገበያ ተኮር በሆኑ ክህሎቶች እያበቃን እንገኛለን። 📈👩🌾👨🌾
👥 600 ሰልጣኞች ስልጠናውን በብቃት አጠናቀዋል፡ 245 ወንድ እና 355 ሴት ሰልጣኞች የተሰጣቸውን ልዩ ልዩ የስልጠና ዘርፎች አሁን አጠናቀዋል።
💼 60 አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች (SMEs) ተደግፈዋል፡ ስልጠናው 60 አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን በቀጥታ የሚያጠናክር ሲሆን፣ የአካባቢው ስራ ፈጣሪዎች ከባህላዊ አሰራር ወደ ትርፋማ እና ዘላቂ የንግድ ስራ እንዲሸጋገሩ ያግዛል።
🌱 ሰልጣኞች በአካባቢው ባለው የኢኮኖሚ አቅም ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ የተግባር ልምድ ያገኙ ሲሆን፣ ትኩረቱም በዶሮ እርባታ 🐓፣ በከብት ማድለብ 🐂፣ በወተት 🥛 እና በማር ምርት 🍯 ላይ ነበር።
🏫 5 አጋር ኮሌጆች፡ ይህ ሁለተኛው ዙር ስልጠና ሊሳካ የቻለው ከአምስት የቴክኒክና ሙያ (TVET) ተቋማት ጋር በነበረን ትስስር ነው፤ እነሱም፡ የቡሌ ሆራ፣ የአባያ (ጓንጓ)፣ የቀርጫ፣ ያቤሎ አርብቶ አደር እና የሞያሌ ኮሌጆች ናቸው።
የኢኮኖሚ እድገትን እና ዘላቂ የኑሮ መሰረትን ለማምጣት ለሚያደርጉት ቀጣይነት ያለው ድጋፍ አጋሮቻችንን Ayuda En Acción Development Expertise Center DEC Ethiopia፣ ታታሪ አሰልጣኞቻችንን እና የአውሮፓ ህብረትን እናመሰናለን! 🤝🌍
------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
We work with young people and women to build skills, access jobs, and create sustainable livelihoods. 🚀🌾✨ Second round of training successfully completed!
👥🌟 Building on our ongoing efforts under the EU-funded EMPOWER project to strengthen local capacity, we equip youth and women across the Borena and West Guji zones with vital, market-oriented skills. 📈👩🌾👨🌾
👥 600 Trainees Empowered: 245 male and 355 female trainees have now completed their specialized training paths across the region.
💼 60 SMEs Supported: The training directly strengthens 60 Small and Medium Enterprises, helping local entrepreneurs transition from traditional methods to profitable, sustainable businesses.
🌱 Diverse Value Chains: Trainees gained hands-on experience tailored to their local economic potential, focusing on poultry 🐓, cattle fattening 🐂, dairy 🥛, and honey production 🍯.
🏫 5 Partner Colleges: This second round of training was made possible through our close collaboration with five key TVET institutions: Bule Hora, Abaya (Guangua), Kercha, Yabello Pastoral, and Moyale colleges.
A huge thank you to our partners, dedicated instructors, and the European Union for their continued support in driving economic growth and sustainable livelihoods! 🤝🌍