Alemayehu Tarakagn

Alemayehu Tarakagn በጎነት መልሶ መላልሶ ይከፍላል

22/11/2025
ምርጥ ቆይታ
03/08/2025

ምርጥ ቆይታ

እጓዛለሁ እንጂ ጭልጥ እላለሁኝእበራለሁ እንጂ ክንፍ እላለሁኝከልካይ የሌለበት ሜዳ ካገኘሁኝ።የሀሳብ ፈረሴን ጭኜ እጋልባለሁእሩቅ ነው መንገዴ እሩቅ አልማለሁ።ተስፋና እምነቴን ከፊቴ ላይ ጥዬእ...
17/07/2025

እጓዛለሁ እንጂ ጭልጥ እላለሁኝ
እበራለሁ እንጂ ክንፍ እላለሁኝ
ከልካይ የሌለበት ሜዳ ካገኘሁኝ።
የሀሳብ ፈረሴን ጭኜ እጋልባለሁ
እሩቅ ነው መንገዴ እሩቅ አልማለሁ።
ተስፋና እምነቴን ከፊቴ ላይ ጥዬ
እጓዛለሁ እንጂ ልቤን አባብዬ!
የኔ ባልንጀራ አታስብ ይለኛል
እንዴት ካለ ሀሳብ መኖር ይቻለኛል?
ንሮዬ ማሰብ ነው ህልሜ ነው ሂወቴ
እባክህን ላስብ ገለል በል ከፊቴ!

Follow the page!
Alemayehu Tarekegn Alemu
Woliso Lewoliso

ይህ የባህል ህክምና መድሀኒት ማምረቻ ነው። እጅግ ዘመናዊ የሆነ ተቋም ሲሆን በቻይና ከዘመናዊ ህክምና ጎን ለጎን የባህል ህክምናውም በጤና ተቋማት ይሰጣል። ይህ ያስገረመኝ ሀገርበቀል እውቀት...
14/07/2025

ይህ የባህል ህክምና መድሀኒት ማምረቻ ነው። እጅግ ዘመናዊ የሆነ ተቋም ሲሆን በቻይና ከዘመናዊ ህክምና ጎን ለጎን የባህል ህክምናውም በጤና ተቋማት ይሰጣል። ይህ ያስገረመኝ ሀገርበቀል እውቀትን የመጠቀም ተሞክሮ ሲሆን በኛ ሀገር በየቦታው ተኮልኩሎ የሚገኘውን የባህላዊ ህክምና እውነተኛውን ከሀሰተኛው ለይቶ በዘመነ መልኩ ተግባር ላይ ቢውል ብዬ ተመኘው።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alemayehu Tarakagn posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Alemayehu Tarakagn:

Share