የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት

የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት our mission
Fulfill our social responsibility by working in partnership with other stakeholders to bu

21/09/2026
የደብተር ስጦታ ለቤተሰቦቻችን መስከረ 5/2018 በዛሬው ዕለት በየሲር ለና የበጎ አድራጎት ድርጅት በስሩ ለሚገኙ 400 የየቲም እና የምስኪን ልጆች አዲሱን የትምህርት ዘመን በማስመልከት የደ...
16/09/2026

የደብተር ስጦታ ለቤተሰቦቻችን

መስከረ 5/2018

በዛሬው ዕለት በየሲር ለና የበጎ አድራጎት ድርጅት በስሩ ለሚገኙ 400 የየቲም እና የምስኪን ልጆች አዲሱን የትምህርት ዘመን በማስመልከት የደብተር በስጦታ አበርክቷል።በተጨማሪም የሰደቃ የምሳ ግብዣ የተደረገ ሲሆን ይህን ስጦታ ለቤተሰቦቻችን ላበረከታችሁልን አላህ በጥሩ ነገር ያስደስታችሁ እያልን በቤተሰቦቻችን ስም ከልብ እናመሰግናለን።

እናንተም የሲርለና የበጎ አድራጎት ድርጅት የሚሰራቸውን ዘርፈ ብዙ የበጎነት ስራዎች በመደገፍ የመልካም ስራ ተካፋይ ይሁኑ።

የሲርለናን ለመደገፍ የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች ይጠቀሙ]

የባንክ አካውንቶች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000455851746
ዘምዘም ባንክ 0011133210301
ሂጅራ ባንክ 1003047120001
ዳሽን ባንክ 7902719139811
አቢሲንያ ባንክ 89752787
ኦሮሚያ ባንክ 1697175800001
ኦሮምያ ህብረት ስራ በንከ 1026400088414
ስንቄ ባንክ 0 1058722501214
ግሎባል ባንክ 8210116220561
ህብረት ባንክ 4729714192259014
አዋሽ ባንክ 01308692060200
ወጋገን 1117585915401

9757 ላይ Ok ብለው በመላክ አጋር ይሁኑ!

Email: [email protected]

አድራሻ: - ከሳባ መስጅድ ከፍ ብሎ ከሚገኘው ኢትዮ ፓረንት ት/ቤት አጠገብ ያገኙናል።

በቴሌግራም:_👇👇👇
https://t.me/yesirlena

በፌስቡክ: _👇👇👇
https://www.facebook.com/yesirlena/

በቲክቶክ:_👇👇👇
https://www.tiktok.com/
follow ያድርጉን።

እርሶም በነዚህ መልካም ስራዎች ይሳተፋ።

ለበለጠ መረጃ: +251912490006
+251978999959

"መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው"

የቅዳሜ የሰደቃ ፕሮግራምመስከረም 2/2018የሲርለና የበጎ አድራጎት ድርጅት በዛሬው ዕለት ለ500 የየቲም እና የምስኪን እናቶችን ከነልጆቻቸው  የምሳ ግብዣ አደረገ።በዛሬው የቅዳሜ ሰደቃ በ ...
12/09/2026

የቅዳሜ የሰደቃ ፕሮግራም

መስከረም 2/2018

የሲርለና የበጎ አድራጎት ድርጅት በዛሬው ዕለት ለ500 የየቲም እና የምስኪን እናቶችን ከነልጆቻቸው የምሳ ግብዣ አደረገ።

በዛሬው የቅዳሜ ሰደቃ በ እናቶች ዱዐ እንዲደረግላቸው የፈለጉ እህት ወንድሞች ይህን ሰደቃ በማድረግ ቤተሰቦቻችንን አስደስተናል።እናቶችም በመደሰት ከልብ ዱዐ አድርገዋል።

እኛም አላህ በጎ ስራቸውን ይውደድላቸው የልባቸውን መሻትም ይስጣቸው እያለን ሌሎችም የእነሱን አርአያ በመከተል ከየቲሞች፣ ከምስኪኖች እና ከአቅመ ደካሞች ጋር ሰደቃችሁን እንድታደርጉ ስንል ጥሪ እናደርጋለን !

የሲርለናን ለመደገፍ የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች ይጠቀሙ]

የባንክ አካውንቶች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000455851746
ዘምዘም ባንክ 0011133210301
ሂጅራ ባንክ 1003047120001
ዳሽን ባንክ 7902719139811
አቢሲንያ ባንክ 89752787
ኦሮሚያ ባንክ 1697175800001
ኦሮምያ ህብረት ስራ በንከ 1026400088414
ስንቄ ባንክ 0 1058722501214
ግሎባል ባንክ 8210116220561
ህብረት ባንክ 4729714192259014
አዋሽ ባንክ 01308692060200
ወጋገን 1117585915401

9757 ላይ Ok ብለው በመላክ አጋር ይሁኑ!

Email: [email protected]

አድራሻ: - ከሳባ መስጅድ ከፍ ብሎ ከሚገኘው ኢትዮ ፓረንት ት/ቤት አጠገብ ያገኙናል።

በቴሌግራም:_👇👇👇
https://t.me/yesirlena

በፌስቡክ: _👇👇👇
https://www.facebook.com/yesirlena/

በቲክቶክ:_👇👇👇
https://www.tiktok.com/
follow ያድርጉን።

እርሶም በነዚህ መልካም ስራዎች ይሳተፋ።

ለበለጠ መረጃ: +251912490006
+251978999959

"መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው"

11/09/2026

ይፈለጋል!!
በተለያዩ አካባቢዎች የሰዎችን ቅንነት እና መልካም ልብ እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ተከታታይ የስርቆት ወንጀል እየፈፀመ የሚገኘውን ይህንን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ለማዋል የሁላችንም እገዛ ያስፈልጋል።
ይህ ግለሰብ በተለይም "የቲሞችን (ወላጅ አልባ ህጻናትን) እና ሚስኪኖችን መርዳት እፈልጋለሁ" በማለት የሰዎችን እምነት ካገኘ በኋላ ስልኮቻቸውን በማታለል እየወሰደ ይሰወራል። ድርጊቱንም በዋናነት መስጂዶች፣ የበጎ አድራጎት ተቋማት እና የመኖሪያ ቤቶች አካባቢ እየተዘዋወረ ይፈፅማል።
ግለሰቡ የተንቀሳቀሰባቸውና ወንጀሉ የተፈፀመባቸው አካባቢዎች፦
* አማር መስጂድ (ብርጭቆ)
* አባቦራ መስጂድ (ጨው በረንዳ)
* የሲርለና ግቢ
* አወሊያ መስጂድ
* በድር መስጂድ (አስኮ አዲስ ሰፈር)
* ሸህ ሆጀሌ
* በተለያዩ የግለሰቦች መኖሪያ ቤቶች

የግለሰቡ መለያ ምልክቶች፦
* መልኩ፦ ጠቆር ያለ
* ጥርሱ፦ ብልዝ ያለበት
(ግለሰቡን የሚገልፁ በ CCTV ካሜራ የተቀረጹ ምስሎች ከዚህ ጽሁፍ ጋር ተያይዘዋል)

ማሳሰቢያ፦
ማህበረሰባችን በእርዳታ ስም ከማያውቋቸው ሰዎች ለሚቀርቡ መሰል አቀራረቦች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ እናሳስባለን።

ይህንን በምስሉ ላይ የሚታየውን ግለሰብ ያየ፣ ያለበትን ቦታ የሚያውቅ ወይም ተመሳሳይ ማታለል የደረሰበት ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው ለሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ አሊያም ከስር ባሉት አድራሻዎች ፈጥኖ ጥቆማ በመስጠት ይህን ወንጀለኛ ለህግ ለማቅረብ አብረውን ይቁሙ።
ጥቆማ ለመስጠት፦
* ስልክ፦ +251911221582
+251904191934
+251912490006

(ሌሎች ተጨማሪ ሰዎች እንዳይታለሉ መልዕክቱን ሼር (Share) በማድረግ ይተባበሩ)

የአስቤዛ እና የስጋ ስጦታ ነሀሴ 27/2018በዛሬው ዕለት የሲር ለና የበጎ አድራጎት ድርጅት ለቤተሰቦቹ የአስቤዛ እና የስጋ ስጦታ አበረከተ።ይህ የአስቤዛ ስጦታ የተበረከተው በአንድ ወንድማች...
03/09/2026

የአስቤዛ እና የስጋ ስጦታ

ነሀሴ 27/2018

በዛሬው ዕለት የሲር ለና የበጎ አድራጎት ድርጅት ለቤተሰቦቹ የአስቤዛ እና የስጋ ስጦታ አበረከተ።

ይህ የአስቤዛ ስጦታ የተበረከተው በአንድ ወንድማችን አማካኝነት ሲሆን ለኔም ለቤተሰቦቼም ዱዐ አስደርጉልኝ ባለው መሰረት 50 ለሚሆኑ እናቶች የዱቄት፣የዘይት፣የእሩዝ፣የጤፍ እና የስጋ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።እናቶችም ደስታቸውን በዱዐ ገልጸዋል።

እናንተም የሲርለና የበጎ አድራጎት ድርጅት የሚሰራቸውን ዘርፈ ብዙ የበጎነት ስራዎች በመደገፍ የዚህ መልካም ስራ ተካፋይ ይሁኑ።

የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት ቤተሰብ እና አባል ለመሆን በዚህ link በመግባት ይመዝገቡ!!

👇

https://forms.gle/nfD5k7QDy45A4Y8RA

የሲርለናን ለመደገፍ የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች ይጠቀሙ]

የባንክ አካውንቶች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000455851746
ዘምዘም ባንክ 0011133210301
ሂጅራ ባንክ 1003047120001
ዳሽን ባንክ 7902719139811
አቢሲንያ ባንክ 89752787
ኦሮሚያ ባንክ 1697175800001
ኦሮምያ ህብረት ስራ በንከ 1026400088414
ስንቄ ባንክ 1058722501214
ግሎባል ባንክ 8210116220561
ህብረት ባንክ 4729714192259014
አዋሽ ባንክ 01308692060200

9757 ላይ Ok ብለው በመላክ አጋር ይሁኑ!

Email: [email protected]

አድራሻ: - ከሳባ መስጅድ ከፍ ብሎ ከሚገኘው ኢትዮ ፓረንት ት/ቤት አጠገብ ያገኙናል።

በቴሌግራም:_👇👇👇
https://t.me/yesirlena

በፌስቡክ: _👇👇👇
https://www.facebook.com/yesirlena/

በቲክቶክ:_👇👇👇
https://www.tiktok.com/
follow ያድርጉን።

እርሶም በነዚህ መልካም ስራዎች ይሳተፋ።

ለበለጠ መረጃ: +251912490006
+251978999959

"መኖሬን ያወኩት ለሰው የኖርኩ ቀን ነው"

03/09/2026

Address

Embilta
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share