Enrichment Center - Ethiopia

Enrichment Center - Ethiopia ECE works on the well-being and healthy development of infants and children.

ለወላጆች እና ሕጻናት ተንከባካቢዎች የሚደረግ ድጋፍ ድሃ ቤተሰቦችን፣ በብቸኝነት ልጆች አሳዳጊ እናቶችን፣ ስደተኞችን እና የእድገትና የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸውን ልጆች የሚያሳዳጉ ቤተሰቦች...
15/07/2026

ለወላጆች እና ሕጻናት ተንከባካቢዎች የሚደረግ ድጋፍ ድሃ ቤተሰቦችን፣ በብቸኝነት ልጆች አሳዳጊ እናቶችን፣ ስደተኞችን እና የእድገትና የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸውን ልጆች የሚያሳዳጉ ቤተሰቦችን በእኩል ሊጠቅም ይችላል።

ለወላጆችና ለሕጻናት ተንከባካቢዎች የሚሰጠው ድጋፍ የሕፃናትን የእውቀት (ኮግኒቲቭ)፣ የቋንቋ፣ የማህበራዊና ስሜታዊ እድገትን እንደሚያሻሽል ተረጋግጧል። የቅድመ ልጅነት ጤናማ እድገት ቀዳሚ ት...
11/07/2026

ለወላጆችና ለሕጻናት ተንከባካቢዎች የሚሰጠው ድጋፍ የሕፃናትን የእውቀት (ኮግኒቲቭ)፣ የቋንቋ፣ የማህበራዊና ስሜታዊ እድገትን እንደሚያሻሽል ተረጋግጧል። የቅድመ ልጅነት ጤናማ እድገት ቀዳሚ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።

26% የሚሆኑት መንግስታት ብቻ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ወላጆች እና ተንከባካቢዎች ፍላጎቶች እያሟላን ነው አሉ።
10/07/2026

26% የሚሆኑት መንግስታት ብቻ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ወላጆች እና ተንከባካቢዎች ፍላጎቶች እያሟላን ነው አሉ።

22/06/2026

Before the baby arrives, men are already changing in ways that reshape their brains, hormones, and sense of self.

በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ 1.2 ቢሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ከአእምሮ ሕመሞች ጋር ይኖራሉ ተባለ።~ የጥናት ግኝትከ15 እስከ 19 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች ባስከፊ የአእምሮ ሕመሞች ...
25/05/2026

በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ 1.2 ቢሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ከአእምሮ ሕመሞች ጋር ይኖራሉ ተባለ።
~ የጥናት ግኝት

ከ15 እስከ 19 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች ባስከፊ የአእምሮ ሕመሞች እንደሚስሰቃዩ ታውቋል። ይህ የእድሜ ክልል ደግሞ ቁልፍ የእድገት ወቅት መሆኑ ጉዳዩን አሳሳቢ አድርጓታል።😔

በ2023 በዓለም ዙሪያ 1.17 ቢሊዮን የሚሆኑ ወጣቶች በአእምሮ ሕመሞች እንደተሰቃዩ ተገምቷል። ይህ አሀዝ ከ1990 በ95.5 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።

ጥናቱ ከ1990 እስከ 2023 ባሉት ዓመታት በ204 አገሮችና ግዛቶች ውስጥ 12 ዓይነት የአእምሮ ሕመሞች ስርጭትን ገምግሟል። በጥናቱ የተገመገሙት የህመም ዓይነቶች ባይፖላር ዲስኦርደር፣ ስኪዞፈሪንያ፣ የትኩረት ጉድለት ሃይፐር አክቲቪቲ ዲስኦርደር፣ ሜጀር ዲፕሬሲቭ ዲስኦርደር እና የጭንቀት መዛባቶች ናቸው። መረጃው ላንሴት ጆርናል ግንቦት 23 አትሞ ያወጣው ነው። ለተጨማሪ መረጃ ከስር የተያያዘውን ዜና ይመልከቱ።
- ሳህሉ

Mental disorders were identified to disproportionately affect individuals aged 15 to 19 years, a key developmental period.

04/05/2026
09/01/2026

https://earlysupportimprovement.com/essays -2

Experts around the world agree that the early years are critical for emotional health, social understanding, and learning. In Ethiopia, where family, community, and tradition are so deeply rooted, these early moments are even more important.

ለክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል እንመኛለን!https://pirg.org/wp-content/uploads/2026/01/PIRG-Fairplay-Jan-2026-Letter-to-AI-to...
07/01/2026

ለክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል እንመኛለን!

https://pirg.org/wp-content/uploads/2026/01/PIRG-Fairplay-Jan-2026-Letter-to-AI-toy-companies-1.pdf

Just in: an article from Enrichment Center Ethiopia has been published on a scholarly website!It’s a reflection on Pre-s...
04/11/2025

Just in: an article from Enrichment Center Ethiopia has been published on a scholarly website!

It’s a reflection on Pre-school Integration in Ethiopia, exploring how education, culture, and community come together to build brighter beginnings for children.

We invite you to read it when you find a moment. Your thoughts and reflections are always welcome!

Print Pre-school Integration in Ethiopia By Sahilu Baye Alemu, Founder & Director, Enrichment Center Ethiopia (ECE) Over the past two decades, Ethiopia has witnessed a remarkable transformation in pre-school education evolving from a fragmented, largely private system into a more formalized and gov...

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Enrichment Center - Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Enrichment Center - Ethiopia:

Shortcuts

Share