Parousia Mission

Parousia Mission Medical missionary work since 2015, the right hand of the three angels message in Rev. 14.
(1)

Parousia Mission: a ministry designed to aid in the restoration of mankind to God’s image and help people prepare mentally, physically and spiritually for eternity.

"የተሰወረው መዝገብ" - /ክፍል - 8/
19/09/2026

"የተሰወረው መዝገብ" - /ክፍል - 8/

...

በአመስጋኝነት ላይ መመስረት - ኤፍሬም ዳዊት
18/09/2026

በአመስጋኝነት ላይ መመስረት - ኤፍሬም ዳዊት

"የተሰወረው መዝገብ" - /ክፍል - 8/ ነገ ቅዳሜ ምሽት 02:00 ሰዓት በParousia Mission YouTube ቻናል እንዲሁም  በHope Channel Ethiopia Television ይጠ...
18/09/2026

"የተሰወረው መዝገብ" - /ክፍል - 8/
ነገ ቅዳሜ ምሽት 02:00 ሰዓት በParousia Mission YouTube ቻናል እንዲሁም በHope Channel Ethiopia Television ይጠብቁን

15/09/2026

በጥቂቱ የታመነ... - ገለቶ ገመቹ
"በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል።" እግዚአብሔር ታማኝነታችንን በትንሽ ነገሮች ይፈትናል። ዛሬ በተሰጠን አደራ ታማኝ እንሁን!
ቪዲዮውን ከተመለከቱ በኋላ ሀሳብዎን በኮሜንት ማካፈልና ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) ማድረግ አይርሱ!

#እምነት #ታማኝነት

14/09/2026

መልካም ምሳሌ - ገለቶ ገመቹ
ወላጆች፣ መምህራንና አዋቂዎች ለልጆች ትልቁን ትምህርት የሚሰጡት በቃላት ብቻ ሳይሆን በሕይወታቸው ምሳሌ ነው። ልጆች የሚያዩትን ይከተላሉ፤ ስለዚህ መልካም ምሳሌ እንሁን።
ቪዲዮውን ከተመለከቱ በኋላ ሀሳብዎን በኮሜንት ማካፈልና ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) ማድረግ አይርሱ!

#ልጆች

13/09/2026

ሥጋን ማሸነፍ፣ መንፈስን ማጠንከር፣ ራስን መግዛት - ገለቶ ገመቹ
ራስን መግዛት እንዴት ይቻላል? የእውነተኛ ድል መጀመሪያ ራስን መግዛት ነው። ይህ አስፈላጊ መልዕክት እንዳያመልጥዎ!
ቪዲዮውን ከተመለከቱ በኋላ ሀሳብዎን በኮሜንት ማካፈልና ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) ማድረግ አይርሱ!

#ራስንመግዛት

በቃል፣ በኑሮ፣ በፍቅር - አንተነህ ያለው
12/09/2026

በቃል፣ በኑሮ፣ በፍቅር - አንተነህ ያለው

...

"እንደ ዕድሜህ እንዲሁ ጥንካሬህ ይሆናል። " ዘዳግም 33፡25 መልካም አዲስ አመት!አዲሱ ዓመት የእግዚአብሔር ጥበቃ፣ ጥንካሬ፣ ሰላም እና በረከት የሚበዛበት ይሁንልን! በእርሱ ታምነን ስንጓ...
10/09/2026

"እንደ ዕድሜህ እንዲሁ ጥንካሬህ ይሆናል። " ዘዳግም 33፡25 መልካም አዲስ አመት!
አዲሱ ዓመት የእግዚአብሔር ጥበቃ፣ ጥንካሬ፣ ሰላም እና በረከት የሚበዛበት ይሁንልን!
በእርሱ ታምነን ስንጓዝ ለእያንዳንዱ ቀን የሚያስፈልገንን ጥንካሬ ይሰጠናል።

08/09/2026
07/09/2026

የእግዚአብሔር ሕግ እና የቤተ መቅደስ ሕግ - ዮሴፍ ብርሃኑ
ሰላም ውድ የፌስቡክ ቤተሰቦች!

በዚህ ቪድዮ - የእግዚአብሔር አሥርቱ ሕግ እና የቤተ መቅደሱ ሕግ አንድ ናቸው? እውነቱ ግን ምንድን ነው? ሁለቱ ሕጎች ምን ዓላማ ነበራቸው? ዛሬስ ለክርስቲያኖች ያላቸው ትርጉም ምንድን ነው?

ሙሉውን ቪዲዮ ለመመልከት እዚህ ይጫኑ - https://youtu.be/O-tQCxxHS70
ቪዲዮውን ከተመለከቱ በኋላ ሀሳብዎን በኮሜንት ማካፈልና ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) ማድረግ አይርሱ!

#እግዚአብሔርሕግ

Address

Kirkos, Filwoha
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Sunday 08:00 - 17:00

Telephone

+251940845446

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Parousia Mission posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Parousia Mission:

Shortcuts

Share