Addis Alliance

Addis Alliance የዚህ ገጽ አላማ የፆታዊ እና የስነ -ተዋልዶ ጤና አጠባበቅ መረጃ መስጠት ነው፡

አዲስ አሊያንስ ጤናማ እና እራሱን የሚጠብቅ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ማኅበረሰብ እንዲኖር የማድረግ ራእይን ያነገበ በተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ወጣት ኢትዮጵያውያን የተመሰረተ ሀገር በቀል ማኅበር ነው፡፡ አዲስ አሊያንስ በሚያዚያ ፳፻፰ ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆ አላማውም
• የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ኢትዮጵያውያን የተሟላ ፆታዊ እና የስነ-ተዋልዶ ጤና አጠባበቅ እውቀት እንዲኖራቸው ማድረግ ፡፡
• ኮንዶም እና ማለስለሻ የሚጠቀሙ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪን መፍጠር፡፡፡
• እራሱን የሚጠብቅ እና ማንነቱን የተቀበለ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ማኅበረሰብ እንዲኖር ማስቻል፡፡



Addis Allience is a Local community based or

ganization by young Ethiopian LGBTI with a vision of having healthy and empowered Ethiopian LGBTI community. Addis Alliance was formed in April 2016 having the following main objectives;
• To increase the comprehensive knowledge on sexual and reproductive health among Ethiopian LGBTI community in Addis Ababa.
• To create a community in Addis Ababa who use condoms and water based lubricants consistently.
• To promote self-acceptance and well-being among Ethiopian LGBTI community in Addis Ababa.

01/06/2026

Happy Pride Month!
መልካም የኩራት ወር !

https://linktr.ee/addisalliance
🌈 🌈 🌈
**stagram **stagram🌈
🌈💖
🏳️‍🌈👩‍❤️‍👩👨‍❤️‍👨🏳️‍🌈 ❤️ 🙏

የአእምሮ ጤንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት::Mental Health awareness week                                      **stagram  **stagram🌈    🌈...
16/05/2026

የአእምሮ ጤንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት::
Mental Health awareness week
**stagram **stagram🌈
🌈💖
🏳️‍🌈👩‍❤️‍👩👨‍❤️‍👨🏳️‍🌈 ❤️ 🙏

ይህ ማህበረሰቡን ለሚቀርጹ፣ ለሚቀሰቅሱ እና ለሚያስተምሩ የዕለት ተዕለት ጀግኖች ነው። ስለ ጥንካሬዎ እና ድፍረትዎ እናመሰግናለን፡፡ በርቱ! 💪  #የሌዝቢያን የመታየት ሳምንት   https:/...
26/04/2026

ይህ ማህበረሰቡን ለሚቀርጹ፣ ለሚቀሰቅሱ እና ለሚያስተምሩ የዕለት ተዕለት ጀግኖች ነው። ስለ ጥንካሬዎ እና ድፍረትዎ እናመሰግናለን፡፡ በርቱ! 💪 #የሌዝቢያን የመታየት ሳምንት
https://linktr.ee/addisalliance
**stagram **stagram🌈
🌈💖
🏳️‍🌈👩‍❤️‍👩👨‍❤️‍👨🏳️‍🌈 ❤️ 🙏

19/02/2026
የተወሰንን የህብረተሰብ ክፍሎች ብቻ የሚያስፈልገንን የጤና አገልግሎት የምናገኝ ከሆነ ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን የማዳረስ አላማን ማሳካት አይቻልም፡፡ ጤና ለሁሉም የሚለውን መርህ ከግብ ለማድረ...
12/12/2025

የተወሰንን የህብረተሰብ ክፍሎች ብቻ የሚያስፈልገንን የጤና አገልግሎት የምናገኝ ከሆነ ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን የማዳረስ አላማን ማሳካት አይቻልም፡፡ ጤና ለሁሉም የሚለውን መርህ ከግብ ለማድረስ ሃገራት የሁሉንም ህብረተሰብ ክፍል የጤና መብት እና ፍላጎት ማስከበር አለባቸው፡፡ #ጤናለሁሉም #ቃላችንንእንጠብቅ

No matter your gender, race, religion, sexual orientation, age, ability or citizenship, means all people can get the health services they need, without discrimination or financial hardship.

02/12/2025

ኤች አይ ቪ በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚያጠቃ ዋነኛ የህዝብ ጤና ጉዳይ ሆኖ እያለ እንኳን የአለም የኤችአይቪ ምላሽ አደጋ ላይ ነው። ባለፉት ጥቂት አመታት የኤችአይቪ ግቦች ላይ ግስጋሴው ቆሟል እናም በዚህ ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ለአደጋ ተጋልጧል።
ኤች አይ ቪ የዓለም የጤና ቀውስ ሆኖ እንዲቆይ እና እንዲቀጥል ካደረጉት ምክንያቶች መካከል መከፋፈል፣ ልዩነት እና የሰብአዊ መብት አለማክበር ይጠቀሳሉ።

https://linktr.ee/addisalliance
**stagram **stagram🌈
🌈💖
🏳️‍🌈👩‍❤️‍👩👨‍❤️‍👨🏳️‍🌈 ❤️ 🙏

ዓለም አቀፍ እራስን ይፋ የማድረግ ቀን!International Coming out Day!Brook Daba   Faris Cuchi Gezahegn   Robel Hailuhttps://linktr.ee/a...
11/10/2025

ዓለም አቀፍ እራስን ይፋ የማድረግ ቀን!
International Coming out Day!
Brook Daba Faris Cuchi Gezahegn Robel Hailu

https://linktr.ee/addisalliance

**s

እራስን መንከባከብ የአእምሮ ጤናችን በመጠበቅ ይጀመራል!https://linktr.ee/addisalliance                                       **stagram  **st...
07/10/2025

እራስን መንከባከብ የአእምሮ ጤናችን በመጠበቅ ይጀመራል!

https://linktr.ee/addisalliance
**stagram **stagram🌈
🌈💖
🏳️‍🌈👩‍❤️‍👩👨‍❤️‍👨🏳️‍🌈 ❤️ 🙏

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Alliance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Addis Alliance:

Share