Abizeer Community Development Organization አቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Abizeer Community Development Organization አቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት

Abizeer Community Development Organization
አቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት ሁላችንም አባታቸውን በሞት ስላጡ የቲሞች ይመለከተናል

አቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት (ACDO)  በባቲ ከተማ በአቢዘር ጥላ ስር ለሚገኙ  የቲም ልጆቻችን ዛሬ  መስከረም 24/2019 የ92ኛ ዙር ወርሃዊ የምግብ እና የንፅህና መጠበቂያ...
04/10/2026

አቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት (ACDO) በባቲ ከተማ በአቢዘር ጥላ ስር ለሚገኙ የቲም ልጆቻችን ዛሬ መስከረም 24/2019 የ92ኛ ዙር ወርሃዊ የምግብ እና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ በተሳካ ሁኔታ ተበርክቷል።
በአላህ ፍቃድ > 92 ወራት ማለት ከ7 ዓመት ከ8 ወር በላይ ረጅም ጊዜ ነው!
> በዚህ ሁሉ ጊዜ ውስጥ የሀገር ውስጥ ፈተናዎች፣ የዋጋ ግሽበት፣ ክረምትና በጋ ቢፈራረቁም፣ የአቢዘር እጅ ለአንዲትም ወር እንኳ ሳይታጠፍ የህፃናቱ ማዕድ ሳይጎድል ቀጥ ብሎ ቆይቷል።
> ይህ ዘላቂ ጽናት አንድ ትልቅ ሀቅን ይመሰክራል፦ አቢዘር የቲምን አልፎ አልፎ ሰደቃ እንደሚወረወርለት አያይም፤ አባት ሆኖ በክብር እያሳደገ እንጂ!
> እንደዚሁም ውድ የአቢዘር ቤተሰቦችና ደጋፊዎች — እናንተ ለህፃናቱ ወርሃዊ ድጋፍ የምትልኩ ብቻ አይደላችሁም፤ በእነዚህ ንጹሐን ልጆች ህይወት ውስጥ አባትና እናት ሆናችሁ እንባቸውን ያበሳችሁ እውነተኛ ወላጆቻቸው ናችሁ።
> 🤲 አላህ በላቀው ምንዳው ይቀበላችሁ፤ የ234ቱ የቲሞች ፈገግታ የእናንተ የልብ አሻራ ውጤት ነው!
የቋሚ አባልነት ምዝገባ ቅጽ፦
👉 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfoGxkBpmJ4XQX1Jp83ZEdrrdZC_JOJAgf-QQYMUN-fw-DNrg/viewform

💳 ድጋፍ ለማድረግ (Abi-zeer Community Development):
* 🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000313689275
* 🏦 አቢሲንያ ባንክ (BoA): 134107119
* 🏦 አዋሽ ባንክ (Awash): 01320117498700
* 🏦 ሂጅራ ባንክ (Hijra): 1001429990001
* 📲 ቴሌብር (Telebirr SuperApp/Merchant): 513213
📝 የአቢዘር ቋሚ ደጋፊ ቤተሰብ ለመሆን የመመዝገቢያ ፎርም፦
👉 https://bit.ly/2TeUor3
📞 መረጃና ደረሰኝ መላኪያ፦ +251911393123 | +251939003838
አቢዘር — ተስፋን በክብር እንገነባለን!

በአቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት ስር ያሉ የአቢዘር ቤተሰቦች  የገንዘብ ምንጭ ብቻ አይደሉም፤ ለእኛ እያንዳንዳቸው የቤተሰባችን አባላት፣ የህፃናቱ እናትና አባት፣ የጀነት አጋሮቻችን...
03/10/2026

በአቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት ስር ያሉ የአቢዘር ቤተሰቦች የገንዘብ ምንጭ ብቻ አይደሉም፤ ለእኛ እያንዳንዳቸው የቤተሰባችን አባላት፣ የህፃናቱ እናትና አባት፣ የጀነት አጋሮቻችን ናቸው። የአንዱ ህመም ያመናል፤ የአንዱ መጥፋት ልባችንን በጭንቀት ይሞላዋል።
ይህችን ታላቅና ቅን እህታችንን ሰዓዳ ይማም ትባላለች፤ የምትኖረው በአሜሪካ ፊላዴልፊያ (Philadelphia) ከተማ ነው።
አቢዘር የየቲሞችን እንባ ለማበስ ገና እግሩን ከተከለበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ አብራን የነበረች ጽኑ ደጀናችን ናት። ብቻዋን 3 የቲም ልጆችን ሙሉ ወጪ ተሸክማ እንደ እናት በፍቅር ስትንከባከብና ስታሳድግ ቆይታለች። በየዓመቱ የረመዳን ወር ሲገባ የልጆቹን ዓመታዊ ወጪ ሳታቋርጥ በታማኝነት በመላክ የህፃናቱን ፊት በፈገግታ ታደምቅ ነበር።
ዘንድሮ ግን ካለፈው ረመዳን ወር ጀምሮ ድምጿ ጠፋ፤ በየትኛውም አቅጣጫ ልናገኛት አልቻልንም።
የበለጠ ያሳሰበንና ያሳሰበን ነገር ደግሞ፣ በምንጠቀምበት የስልክ ቁጥሯ ላይ ሌላ የሆነ ድርጅት የቴሌግራም አካውንት ከፍቶበት እየተጠቀመበት መመልከታችን ነው! ይህንን ስንመለከት ስልኳ ከእጇ መውጣቱን ወይም ሌላ አጋጣሚ መፈጠሩን ተረድተን ጭንቀታችን እጥፍ ድርብ ሆኗል።
በእኛ ዘንድ የአንድ የአቢዘር ቤተሰብ ደህንነት እጅግ ታላቅ ዋጋ አለው። ሰዓዳ ይማም በምን ሁኔታ ላይ እንዳለች ባለማወቃችን ልባችን በእጅጉ ተጨንቋል። ዱዓችን «ያ ረብ በሰላም አድርጋት፣ በደህናዋ አገናኘን» የሚል ነው።
📢 ይህን መልዕክት የምታነቡ ውድ በአሜሪካ ፊላዴልፊያ የምትኖሩ ወይም እህታችንን ሰዓዳ ይማምን የምታውቁ፣ ወይም ውድ እህታችን ሰዓዳ ይማም፤
ይህን ፖስት በአጋጣሚ ካየሽው፣ ምንም ይሁን ምን በሰላም መሆንሽን ብቻ እንድታበስሪንና «አለሁ» እንድትይን ልባችን በጉጉት ይጠብቅሻል። ያንቺ ሰላም መሆን ለኛም ለልጆችሽም ከምንም በላይ ነው!
📞 መረጃውን ለማድረስ፦
📲 WhatsApp / Telegram፦
* +251911393123
* +251939003838
አላህ እህታችንን በያለችበት በአይነ-ጥበቃው ይጠብቃት፤ በደህናም ያገናኘን! 🤲🤍
አቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት — ተስፋን በክብር እንገነባለን! 🌿

02/10/2026

አህመድ አያሌውን ቋሚ ስፖንሰር ለመሆን
+251911393123 በዋትስ አፕ በቴሌግራም በመደወል ያናግሩን።

💔 የዓይኑ ብርሃን በህክምና ስህተት ያጣው ፣ ሁለቱንም ወላጆቹን በሞት  ያጣው የቲም  አሕመድ አያሌው ይህ ወጣት አሕመድ አያሌው ይባላል። በህይወቱ ውስጥ እጅግ መሪርና ልብ የሚሰብሩ ፈተናዎ...
02/10/2026

💔 የዓይኑ ብርሃን በህክምና ስህተት ያጣው ፣ ሁለቱንም ወላጆቹን በሞት ያጣው የቲም አሕመድ አያሌው
ይህ ወጣት አሕመድ አያሌው ይባላል። በህይወቱ ውስጥ እጅግ መሪርና ልብ የሚሰብሩ ፈተናዎችን ተሸክሞ ያደገ ምስኪን ወንድማችን ነው።
አሕመድ ገና በለጋነቱ ሁለቱንም ወላጆቹን በሞት ተነጠቀ፤ የየቲምነት ሀዘን ሳይበቃው ደግሞ በደረሰበት የህክምና ስህተት ምክንያት ሁለቱም ዓይኖቹ ሙሉ በሙሉ የማየት ብርሃናቸውን አጡ። ኑሮው በጨለማ ውስጥ ቢሆንም፣ አቅመ-ደካማ አክስቱ እንደ እናት ሆነው በፍቅርና በእንክብካቤ ይዘውት እስካሁን ደርሰዋል።
አሕመድ ባለፉት 7 ሙሉ ዓመታት በአቢዘር ከለላ ስር ድጋፍ እየተደረገለት አድጓል። ዛሬ ዕድሜው 20 ዓመት ደርሷል፤ በመመሪያ ደረጃ የየቲምነት ዕድሜውን አጠናቋል። ነገር ግን የማየት እክል ያለበትንና ራሱን መርዳት የማይችለውን አሕመድን «ዕድሜህ ደርሷል» ብለን ከአቢዘር ማሰናበት፣ እርሱንም ሆነ በዕድሜ የደከሙትን አክስቱን ሜዳ ላይ ለልመና መዳረግ ሆነብን። ህሊናችንም ሆነ እምነታችን ያስተማረን ርኅራኄ ይህንን አይፈቅድም!
ትምህርቱንም አልጨረሰም።
አህመድ አቢዘር ስር እንዲቀጥል የአመት ወጭ የሚችል ሰው አቢዘር ይፈልጋል።
የአሕመድ የዓመት ወጪ፦ 48,500 ብር በመቻል በአቢዘር ስር የዕለት ጉርሳቸው ሳይጓደል በክብርና በሰላም እንዲኖሩ እንድታደርጉ በአላህ ስም እንጠይቃለን።
🔗 የቋሚ አባልነት ምዝገባ ቅጽ፦
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfoGxkBpmJ4XQX1Jp83ZEdrrdZC_JOJAgf-QQYMUN-fw-DNrg/viewform
💳 የባንክ ሂሳብ መረጃዎች (የሂሳብ ስም፦ Abi-zeer Community Development)
* 🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000313689275
* 🏦 አቢሲንያ ባንክ፦ 62459638
* 🏦 አዋሽ ባንክ፦ 01308869183000
* 🏦 ዳሸን ባንክ፦ 7927722324611
* 🏦 ወጋገን ባንክ፦ 0885411010101
* 🏦 ንብ ባንክ፦ 7000027246775
* 🏦 አባይ ባንክ፦ 2342117404495010
* 🏦 አንበሳ ባንክ፦ 00111681209-06
* 🏦 ኦሮሚያ ህብረት ባንክ፦ 1041700010823
* 🏦 ሂጅራ ባንክ፦ 1003026690001
* 🏦 ዘምዘም ባንክ፦ 0021691010301
📲 ቴሌብር (Merchant ID)፦ 513213
🏢 የቢሮ አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ብስራተ ገብርኤል፣ ሽመክት ህንፃ፣ 7ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 4
📞 ስልክ (WhatsApp / Telegram)፦
+251 911 39 31 23 | +251 939 00 38 38 | +251 984 96 96 98
አቢዘር — ተስፋን በክብር እንገነባለን!
#አቢዘር #የቲም #ወርሃዊ #የቲሞችመከታ #የትምህርትቁሳቁስ #ትምህርትለነገ #ተስፋንበክብር

አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ በውጭ አገር የምትኖሩ የአቢዘር ቤተሰቦች፤ እነሆ አዲሱ የኦክቶበር (October) ወር ገብቷል። በስራችን ያሉ  234 ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ የ...
02/10/2026

አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ በውጭ አገር የምትኖሩ የአቢዘር ቤተሰቦች፤
እነሆ አዲሱ የኦክቶበር (October) ወር ገብቷል። በስራችን ያሉ 234 ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ የቲም ልጆች ማዕዳቸው እንዳይጎድልና የትምህርት ገበታቸው እንዳይስተጓጎል የእናንተ ወርሃዊ ድጋፍ ወሳኝ አለኝታቸው ነው።
ከሩቅ አገር በላባችሁ የምትልኳት እያንዳንዷ ሳንቲም ለህፃናቱ ተስፋና ህይወት ናት። የዚህን ወር ድጋፋችሁን በጊዜው በመላክ የየቲሞቹን ፈገግታ አብረን እንጠብቅ። አላህ ይቀበላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ።
በየወሩ በዋትስ አፕ ብሮድካስት ስንልክ መልክት እንዲደርሳችሁ እነዚህን ሁለት የአቢዘር ቁጥር ሴቭ አድርጓቸው።
+251911393123 +251939003838
አላህ ይቀበላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ።

🔗 የቋሚ አባልነት ምዝገባ ቅጽ፦
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfoGxkBpmJ4XQX1Jp83ZEdrrdZC_JOJAgf-QQYMUN-fw-DNrg/viewform
💳 የባንክ ሂሳብ መረጃዎች (የሂሳብ ስም፦ Abi-zeer Community Development)
* 🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000313689275
* 🏦 አቢሲንያ ባንክ፦ 62459638
* 🏦 አዋሽ ባንክ፦ 01308869183000
* 🏦 ዳሸን ባንክ፦ 7927722324611
* 🏦 ወጋገን ባንክ፦ 0885411010101
* 🏦 ንብ ባንክ፦ 7000027246775
* 🏦 አባይ ባንክ፦ 2342117404495010
* 🏦 አንበሳ ባንክ፦ 00111681209-06
* 🏦 ኦሮሚያ ህብረት ባንክ፦ 1041700010823
* 🏦 ሂጅራ ባንክ፦ 1003026690001
* 🏦 ዘምዘም ባንክ፦ 0021691010301
📲 ቴሌብር (Merchant ID)፦ 513213
🏢 የቢሮ አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ብስራተ ገብርኤል፣ ሽመክት ህንፃ፣ 7ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 4
📞 ስልክ (WhatsApp / Telegram)፦
+251 911 39 31 23 | +251 939 00 38 38 | +251 984 96 96 98
አቢዘር — ተስፋን በክብር እንገነባለን!
#አቢዘር #የቲም #ወርሃዊ #የቲሞችመከታ #የትምህርትቁሳቁስ #ትምህርትለነገ #ተስፋንበክብር

02/10/2026

🕌 የተባረከ የጁምዓ ቀን ስጦታ — በሳምንት 50 ብር ለ234 የቲሞች! 🕊️✨
በየሳምንቱ የሚመጣው የጁምዓ ቀን የኸይር ስራዎች ምንዳቸው የሚበዛበት፣ ዱዓ የሚሰማበት እና የተቸገሩ ወገኖችን ማስታወስ ታላቅ በረካ የሚያስገኝበት ልዩ ቀን ነው።
ለአንዳንዶቻችን 50 ብር የአንድ ቀን የሻይ ወይም የማኪያቶ ወጪ ናት። ለ234ቱ የአቢዘር የቲም ህፃናት ግን ይህች 50 ብር የዕለት ማዕድ፣ የትምህርት ደብተር እና የፈገግታቸው ዋስትና ናት።
በቴሌብር (telebirr) ሳምንታዊ የ 50 ብር ቋሚ ተቀናሽ (Auto-Debit) በማድረግ፣ በየሳምንቱ ጁምዓ ያለምንም ድካም የቲሞችን የሚያስደስት የጀነት አሻራዎን ያስቀምጡ!
📲 በቴሌብር (telebirr) በቀላሉ ለመመዝገብ፦
* የ telebirr SuperApp ይክፈቱ
* "Donation" (በጎ አድራጎት) የሚለውን ይምረጡ
* በፍለጋ ሳጥኑ ላይ "Abi-zeer Community Development" ብለው ይፈልጉ
* የልገሳውን አይነት "Recurring / ቋሚ" ያድርጉ
* ድግግሞሹን "Weekly / ሳምንታዊ"፣ መጠኑን 50 ብር፣ ቀኑን ደግሞ "Friday / ጁምዓ" አድርገው ያጽድቁ
(አንዴ ከመረጡት በኋላ ሲስተሙ በየሳምንቱ ጁምዓ በራሱ ጊዜ ቆርጦ ለህፃናቱ ገቢ ያደርጋል)
💳 በአንድ ጊዜ (በቀጥታ) 50 ብር ለመላክ አማራጮች፦
* 📲 ቴሌብር (telebirr)፦ Donation ውስጥ "Abi-zeer Community Development"
* 🏦 ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000313689275
* 🏦 አቢሲንያ (BoA)፦ 62459638
* 🏦 አዋሽ (Awash)፦ 01308869183000
📞 መረጃና ጥያቄ ካለዎት፦ +251911393123 / +251939003838
አቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት — ተስፋን በክብር እንገነባለን! 🌿

01/10/2026

አባቷን በሞት ያጣች ሱመያን በአቢዘር ስር የአመት ወጭዋን 48500 በመቻል ወኪል ሆኜ አሳድጋለሁ የሚል ወንድም እህት ታናግረን።
+251911393123 +251984969698
የአቢዘር ቤተሰብ ለመቀላቀል

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfoGxkBpmJ4XQX1Jp83ZEdrrdZC_JOJAgf-QQYMUN-fw-DNrg/viewform
💳 ድጋፍ ለማድረግ (Abi-zeer Community Development):
* 🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000313689275
* 🏦 አቢሲንያ ባንክ (BoA)፦ 62459638
* 🏦 አዋሽ ባንክ (Awash)፦ 01308869183000
* 🏦 ዳሸን ባንክ፦ 7927722324611
* 🏦 ኦሮሚያ ህብረት ባንክ፦ 1041700010823
* 🏦 ሂጅራ ባንክ፦ 1003026690001
* 🏦 ዘምዘም ባንክ፦ 0021691010301
📲 ቴሌብር (Merchant ID)፦ 513213

በአቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት ስር ከሚገኙ 234 የቲሞች መካከልበፎቶው ላይ ጀርባዋን የምትመለከቷት ንጹሕ ታዳጊ ሱመያ ትባላለች። ፊቷ እንዳይታይ የተሸፈነው ድርጅታችን አቢዘር የ...
01/10/2026

በአቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት ስር ከሚገኙ 234 የቲሞች መካከል
በፎቶው ላይ ጀርባዋን የምትመለከቷት ንጹሕ ታዳጊ ሱመያ ትባላለች። ፊቷ እንዳይታይ የተሸፈነው ድርጅታችን አቢዘር የህፃናትን ክብርና ደህንነት ለመጠበቅ ባወጣው የህፃናት ጥበቃ መመሪያ (Child Safeguarding Policy) መሰረት ነው።
ለስፖንሰሯ ሙሉ መረጃ እንሰጣለን።
የሱመያ እናት ሱመያን ጨምሮ 6 የቲም ልጆችን ብቻዋን ታሳድጋለች።
ሱመያ ባለፉት 7 ሙሉ ዓመታት በአቢዘር ከለላ ስር በደጋፊዎቿ እገዛ ትምህርቷን ስትከታተልና ማዕዷ ሳይጎድል ስታድግ ቆይታለች። ዘንድሮግን ስፖንሰርሺፕ በድንገት ተቋርጦባታል።
በአቢዘር ስር የዚች ታዳጊ የቲም ተስፋ የሚያስቀጥል አዲስ ቋሚ ስፖንሰር እንፈልጋለን
✨ የሱመያ የዓመት ወጪ፦ 48,500 ብር ብቻ ነው!
አላህ ይቀበላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ።
💡 የሱመያን ተስፋ ለመቀጠል ወይም በቋሚነት ለመመዝገብ፦
📝የአቢዘር የቋሚ አባልነት ምዝገባ ቅጽ ይህ ነው።
👉 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfoGxkBpmJ4XQX1Jp83ZEdrrdZC_JOJAgf-QQYMUN-fw-DNrg/viewform
💳 ድጋፍ ለማድረግ (Abi-zeer Community Development):
* 🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000313689275
* 🏦 አቢሲንያ ባንክ (BoA)፦ 62459638
* 🏦 አዋሽ ባንክ (Awash)፦ 01308869183000
* 🏦 ዳሸን ባንክ፦ 7927722324611
* 🏦 ወጋገን ባንክ፦ 0885411010101
* 🏦 ንብ ባንክ፦ 7000027246775
* 🏦 አባይ ባንክ፦ 2342117404495010
* 🏦 አንበሳ ባንክ፦ 00111681209-06
* 🏦 ኦሮሚያ ህብረት ባንክ፦ 1041700010823
* 🏦 ሂጅራ ባንክ፦ 1003026690001
* 🏦 ዘምዘም ባንክ፦ 0021691010301
📲 ቴሌብር (Merchant ID)፦ 513213
📞 ለቀጥታ ግንኙነትና መረጃ፦
📲 +251911393123 +251984969698
አቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት — ተስፋን በክብር እንገነባለን!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abizeer Community Development Organization አቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Abizeer Community Development Organization አቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት:

Shortcuts

Share