Ethiopian Women Development Organization - EWDO

Ethiopian Women Development Organization - EWDO Ethiopian Women Development Organization (EWDO) is WOmen's lead organization .

ማንኛውም ተዘዋዋሪም ሆነ ተቀማጭ የዕጩ ወኪሎች ግዴታ1. የምርጫ ኃላፊው የሚሰጠውን ትዕዛዞች ማክበር አለበት፣2. የምርጫ ሂደቱን ከሚያውኩ ተግባራት መቆጠብ አለበት፣3. አግባብ ባለው አካል ...
28/05/2026

ማንኛውም ተዘዋዋሪም ሆነ ተቀማጭ የዕጩ ወኪሎች ግዴታ

1. የምርጫ ኃላፊው የሚሰጠውን ትዕዛዞች ማክበር አለበት፣
2. የምርጫ ሂደቱን ከሚያውኩ ተግባራት መቆጠብ አለበት፣
3. አግባብ ባለው አካል ሲጠየቅ መታወቂያውን ማሳየት አለበት፣
4. የምርጫ ሕጉን ማክበር አለበት፣
5. የምርጫውን ሂደት የመከታተል ተግባሩን ሲያከናውን መራጮች ማንን መምረጥ እንዳለባቸው አስተያየት ከመስጠት ወይም ተጽዕኖ ለማሳደር መሞከር የለበትም፣
6. የምርጫ ቁሳቁሶችን መያዝ፥ ማንሳት፤ መነካካት ወይም በቁሳቁሶቹ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ተግባራትን መፈጸም የለበትም፣
7. የምርጫ ጣቢያውን ኃላፊ ወይም ሠራተኛ ከማስፈራራት ወይም ሥራውን ከሚያደናቅፉ ተግባራት መቆጠብ አለበት፣
8. ወደ ድምፅ መስጫ ክፍሎች መግባት የለበትም፣
9. ቦርዱ የሚያወጣውን የሥነ ምግባር ደንብ መፈረም እና ማክበር ይገባዋል፡፡

ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 121

27/05/2026
27/05/2026
ለመላው  የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ በዓል  በሰላም አደረሳችሁ ።የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ድርጅት
27/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ድርጅት

13/09/2018 ዓ.ምየስነዜጋና የስነ ምግባር ስልጠና ንቁ የምርጫ ተሳትፎን ለማበረታታትየኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ድርጅት (EWDO)ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር መምህራን ማህበር ጋ በመቀናጀ...
21/05/2026

13/09/2018 ዓ.ም

የስነዜጋና የስነ ምግባር ስልጠና ንቁ የምርጫ ተሳትፎን ለማበረታታት

የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ድርጅት (EWDO)ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር መምህራን ማህበር ጋ በመቀናጀት ከNational Election Board of Ethiopia ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ እና የመራጮች ትምህርት ለመስጠት በተሰጠው ፈቃድ መሠረት፣ ዛሬ ከቦሌ የካፐእና ለሚኩራ ክፍለ ከተሞች ስር ከሚገኙ ት/ቤቶች ለተውጣጡ መምህራንና የት/ቤት አስተዳደር አመራሮች በስነ-ዜጋ እና በመራጮች ትምህርት ማንዋል ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል።
ስልጠናው የዜጎችን የምርጫ ግንዛቤ ለማሳደግ፣ በምርጫ ሂደት ውስጥ ንቁ ተሳትፎን ለማበረታታት እና ትክክለኛ የመራጮች ትምህርት ወደ ማህበረሰቡ እንዲደርስ ያግዛል። ስልጠናውን በተሳካ ሁኔታ እንድንሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር መምህራን ማህበር ላደረጉልን ትብብብር እናመሠግናለን።

11/09/2018 ዓ.ምየኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ድርጅት (EWDO)ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር መምህራን ማህበር ጋ በመቀናጀት ከNational Election Board of Ethiopia ባገኘ...
19/05/2026

11/09/2018 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ድርጅት (EWDO)ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር መምህራን ማህበር ጋ በመቀናጀት ከNational Election Board of Ethiopia ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ እና የመራጮች ትምህርት ለመስጠት በተሰጠው ፈቃድ መሠረት፣ ዛሬ ከአራዳ እና ልደታ ክፍለ ከተሞች ስር ከሚገኙ ት/ቤቶች ለተውጣጡ መምህራንና የት/ቤት አስተዳደር አመራሮች በስነ-ዜጋ እና በመራጮች ትምህርት ማንዋል ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል።
ስልጠናው የዜጎችን የምርጫ ግንዛቤ ለማሳደግ፣ በምርጫ ሂደት ውስጥ ንቁ ተሳትፎን ለማበረታታት እና ትክክለኛ የመራጮች ትምህርት ወደ ማህበረሰቡ እንዲደርስ ያግዛል። ስልጠናውን በተሳካ ሁኔታ እንድንሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር መምህራን ማህበር ላደረጉልን ትብብብር እናመሠግናለን።

18/05/2026

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Women Development Organization - EWDO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share