Voice Of Wolaytta-VOW

Voice Of Wolaytta-VOW Wolaytta Doona የወላይታ ድምጽ Voice of Wolaytta

Permanently closed.
08/04/2026
በ inbox የተላከ መረጃ     🙏  🙏🙏🙏 ከታች በምስሉ  የምትመለከቱ ወጣት ፤ በመታወቂያ  ስሙ ካስትሮ ካንቱሸ የሚባላል ሲሆን ፤ ከመታወቂያ በተገኘ  መረጃ መሰረት የመኖሪያ  አድሬው  ...
24/02/2026

በ inbox የተላከ መረጃ

🙏
🙏🙏🙏

ከታች በምስሉ የምትመለከቱ ወጣት ፤ በመታወቂያ ስሙ ካስትሮ ካንቱሸ የሚባላል ሲሆን ፤ ከመታወቂያ በተገኘ መረጃ መሰረት የመኖሪያ አድሬው አረካ ከተማ ፤ ሱንቃለ ቀበሌ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። ወጣታ ዛሬ በ17/06/2018 ከመሸ ፤ በሶዶ ከተማ መሃል ክ/ከተማ ጊዶ ቀበሌ ፤ ልዩ ቦታ ሀይእስኩል ትምህርት ቤት ጀርባ ወዲቆ የተገኘነ ሲሆን ፤ በሕዝብና በፖሊስ ርብርብ ኦቶና ሆስፒታል ለህክምና እንዲገባ ተደርጓል።

በመሆኑ ወጣቱ አጠገቡ ምንም አይነት ሰው የሌለ በመሆኑ ፤ ይህ ፖስት ቤተሰቦቹንን ይደርሳቸው ዘንድ share በማድረግ የዘውትር አስፈላጊውን ትብብር ታደርጉ ዘንድ በትህትና ትጠየቃላችሁ🙏🙏

🙏🙏🙏

Address

144
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Voice Of Wolaytta-VOW posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Voice Of Wolaytta-VOW:

Share