Living Stearm Church

Living Stearm Church Living Stream Church Jobs to reach out unreach Community in the Southern and the Western part of

Bless You.
26/03/2026

Bless You.

ሐሰተኛውን በቤታችሁ አትቀበሉት፣ሰላም አትበሉት።በቤቱ የሚቀበል ክፋ ሥራው ጋር ይተባበራል።2ዮሐ1÷10-11
28/02/2026

ሐሰተኛውን በቤታችሁ አትቀበሉት፣ሰላም አትበሉት።በቤቱ የሚቀበል ክፋ ሥራው ጋር ይተባበራል።2ዮሐ1÷10-11

25/02/2026
ለአንድ ክርስቲያን የጽድቅ ሕይወት መኖር አስፈላጊ ነው።
25/02/2026

ለአንድ ክርስቲያን የጽድቅ ሕይወት መኖር አስፈላጊ ነው።

በልዩ ልዩ ምኞት የሚወሰዱትን ሁልጊዜም እየተማሩ እውነትን ወደ ማወቅ መድረስ ክቶ የማይችሉትን ሞኞችን ሴቶችን ይማርካሉ።(2ጢሞ 3÷6-7)
19/02/2026

በልዩ ልዩ ምኞት የሚወሰዱትን ሁልጊዜም እየተማሩ እውነትን ወደ ማወቅ መድረስ ክቶ የማይችሉትን ሞኞችን ሴቶችን ይማርካሉ።(2ጢሞ 3÷6-7)

10/02/2026

ትንቢት በመጽሐፍ ቅዱስ እይታ ፣
ትንቢት ከእግዚአብሔር የተላከ በሰው በኩል የሚነገር ወይም የሚተላለፍ ቃል ነው።በዚህ መንገድ የእግዚአብሔር ን ቃል የሚነገሩ ወይም የሚተላለፋ ነቢያት ይባሉሉ። ትንቢት ማለት ምን ማለት ነው? ትንቢት ማለት ሥጦታ ማለት ነው ።ይህ የትንቢት ሥጦታ የእግዚአ ብሔር ቃል የመናገር ሥጦታ ማለት ነው። (1ቆሮ12÷10) የትንቢት መልዕክት፣
1•ትንቢት እግዚአብሔር ሊናገረው የፈለገውን መልዕክት ማስተላለፊያ መንገድ ነው። ትንቢት ስለ መጪው ጊዜ የሚነገር ከእግዚአብሔር የሚላክ የማስጠንቀቂያ ደውልና ቃል ነው ። ትንቢት ከሰው ልብ የሚፈልቅና የሚመነጭ አይደለም።ትንቢት እግዚአብሔር በእውነተኛ ነቢያት በኩል አሳቡን የሚያስተላለፍበት መንገድ ነው። በእርግጥ ከእግዚአብሔር ያልሆኑ የሐሰት ትንቢት ተንባዮች አሉ።የሐሰት ትንቢቶች አሉ።ይህንን የሐሰት ትንቢት የሚናገሩ ሰዎች ሐሰተኛ ነቢያት በመባል ይታወቃሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ከእነርሱ ተጠንቃቁ ። ማቴ7÷15 ;1ዮሐን 4÷1 እንብብ ።

ሐሰተኞች ሐሰትን መናገር ልማዳቸው ነው ።
26/01/2026

ሐሰተኞች ሐሰትን መናገር ልማዳቸው ነው ።

Watch, follow, and discover more trending content.

25/01/2026

Watch, follow, and discover more trending content.

ከእግዚአብሔር ዓይኖቹ ምንም የሚስወር ነገር የለም።
19/01/2026

ከእግዚአብሔር ዓይኖቹ ምንም የሚስወር ነገር የለም።

Check out Chemdessa Gudissa’s post.

Address

Addis Ababa

Telephone

251911403073

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Living Stearm Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Living Stearm Church:

Share